ሞት ናፋቂ ማነው? ለሱ ሳይሆን ለወንድሙ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሞት ናፋቂ ማነው? ለሱ ሳይሆን ለወንድሙ

Postby ጢያ2011 » Wed Dec 28, 2005 6:01 am

አይ አመሪካ መኖር አይ አውሮፓ መንደላቀቅ አይ ምኞት ድሮ ቀረ አሉ አቶ ቸርነት እስተዚያ ደጉ ጎረበታችን::

ድሮ ምኞት የምናውቀው ሰላም ያውለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ነበር የዘንድሮው ምኞት ደግሞ አጋዚ ሰው ገድሎልን የሞቱትን ሰዎች ፎቶግራፍ ይዞ ለመውጣት ነው:: ቅቅቅቅቅቅ ::
አይ ምኞት አይ መማር አይ አውሮፓ አመሪካ መኖር አይ ኮለጅ መበጠስ .......

ቸር ያሰማን ሀገራችንን ሰላም ያድርግ እስኪ........
LET'S CONTINUE SUPPORTING ETHIOPIAN DEMOCRACY.
ጢያ2011
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 21
Joined: Mon Dec 26, 2005 11:52 pm

Postby ባና » Wed Dec 28, 2005 6:05 am

ተወው ብዙ እል ነበር ግን ከበሰበሰ ወንጀለኛ ጋር......
ባና
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Fri Apr 01, 2005 7:58 am
Location: united states


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests