ወያኔነት ስላላዋጣቸው ወሎየ መስለው ብቅ አሉ---->ቂቂቂቂ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያኔነት ስላላዋጣቸው ወሎየ መስለው ብቅ አሉ---->ቂቂቂቂ

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 12:09 pm

አይ ሲያልቅ አያምር!! ወይ ጊዜ ! ጊዜ የማያሳየው ጉድ የለውም::ወያኔነታቸውን ቀይረው ወሎየ መስለው ዋርካችንን መበከል ጀመሩ ነቅንቄ:-ቦቅቡቄ:-ሰርቅቄ.....እያሉ የባንዳ ካባቸውን ደርበው:-የጠጥቱን የንጹሀን ደም ሊያገሱብን ሞከሩ:: ጥላችሁን ፎግሩ!!!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Re: ወያኔነት ስላላዋጣቸው ወሎየ መስለው ብቅ አሉ---->ቂቂቂቂ

Postby ላሊበላ4 » Wed Feb 08, 2006 12:19 pm

አዎ
ዛግሪ!
ገና "ድመትን ተመስለው ይመጣሉ" የወያኔው አፈጣጠር ልክ እስስቶችን ይመስላል:: ምሣሌውንም መሪያቸውን መለሰ ዜናዊንንና አፈጣጠሩን የመስላል:: ተመልከተው ሰውዬው ምን እንደሚያደርግ እንዲሁ ምን እንደሚሠራ ሁሉ የማይረዳው ፍጡነቱን አስተውለህ ተጋዳልቲ የተባለቺው ካድሬ ደግሞ የሱን መንፈስ ታናፍስልናለች::

አሁን ኢትዮጵያዊያን የተያያዙት ስነ ልቦና ድንቅ ይመስለኛል:: ምክንያቱም ይኸን የሚጽፉት ወያኔዎች ብቻ ናቸው:: ያንንም አምነውበት የገዛ መፈጠሪያ አገራቸውን ልጆች በጠቅላይ ግዛት ለያይተው አይናገሩም:: የትግሉ የመጀመሪያው የሆነውንም የውድና ብርቅ ክፍላችን የወሎን ውበት እንዲህ ጥላሸት ቀብቶ መጻፍ አይቻልም:: ማንም ቢሆን ከወሎ ያልተወለደ ስለ ሌለ::

ወያኔዎች መሆናቸውን በማጋለጥህ ጎበዝ ያገር ልጅ ነህ በሚል ነው ይህቺን ቃሌን ልሰጥ ተነስቼ የነበረው::

በርታ!!!
ድሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው::

ላሊበላ4


ዛግሪ wrote:አይ ሲያልቅ አያምር!! ወይ ጊዜ ! ጊዜ የማያሳየው ጉድ የለውም::ወያኔነታቸውን ቀይረው ወሎየ መስለው ዋርካችንን መበከል ጀመሩ ነቅንቄ:-ቦቅቡቄ:-ሰርቅቄ.....እያሉ የባንዳ ካባቸውን ደርበው:-የጠጥቱን የንጹሀን ደም ሊያገሱብን ሞከሩ:: ጥላችሁን ፎግሩ!!!
ላሊበላ4
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 201
Joined: Fri Dec 24, 2004 8:47 pm
Location: united states

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 1:11 pm

ላሊበላ 4

በትክክል አስቀምጠኸዋል:: ገና በእንቁራሪት ተመስለው ብቅ ይላሉ::- የሚይዙት የሚጨብጡት ስለጠፋባቸው ባንዳውን እንደመሳሪያ እየተጠቀሙበት ነው:: ይህን ሁሉ የሰራን ግን ያ ወስላት ባንዳ ነው::
ሞት ለባንዳዎች----->ለነ ክህደቱ አፍያለው!!!
ሞት ለቅጥረኛው ወያኔ!!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ራስ ንጉስ » Wed Feb 08, 2006 3:23 pm

ካንድ ከሶስት ሳምንት በፊት ያነበባችሁኝ ካላችና ካስታወሳችሁ አንድ ነገር ብየ ነበር:ወገኖች ገና ምን አይታሁ! ወሎየ ተመስለው መጡ ብላሁችሁ ትገረማላሁ ቆይ ትንሽ እንጠብቅ በየቤተሰቦቻችን ቤት ገብተው ካለነው ወንድምና እህታማቾች እየመረጡ ጠቆር ያለውን/ችውን ወንድም እህቶችህ/ሽ እኮ ባርያው, ሻንቅላው ቀላ ያለውን ሰላቶ እያሉ እነዚህ ትምክህተኛ/ነፍጠኛ ይንቁህ/ሽ ነብርና እና ጀግናው ወያኔ ነው የገላገለህ/ሽ ሲሆን አንቀጽ 39ን በመጠቀም ተገንጠል/ይ ከቤተሰቦችህ/ሽ ይላሉ

አሁን ለግዜው ወያኔዎች ባፋጣኝ እየዘቀጡ ወሎን አልፈው ሸዋ ገብተውል ነገ ተነገውድያ ወላጆቻችን ቤት ይገኛሉ:
ጠብቁ :!: :!: :!:
Etiopia Tikdem!
ራስ ንጉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 376
Joined: Mon Dec 08, 2003 8:10 pm
Location: Jupiter

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 4:22 pm

ራስ ንጉስ wrote:ካንድ ከሶስት ሳምንት በፊት ያነበባችሁኝ ካላችና ካስታወሳችሁ አንድ ነገር ብየ ነበር:ወገኖች ገና ምን አይታሁ! ወሎየ ተመስለው መጡ ብላሁችሁ ትገረማላሁ ቆይ ትንሽ እንጠብቅ በየቤተሰቦቻችን ቤት ገብተው ካለነው ወንድምና እህታማቾች እየመረጡ ጠቆር ያለውን/ችውን ወንድም እህቶችህ/ሽ እኮ ባርያው, ሻንቅላው ቀላ ያለውን ሰላቶ እያሉ እነዚህ ትምክህተኛ/ነፍጠኛ ይንቁህ/ሽ ነብርና እና ጀግናው ወያኔ ነው የገላገለህ/ሽ ሲሆን አንቀጽ 39ን በመጠቀም ተገንጠል/ይ ከቤተሰቦችህ/ሽ ይላሉ

አሁን ለግዜው ወያኔዎች ባፋጣኝ እየዘቀጡ ወሎን አልፈው ሸዋ ገብተውል ነገ ተነገውድያ ወላጆቻችን ቤት ይገኛሉ:
ጠብቁ :!: :!: :!:


ትክክል! :shock: :shock:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 4:44 pm

:shock: :twisted: :roll:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 9:03 pm

:arrow:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 10:01 pm

:arrow:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 10:36 pm

:roll: :roll:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 11:01 pm

:twisted:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Re: ወያኔነት ስላላዋጣቸው ወሎየ መስለው ብቅ አሉ---->ቂቂቂቂ

Postby ዛግሪ » Thu Feb 09, 2006 12:01 am

:arrow:
ዛግሪ wrote:አይ ሲያልቅ አያምር!! ወይ ጊዜ ! ጊዜ የማያሳየው ጉድ የለውም::ወያኔነታቸውን ቀይረው ወሎየ መስለው ዋርካችንን መበከል ጀመሩ ነቅንቄ:-ቦቅቡቄ:-ሰርቅቄ.....እያሉ የባንዳ ካባቸውን ደርበው:-የጠጥቱን የንጹሀን ደም ሊያገሱብን ሞከሩ:: ጥላችሁን ፎግሩ!!!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ሰባስቶፖል ዘ » Thu Feb 09, 2006 6:13 pm

ሰዎች ዎያኔ እኮ ባንዳ ነው እንደ ፋሽስት ኢጣልያ የሀገሪቱን ብሄር ብሄረሰቦች እንደ አውሬ ሊያባላቸው ነው የሚፈልገው ከ ሁሉም ብሄረሰብ ሆዳም አይተፋም አሁን አንድ አዲስ ባንዳ ከ ወሎ አግኝቷል ስሙም ልደቱ ይባላል የ ባንዳ ስሙ ደሞ ክህደቱ ነው
Don't give up the fight !!!
ሰባስቶፖል ዘ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 185
Joined: Thu Feb 09, 2006 4:38 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests