የነ ልደቱ ፓርቲ ለሁለት ተከፈፍለ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የነ ልደቱ ፓርቲ ለሁለት ተከፈፍለ

Postby ስድስቶ » Sun Jan 29, 2006 9:33 am

በአውጅ የተወገዱት ልደቱ
እና ሙሸ በቅርቡ ለሁልት ተከፍለው
ሙቸ ሰሙ የሚመራውን ወያነ
እንደሚደግፍው ታውቆአል

በትያያዘ ዘና ወያነ ለዶ/ር አድማሱ
የአንድ ሚሊዮን ዶላር ጉቦ ሊሰጥ
ማቀዱን ይከው ገንብም መከለ
የተሰራ ነው ይበላል
ስድስቶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 584
Joined: Wed Jul 14, 2004 11:40 pm
Location: Meshualekia, Addis Ababa

Re: የነ ልደቱ ፓርቲ ለሁለት ተከፈፍለ

Postby አቡኑ » Sun Jan 29, 2006 4:52 pm

ስድስቶ wrote:በአውጅ የተወገዱት ልደቱ
እና ሙሸ በቅርቡ ለሁልት ተከፍለው
ሙቸ ሰሙ የሚመራውን ወያነ
እንደሚደግፍው ታውቆአል

በትያያዘ ዘና ወያነ ለዶ/ር አድማሱ
የአንድ ሚሊዮን ዶላር ጉቦ ሊሰጥ
ማቀዱን ይከው ገንብም መከለ
የተሰራ ነው ይበላል


የዚናዉ ምንጭ ይጠቀስ:lol: በመሰረቱ ልደቱና ሙሺ ሁለቱም የወያኒ አሽከሮች ናቸዉ ሁለቱም ኖሩም አልኖሩም በኢትዮጵያ ህዝብ የፖለቲካ ትግል ላይ ምንም ለዉጥ አያመጡም መኖራቸዉ የሚጠቅመዉ ለወያኒ መግስት ብቻ ሰለሆነ አይመለከተንም የምንለዉ ቢኖር እሰይዉ ብቻ ነዉ
አቡኑ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 907
Joined: Tue Oct 11, 2005 7:42 pm
Location: Mars

Postby ስድስቶ » Thu Feb 09, 2006 9:42 pm

ወያነ ልደቱን ሊገልና
ቅንጅት ገደለው ሊይስብል ነው
ስድስቶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 584
Joined: Wed Jul 14, 2004 11:40 pm
Location: Meshualekia, Addis Ababa


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests