የወያኔዎችን ዶሴ ባትከፍቱ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔዎችን ዶሴ ባትከፍቱ

Postby moa » Wed Feb 08, 2006 2:02 pm

I do not fear an army of Lions, if they are led by a lamb. I do fear an army of sheep,if they are led by a lion."
Alexander the great.'

በዚያ ሠፈር ዋይታ ነው! በዚያ ሠፈር ጩኽት ነው! ዋይታ ለማን ነው? ጩኽት ለማን ነው? የሚለው ቅዱስ የመጽሃፍ ቃል ፉካሬ ኢየሱስን አስከትሎ በወያኔ መንደርና በዸቢት ቅኔ መዝረፊያ ሁሉ እየተሰማ ነው
የሰማይ ቀላያት ንፈር ውሃቸውን በወያኔ ተጋሪዎች ላይ ሊዘረግፉ የከረጢት ቋታቸውን እያላሉ ነው።

በዚሀ ሰአት በዚያ መንደር ኹከት እየተሰማ ነው! ህዝባችንን በክልል ከልለው ያልጠሩትን ያህል ዛሬ ደግሞ አንኮበሬ፤ወሎዬ፤ ጎጃሜ እያሉ ሊከፋፍሉን እየዳዳቸው ነው ፡ አይሆንላቸውመ እንጂ!

ታላቁ እሰከንድር በጠቦት በግ ጦር አዝማችነት የሚመራ የአንበሳ መንጋ አያስፈራኝም ይልቅሰ የሚያስፈራኝ በበጎች መንጎች ታጅቦ በአንበሳ መሪነት የሚመጣ ጦር እንጂ እንዳለው የናተ መንጋ ዛሬ ቅጥሩ እየፈራረሰበት ነው! ስለዚህ የእሀታችንን ሴይ ኖ ግዝት ታሳቢ በማድረግ "ወያኔ ወያኔ የመሸተውን ዶሴ እባካችሁ ኢትዮጵያውያን አትክፈቱት! ያኔ ይደብናሉ።

በትግርኛ ቢጽፉ የሚያነብላችው ስለሌ ሁለቴ ጽፈው እንዳቆሙት ይህ የወያኔ ትግሬ የሚሸተውን የሚለውን የጠነዛ ጽሁፍ እትከፍትU
moa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 159
Joined: Tue May 10, 2005 7:44 pm
Location: ethiopia

Postby አለታ » Wed Feb 08, 2006 2:34 pm

ለትግሉ ያለን ጥንካሬ የሚለካው በቃላችን ስንገኝ ነው ::

በተደጋጋሚ ብዙዎቻችን ለማለት ሞክረናል ::
ከነዚህ አረመኔዎች ጋር አፍ አንካፈት, መልስም አንስጣቸው

ይህ ምን ያህል ከባድ ነው ?
በትግላችን በአሸናፊነት ልንወጣ የምንችለው ስሜታዊነትን ስንቆጣጠረው ነው :: እነዚህ ይሉኝታ ቢስ አረመኔዎችና በህዝብ የተተፉ አተላዎች ባቀረሹ ቁጥር አፋቸውን ለምን እንደምንዳብስላቸው ሊገባኝ አልቻለም ::

ሰው ከሚጠላው ተራ ፍጡር ጋር እንዴት መልስ ይመላለሳል ? ትላንት ኦሮሞ, አማራ ባሉበት ክርፋት አፋቸው ዛሬ ሸዋ, ወሎ የሚለው ትፋታቸው ሲወጣ እንዴት አይሸተንምና አንሸሸውም ::

ግም ለግም ተያይዘህ አዝግም
አለታ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 306
Joined: Tue Sep 16, 2003 4:42 pm
Location: vatican city

Re: የወያኔዎችን ዶሴ ባትከፍቱ

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 4:29 pm

moa wrote: I do not fear an army of Lions, if they are led by a lamb. I do fear an army of sheep,if they are led by a lion."
Alexander the great.'

በዚያ ሠፈር ዋይታ ነው! በዚያ ሠፈር ጩኽት ነው! ዋይታ ለማን ነው? ጩኽት ለማን ነው? የሚለው ቅዱስ የመጽሃፍ ቃል ፉካሬ ኢየሱስን አስከትሎ በወያኔ መንደርና በዸቢት ቅኔ መዝረፊያ ሁሉ እየተሰማ ነው
የሰማይ ቀላያት ንፈር ውሃቸውን በወያኔ ተጋሪዎች ላይ ሊዘረግፉ የከረጢት ቋታቸውን እያላሉ ነው።

በዚሀ ሰአት በዚያ መንደር ኹከት እየተሰማ ነው! ህዝባችንን በክልል ከልለው ያልጠሩትን ያህል ዛሬ ደግሞ አንኮበሬ፤ወሎዬ፤ ጎጃሜ እያሉ ሊከፋፍሉን እየዳዳቸው ነው ፡ አይሆንላቸውመ እንጂ!

ታላቁ እሰከንድር በጠቦት በግ ጦር አዝማችነት የሚመራ የአንበሳ መንጋ አያስፈራኝም ይልቅሰ የሚያስፈራኝ በበጎች መንጎች ታጅቦ በአንበሳ መሪነት የሚመጣ ጦር እንጂ እንዳለው የናተ መንጋ ዛሬ ቅጥሩ እየፈራረሰበት ነው! ስለዚህ የእሀታችንን ሴይ ኖ ግዝት ታሳቢ በማድረግ "ወያኔ ወያኔ የመሸተውን ዶሴ እባካችሁ ኢትዮጵያውያን አትክፈቱት! ያኔ ይደብናሉ።

በትግርኛ ቢጽፉ የሚያነብላችው ስለሌ ሁለቴ ጽፈው እንዳቆሙት ይህ የወያኔ ትግሬ የሚሸተውን የሚለውን የጠነዛ ጽሁፍ እትከፍትU

:shock: :shock:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby እርም » Wed Feb 08, 2006 4:38 pm

ዛግሪ ይቅርታ ተሳስቸ አንድ ቦታ ላይ ያስተማርኩ የመከርኩ መስሎኝ መልስ ሰጥቻለሁ . ከ አሁን በሀላ እናንተ የመሰለ ጀግና ያልገባበት ዶሴ ላይ ምንም ነገር ላል ወስኛለሁ ላጠፋሁት ጥፋት ይቅርታ እጠይቃለሁ
Long Live Ethiopia !!!
እርም
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1254
Joined: Tue Oct 11, 2005 12:21 pm
Location: ethiopia

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 4:46 pm

እርም wrote:ዛግሪ ይቅርታ ተሳስቸ አንድ ቦታ ላይ ያስተማርኩ የመከርኩ መስሎኝ መልስ ሰጥቻለሁ . ከ አሁን በሀላ እናንተ የመሰለ ጀግና ያልገባበት ዶሴ ላይ ምንም ነገር ላል ወስኛለሁ ላጠፋሁት ጥፋት ይቅርታ እጠይቃለሁ

ይቅርታህን ተቀብያለሁ:: አይዞን እንበርታ!!!
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Re: የወያኔዎችን ዶሴ ባትከፍቱ

Postby ዶኑ » Wed Feb 08, 2006 4:59 pm

moa wrote: I do not fear an army of Lions, if they are led by a lamb. I do fear an army of sheep,if they are led by a lion."
Alexander the great.'

በዚያ ሠፈር ዋይታ ነው! በዚያ ሠፈር ጩኽት ነው! ዋይታ ለማን ነው? ጩኽት ለማን ነው? የሚለው ቅዱስ የመጽሃፍ ቃል ፉካሬ ኢየሱስን አስከትሎ በወያኔ መንደርና በዸቢት ቅኔ መዝረፊያ ሁሉ እየተሰማ ነው
የሰማይ ቀላያት ንፈር ውሃቸውን በወያኔ ተጋሪዎች ላይ ሊዘረግፉ የከረጢት ቋታቸውን እያላሉ ነው።

በዚሀ ሰአት በዚያ መንደር ኹከት እየተሰማ ነው! ህዝባችንን በክልል ከልለው ያልጠሩትን ያህል ዛሬ ደግሞ አንኮበሬ፤ወሎዬ፤ ጎጃሜ እያሉ ሊከፋፍሉን እየዳዳቸው ነው ፡ አይሆንላቸውመ እንጂ!

ታላቁ እሰከንድር በጠቦት በግ ጦር አዝማችነት የሚመራ የአንበሳ መንጋ አያስፈራኝም ይልቅሰ የሚያስፈራኝ በበጎች መንጎች ታጅቦ በአንበሳ መሪነት የሚመጣ ጦር እንጂ እንዳለው የናተ መንጋ ዛሬ ቅጥሩ እየፈራረሰበት ነው! ስለዚህ የእሀታችንን ሴይ ኖ ግዝት ታሳቢ በማድረግ "ወያኔ ወያኔ የመሸተውን ዶሴ እባካችሁ ኢትዮጵያውያን አትክፈቱት! ያኔ ይደብናሉ።

በትግርኛ ቢጽፉ የሚያነብላችው ስለሌ ሁለቴ ጽፈው እንዳቆሙት ይህ የወያኔ ትግሬ የሚሸተውን የሚለውን የጠነዛ ጽሁፍ እትከፍትU
እኔም ቃል እገባለሁ: ከአድሮ-ቃሪያዎች ጋር መወያየት ትርፉ ጊዜ ማባከን ብቻ ነው ጎበዝ!

የወያኔን ቱሪናፋ አናስተናግድም :!: :!: :!: :!:
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

ልክ ነህ Moa

Postby ዲጎኔ » Wed Feb 08, 2006 6:51 pm

ወዳጄ ልቤ Moa ልክ ብለሀል

ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በኢትዮጵያዊነት አምኖ ለመማክርት ሸንጎ የመረጣቸው ፕሮፌሰር በረከት ለአስታራቂነት ወደኤርትራ በረሀ ቢልካቸው በዚያው የቀለጡት የመገነጣጠሉ ሊቅ 'ሸዋ የማይሟሟ ድንጋይ ዋጠ" እያሉ ይዘብቱ ነበሩ ዛሬ እርሳቸውም የማይሟሟ ድንጋይ ሆነው በአንባገነኑ ኢሳይያስ ተወረውሩና አረፉት ቅቅቅ::

አፍቃሪ ወያኔ የጠቅላይ ቤተክህነቱ ባለሟል አባ ኢዮብ ስለኢትዮጵያ አንድነት ሲገለጽላቸው"ይህ የሸዋ ሸፍጥ ነው" የሚሉት ያረጀ ያፈጀ ሀገር የመናድ ፕሮፓጋንዳ በዋርካ መልኩን ቀይሮ ስለመጣ ጠንቀቅ ነው!

እግዚአብሄር ያሳያችሁ ከትግራይ እስከ ደቡብ ሸካ የስጋና ደም ትስስር ያላቸው በወያኔ በግፍ የተጠፈነጉ መሪዎች እንዴት በሸዋነት ብቻ ይታማሉ?ይህ ስውር ወያኔያዊ ትግል ማኮላሻ ሴራ ነው::

ዲጎኔ ሞረቴው ከህብረብሄርና ህብረክፍለሀገራት አንዲት ኢትዮጵያ አምባ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ልክ ነህ Moa

Postby ዶኑ » Wed Feb 08, 2006 7:56 pm

ዲጎኔ wrote:ወዳጄ ልቤ Moa ልክ ብለሀል

ያኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በኢትዮጵያዊነት አምኖ ለመማክርት ሸንጎ የመረጣቸው ፕሮፌሰር በረከት ለአስታራቂነት ወደኤርትራ በረሀ ቢልካቸው በዚያው የቀለጡት የመገነጣጠሉ ሊቅ 'ሸዋ የማይሟሟ ድንጋይ ዋጠ" እያሉ ይዘብቱ ነበሩ ዛሬ እርሳቸውም የማይሟሟ ድንጋይ ሆነው በአንባገነኑ ኢሳይያስ ተወረውሩና አረፉት ቅቅቅ::

አፍቃሪ ወያኔ የጠቅላይ ቤተክህነቱ ባለሟል አባ ኢዮብ ስለኢትዮጵያ አንድነት ሲገለጽላቸው"ይህ የሸዋ ሸፍጥ ነው" የሚሉት ያረጀ ያፈጀ ሀገር የመናድ ፕሮፓጋንዳ በዋርካ መልኩን ቀይሮ ስለመጣ ጠንቀቅ ነው!

እግዚአብሄር ያሳያችሁ ከትግራይ እስከ ደቡብ ሸካ የስጋና ደም ትስስር ያላቸው በወያኔ በግፍ የተጠፈነጉ መሪዎች እንዴት በሸዋነት ብቻ ይታማሉ?ይህ ስውር ወያኔያዊ ትግል ማኮላሻ ሴራ ነው::

ዲጎኔ ሞረቴው ከህብረብሄርና ህብረክፍለሀገራት አንዲት ኢትዮጵያ አምባ
ሰላም ድጎኔ!

ይህን የመከፋፈል ሴራቸውን ህዝቡ ጠንቅቆ ስለሚያውቀው የሚያሳስበን አይሆንም:: ነገር ግን ለዚህ ላረጀና ለከርፋ አባባላቸው መልስ እየሰጠን ጊዜ ላለማባከን የወሰድነውን አቋም ማጠናከሩ ላይ ብቻ እንበርታበት :!: የሞተ አሳ መግማት የሚጀምረው ከጭንቅላቱ ነው እንደሚባለው ሁሉ የሟቹ የወያኔም ጭንቅላት ክርፋት የአለምን ህዝብ ሁሉ አፍንጫ ካስያዘው ሰንብቷል:: ስለዚህ ከግማቱ መሸሽ ብቻ ነው የሚያዋጣን
:lol:

ሰላም ለህዝባችን!!
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am

Postby ዳጋፉፍ » Wed Feb 08, 2006 8:25 pm

በጣም ጥሩ እርምጃ ነው::እንደዚህ ካሰባችሁ ሁሉም የተሰማውን የመግለጽ መብቱ ያለ ስድብ ለመቀበልና ለማስተናገድ ተዘጋጅታችኋል ማለት ነው::መልስ ለመስጠት ምናልባት ራሳችሁ በራሳችሁ ማእቀብ ብትጥሉም ቅሉ: የወሬኛነት አባዜ በቀላሉ ስለማይለቃችሁ ከማንበብ እንደማትቦዝኑ ግን እርግጠኛ ነኝ::ለማንኛውም መልካም ጅምር...
"ሳይንቲስቶቻችሁ ሰው እንዴት በህይወት እንደሚኖር ያስተምሯችኋል፡እኔ ደግሞ ሰው እንዴት በህይወት እንደማይኖር አሳያችኋለሁ" ጆሴፍ ስታሊን
ዳጋፉፍ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 108
Joined: Thu Jul 14, 2005 3:49 am
Location: ዩ ኤስ አሜሪካ

Postby እርም » Wed Feb 08, 2006 8:54 pm

:arrow:
Long Live Ethiopia !!!
እርም
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1254
Joined: Tue Oct 11, 2005 12:21 pm
Location: ethiopia

Postby ዛግሪ » Wed Feb 08, 2006 11:00 pm

:roll:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby ዛግሪ » Thu Feb 09, 2006 12:02 am

:arrow:
አለታ wrote:ለትግሉ ያለን ጥንካሬ የሚለካው በቃላችን ስንገኝ ነው ::

በተደጋጋሚ ብዙዎቻችን ለማለት ሞክረናል ::
ከነዚህ አረመኔዎች ጋር አፍ አንካፈት, መልስም አንስጣቸው

ይህ ምን ያህል ከባድ ነው ?
በትግላችን በአሸናፊነት ልንወጣ የምንችለው ስሜታዊነትን ስንቆጣጠረው ነው :: እነዚህ ይሉኝታ ቢስ አረመኔዎችና በህዝብ የተተፉ አተላዎች ባቀረሹ ቁጥር አፋቸውን ለምን እንደምንዳብስላቸው ሊገባኝ አልቻለም ::

ሰው ከሚጠላው ተራ ፍጡር ጋር እንዴት መልስ ይመላለሳል ? ትላንት ኦሮሞ, አማራ ባሉበት ክርፋት አፋቸው ዛሬ ሸዋ, ወሎ የሚለው ትፋታቸው ሲወጣ እንዴት አይሸተንምና አንሸሸውም ::

ግም ለግም ተያይዘህ አዝግም
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Postby የዘመኑ ልሳን » Thu Feb 09, 2006 9:05 am

እኔ ሰሞኑን ሲገርመኝ የነበረ ነገር ነው:: እባካችሁ እስቲ በቃላችን እንጽና ወያኔ በከፈተው ውስጥ አንክፈተው ካነበብንም መልስ አንስጥ ሁለት ሦስቴ ተሳድበው የሚመልስላቸው ሲያጡ ይጠፋሉ::መልስ ቢያስፈልግ እንኳን አዲስ የራሳችንን ከፍተን እንስጥ:: በዚህ በኩል ዛግሪን እንደምሳሌ መውሰድ እንችላለን:: በተለይ መጨረሻቸው ላይ "ከሰሀሊነ" የሚል የመደምደሚያ የሚጠቀሙ ጸሐፊዎች የወያኔ ካድሬ የከፈቱት ውስጥ ገብተው መልስ መስጠት ቢያቆሙ መልካም ነው:: ይህን እንደምሳሌ አነሳውት እንጂ ሌሎቻችንም ገብተንበታል:: ጠፍተው አዲስ የመጡ እንደ ቆቁ አይነቶችም የወያኔ ጽሁፎች ላይ መልስ መስጠት እንዲያቆሙ የምታውቃቸው በPM ብታስረዱ ጥሩ ይመስለኛል::እስቲ ሁላችንም እንደቃላችን እንሁን
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests