ፅምብላሊዕ !

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ፅምብላሊዕ !

Postby Asgedom » Sat Dec 24, 2005 9:07 pm

[size=2

ታሕሳስ ወር 1998 ዓ/ም/ኢ

ትግሬ ወደ መቀLኤ ንብረት ወደ ቀበLሌ:: ማለቱ ለብሄረ አማራ ወይም አሊያም ለ ሃገሪቱ ተወላጆች እውነት ጥቅም ተገኝቶ በሰላም ይኖር ይሆን: :?:

መቼም: ምን ይደረግ ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው ለማለትስ ይቻላል::


ግን ግን እናንተ የቅንጅት ተከታዮች ነን የምትሉት ግን ህግና ሰላም አክብራች ሁ:

በሰላምን ፍቅር ተከባብሮና ተቻችሎ መኖር የበጀ ነው::
ምናልባት ግን በነውጥና ፍራቻ እንደአለፉት 100 ዐመታት ታሪክ ለመመለስና ጠቅልሎ እገዛለሁ ኣስተዳድራለሁ እመራለሁ ተብሎ ከተነሳሳ ግን ተጠያቂ ው ፋይዳ ቢስ መሆኑ ብቻ ሳይሆን: እ.... ወንጀል በመሆን ፍርድ ተቀርቦ ቃል መስጠቱና መታጎሩ የማይቀርና የማያወላውል ቢሆንም:ከአሁኑ መታረሙ ይሻላል ::
ግን እንደያለፉት የረብሻውአመታትና ዕለታት: በማስፍራራት በሃይል በአመፅ ህገ መንግስት ለመቀየርና ለመገልበጥ ዳግም ከተሞከረ ጥፋት ብቻ ነውና ፍይዳ የለውም::
እኛ እንደሆነ 14 ዓመት እድሜ ለኢህወዴግ ወያነ መብታችን ተጠብቆ ሰላማዊ ኖሮ አግኝተን ለመማር ለመስራትና : በ ለመናገር ችለናል::
ከአሁን በስተሖላ በፍፁም መብታችንን የሚቀማ ቀርቶ: ያሰበው እንኮን ቢኖር በግንባር እንታገለዋለን::

ሰላም ለሰላም ወዳዶች ኢትዪጵያዊያን::

[/size]
Asgedom
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue May 18, 2004 11:15 am
Location: ADDIsketema

Postby ካችሳው » Sat Dec 24, 2005 9:12 pm

ለመናገር የፈለከው ለራስህም የገባህ አልመሰለኝምና ከቻልክ በድጋሚ ባማርኛ ካልቻልክም በሌላ ሰው አጽፈህ ላከው::
Use soft words and hard arguments.
English Proverb
ካችሳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 142
Joined: Fri Jul 15, 2005 11:03 pm

Postby ዛግሪ » Sat Dec 24, 2005 9:26 pm

አስገዶም
ብዙ ባትመፃደቅ ጥሩ ይመስለኛል:: በታሪክ አጋጣሚ የጦር መሳሪያ በእጃችሁ ስለገባላችሁ እስከአፍንጫችሁ ስለታጠቃች ሁ ነው እንጅ የህዝብ ድጋፍ መሰረታችሁማ በአሸዋ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ያ እንደጣኦት የምታመልኩት መሳሪያ አንድ ቀን ከጃችሁ ያመለጠ እለት እናንተን አያድርገኝ:: የአመታት ብሶት ያገነፈለው ኢትዮጵያዊ እንደሳተ-ጎሞራ ገንፍሎ እንደሚውጣችሁ ማወቅ ይገባሀል::ስለሆነም ንስሀ እንድትገባ እመክርሀለሁ::
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby Asgedom » Sat Dec 24, 2005 9:35 pm

ለአንተ ወይም ለአንቺ !በማስቀደም የኢትዮጵያ እውነተኛ ታሪክ ማወቅ ይሻል::

ታሪክ
ዛግሪ wrote:አስገዶም
ብዙ ባትመፃደቅ ጥሩ ይመስለኛል:: በታሪክ አጋጣሚ የጦር መሳሪያ በእጃችሁ ስለገባላችሁ እስከአፍንጫችሁ ስለታጠቃች ሁ ነው እንጅ የህዝብ ድጋፍ መሰረታችሁማ በአሸዋ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ያ እንደጣኦት የምታመልኩት መሳሪያ አንድ ቀን ከጃችሁ ያመለጠ እለት እናንተን አያድርገኝ:: የአመታት ብሶት ያገነፈለው ኢትዮጵያዊ እንደሳተ-ጎሞራ ገንፍሎ እንደሚውጣችሁ ማወቅ ይገባሀል::ስለሆነም ንስሀ እንድትገባ እመክርሀለሁ::
Asgedom
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue May 18, 2004 11:15 am
Location: ADDIsketema

Postby ራስ ንጉስ » Sat Dec 24, 2005 10:35 pm

አስገዶም

ዋርካ የሰው ልጅ እንጅ ያውሬ መዋያ ጫካ ስላልሆነ ቦታህን ፈልግ
ችጋራም :twisted: :twisted: እንደማንደርስባችሁ ሁሉ አትድረስብን ባማርኛችን ደግሞ አትኮላተፍ በዛ ኩሪ ኩሪ ጉረሮ በሚፍቅ ቛንቛህ ቸክችክ ማንም አያነበዉ :oops: :oops: :oops:
Etiopia Tikdem!
ራስ ንጉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 376
Joined: Mon Dec 08, 2003 8:10 pm
Location: Jupiter

Postby ገባ-ወጣ » Mon Dec 26, 2005 6:49 am

ራስ ንጉስ wrote:አስገዶም

ዋርካ የሰው ልጅ እንጅ ያውሬ መዋያ ጫካ ስላልሆነ ቦታህን ፈልግ
ችጋራም :twisted: :twisted: እንደማንደርስባችሁ ሁሉ አትድረስብን ባማርኛችን ደግሞ አትኮላተፍ በዛ ኩሪ ኩሪ ጉረሮ በሚፍቅ ቛንቛህ ቸክችክ ማንም አያነበዉ :oops: :oops: :oops:


Let me laugh out loud! :P :D :D :D :D አንተ በ ቁንቁህ ሰው ሰላወራ ሰዉን አሳደብ. What the good guy, Asgedom said was to be nice and convey messages using acceptable terms.

ወይ ጣጣ አሉ የ ራስ ነጉስ እናት :lol:
ገባ-ወጣ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 128
Joined: Sat Dec 17, 2005 7:06 pm

MኤLሥ

Postby Asgedom » Mon Dec 26, 2005 4:58 pm

ሤLኣMሰላም ምነው ጃል

ምንም እንክዋን እንደ አውሬ ብሎም የችጫካ መዋያ የሚል ክህደት መናገሩ ቀርቶ እንደ ነብር ተቀይሮ: ጅቦችን ማባረር የተሰጠኝ አደራ ስለሆነ:: አመሌ ምነው

ስለመኮላተፉ ደሞ ችግሩንንም ብሎ: ጊዜ ያመጠአው ስለነበረ አሁን ግን የ ምኒልክ በተ መንግስት ውስጥ እንገኛለን;;

ኤኝዽIሕUM እንዲሁም ብቅዋንቆችን እጭ: ለመናገርና ለመጻፍ እግዚአብሄር አድርሶናል ስለዚህ እርግጥነው አማርኛ ያባቴ (የናቴ} ስላልሆነ ለመጻፍ አስ ቸጋሪ ቢሆንም ከምድላየይ ውስጥ ግብ ግብ መግጠም የሚከለክል የለም:::

ከሰላምታ ጋርም ገብ
ገባ-ወጣ wrote:
ራስ ንጉስ wrote:አስገዶም

ዋርካ የሰው ልጅ እንጅ ያውሬ መዋያ ጫካ ስላልሆነ ቦታህን ፈልግ
ችጋራም :twisted: :twisted: እንደማንደርስባችሁ ሁሉ አትድረስብን ባማርኛችን ደግሞ አትኮላተፍ በዛ ኩሪ ኩሪ ጉረሮ በሚፍቅ ቛንቛህ ቸክችክ ማንም አያነበዉ :oops: :oops: :oops:


Let me laugh out loud! :P :D :D :D :D አንተ በ ቁንቁህ ሰው ሰላወራ ሰዉን አሳደብ. What the good guy, Asgedom said was to be nice and convey messages using acceptable terms.

ወይ ጣጣ አሉ የ ራስ ነጉስ እናት :lol:
Asgedom
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue May 18, 2004 11:15 am
Location: ADDIsketema

Postby ገባ-ወጣ » Mon Dec 26, 2005 7:53 pm

አስገዶም!

እረ እባከህ ባመት ባል ቀን የቤተ መንግስት ነገር እየጠራህ አታስጎምጀኝ!! ለመሆኑ ማንም ተግሬ ዘው በሎ እቤተመንገስቱ ይገባል? ትግሬ መሆኑስ በምን ያስታዉቃል? ባነጋገር 100 ሞቶ, በረዶ ቦሮዶ? ባለባበስ ቁምጣ በረባሶ? በጠባሳው የ 11 ቁጥር መልክት? እኔማ አልታደልኩ እንኳን እምኒልክ ቤት ለገባ በደጁም አልፌ አላቅ:: የኔም ዘሮች እንዳማራው, እንደ ትግሬዎች አንድ ቀን እንምኒሊክ ቤት, እምኒሊክ አዳራሸ እልፍኙ ደረስ ሰተት በለው ይገቡ ይሆናል...አንድ ቀን ::

ለመሆነ አሁንም እንደ ጥንቱ ሰንጋ ዪታረዳል ጠጅ ዪጣላል? ታየኝ እኮ ከደደቢት የመጣው ወያነ ሁሉ ያንን ጮማ ቅርጦ, ጠጁን በብርሌ ሲኮመኩም!! ለመሆኑ አሰላፊው ማ ይሆን?

አስገዶም እኔ እንስት ነኝ አንቺ/ እስዋ እህቴ በል:: አስገዶም, ስምህ የታቦት, የቅዱሳን, የ አማልክት ያዛለ ይምስላል:: ከመላእክታቱ አንዱ ነህ እንዴ?
ገባ-ወጣ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 128
Joined: Sat Dec 17, 2005 7:06 pm

Postby ጢያ2011 » Tue Dec 27, 2005 12:14 am

ቁዋንቁዋ እንኩዋን ግደታ አይደለም እስከተግባባን ግን እነ መናገር የምፈልገው አስገዶም የትግራይን ልጅ ተመስሎ የመጣ የነፍጠኞች ቁምጣ ልበለው :?:

አስገዶም ትግራይን ተወት ቅንጅትን ጠበቅ!

ለሚመለከታችሁ ደግሞ የማስተላልፈው ቁምጣ ያልለበሰ የማይለብስ በረባሶ ያማያደርግ ኢትዮጵያዊ የለምና ስንናገር እናስተውል::

እስኪ እዛ ባላገር ያለውን አጎትህን ለትንሽ ደቂቃ አስታው :!:

እነስ በለጅነቴ የገረገድኩዋት በረባሶ ትዝ አለችኝ ::
LET'S CONTINUE SUPPORTING ETHIOPIAN DEMOCRACY.
ጢያ2011
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 21
Joined: Mon Dec 26, 2005 11:52 pm

Postby ወዲ_ፍቃዳ » Wed Dec 28, 2005 3:58 pm

ራስ ንጉስ wrote:አስገዶም

ዋርካ የሰው ልጅ እንጅ ያውሬ መዋያ ጫካ ስላልሆነ ቦታህን ፈልግ
ችጋራም :twisted: :twisted: እንደማንደርስባችሁ ሁሉ አትድረስብን ባማርኛችን ደግሞ አትኮላተፍ በዛ ኩሪ ኩሪ ጉረሮ በሚፍቅ ቛንቛህ ቸክችክ ማንም አያነበዉ :oops: :oops: :oops:

በራስ ኑጉስ ልጀምር;-
"ዋርካ" ብትክክል ከተናገርን ለወያኔዎች ማስታወሻ መሆን ይገባዋል (የዋርካ አዘጋጆች ቢያስቡበት) ምክንያት አለኝ ወያኔ 14 አመት የሰራው ስራ ድሮ ደደቢት ጀምሮ በሸራሮ አድርጎ ከወደ ቴምቤን እያለ ያ ሁሉ እቅዱን የጠነሰሰው ባማረ ቢሮ እና አዳራሽ ሳይሆን በዋርካ ስር ሁኖ ነው. ማእከላይ ኮምቴው, ታጋዮቹ ድህነቶቹ ..... ምን አለፋህ በትላልቅ ዋርካዎች ስር ተሰብስበው ጀምረው አቅደው ጠንስሰው ነው 4ኪሎ ሰተተት ብለው ገብተው ያለ ምንም ችግር አስተዳደሩን የተረከቡት. "ዋርካ" በወያኔዎች ልዩ ትዝታ ነው ያለው. የሳይበር አዛግጅ አደንቀዋሎህ ለስያሜው.
ራስ ኑጉስ:-
ጫካ የሚሄደው (ድሮ እንዳሁኑ ዲሞክራሲ ባልነበረበት) አስተዳደሮችን የሚቃወም ጀግና ወይም ጎበዝ ጀግናኣዳኝ የዱር አዉሬ የማይፈራ ነው ሊያድን ጭካ ይሄዳል. ለእንደዚህ ሰው ሲነገርለት "አንበሳ ነው" ይባልለታል ለዚህ ነው ትግሬዎች ሲዘፍኑ ' ካዓ መጸ መጸ አንበሳ ክመስል ካብ ዱር ዝወጸ" ይላሉ
ራስ ንጉስ ትግሬዎች ትግርኛ ይወዳሉ ይህ ስልህ አምርኛ ይጠላሉ ማለት አደለም ይበልጥ ቓንቓቸው ስለሚወዱ ነው ጎረሮም ይሞረድ አንጀት እንግባባበታለን ያንተ አይነት አማራ ወንድምችን ጀሮው ብትኮረኩረው ብትቆርጠው የማይሰማ ስናገኝ ደሞ ተገደን ሰብረን ሰባብረን ቢሆን እናስረደዋለን ግን እርግጠና ነኝ የመጨረሻው ---- የታባለ ትግሬ አማርኛ ይችላል ስለዚህ ቓንቓችን ለቀቅ ዋእ !!!
ዛግሪ:-
በታሪክ አጋጣሚ ወደ እጃችን የገባ መሳሪያ አንዳችም ጥይት ወይ ሹጉጥ የለችም !! በጀግንነታችን የማረክነው ግን ማኣት ነው ከምንግስት (ደርግ) ብር በወስድነው የገዛነው ግምጃቤቱ ይቁጠረው ( መፈክራቺን ''እጥቅናን ስንቅናን ካብ ጸላእትና'' ነበር) ቢሆንም ንብረትነቱ ለ ኢትዮጲያ መከላከያ ሰራዊት ነው ለ ኢሀደግ አደለም መከላከያ ሰራዊቱ ደሞ ተጠሪነቱ በዲሞክራሲ ለተመረጠው መንግስት ነው አልተሳካለትም እንጂ ቅንጅቶች ቢያሸንፉ ኑሮ ኢንጂነር ሻዉል ያዙት ነበር. መሰረታችን ደሞ አሸዋ ሳይሆን ህዝባችን ነው (''ደጀና ህዝብና እዩ'") ህዝብ ስልህ እንደቅንጅት ዱሩየዉን በብር አይገዛም ጭቁኑን ህብረተሰብ ያደራጃል, ያደራጀው ህብረተሰብ ታጋይም ነው ደጀንም ነው አየህ ጥበብ ?? ተማር ያኪ አትደርሱቡንም ያልከው ሃሃሃሃ , 'ካኩናይ ተሸፈተስ እንዳሐሰር ይርከብ" (አዉራ ደሮ ቢሸፍት ጋሮ ቤት ይገኛል) "ማለት ነው
የሄው ፍርዳቸው ይጠብቁ
ገባ-ወጣ በርቺ ይቅናሽ ለቤተ መንግስት ስለቅልድሽ ግን ወላሂ አስቀሺኛል (መቶ, በረዶ.....)
ገባ-ወጣ በቴ መንግስት ስልተመኘ ዉሻ ታሪክ ኣጫዉትሻሎህ
ማዓ ሰላማ
I love Ethiopia and alll ethiopian
I like to read, wright and chut with my beloved ppl
ወዲ_ፍቃዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 72
Joined: Wed Dec 07, 2005 3:23 pm

Postby ዞብል2 » Thu Dec 29, 2005 2:46 am

ወዲ_ፈቃዳ :P....ከአክሱም ከአዳዋ ባንኮች የዘረፋችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ ገንዘብ ነው!!የዕርዳታ እህል ያጫኑ ኮንቮይችን ዘርፋችሁና አቃጥላችሁ እህሉን ሸጣችሁ ያገኛችሁት ገንዘብ በርሃብ እንደ ቅጠል ሲረግፍ ከነበረው "የትግራይና የወሎ ህጻናትና አረጋዊያን ጉሮሮ" ላይ ነጥቃችሁ የሰበሰባችሁት የግፍ ንዋይ ነው :evil:

ወዲ_ፈቃድ :Pየእናንተ "ወያኔዎች ማይምነትና ጥሬነት" የሚያሳየው ይህንን አረመኔያዊ ስራችሁን እንደ ትልቅ ጀብዱ ስታወሩ ነው :oops: ማፈሪያ ወያኔ :twisted:

ዞብል ከፒያሳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2028
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests