ይሉኝታ ይሉኝታ ከማያውቅ ጋራ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ይሉኝታ ይሉኝታ ከማያውቅ ጋራ

Postby ስድስቶ » Thu Feb 09, 2006 3:30 am

የኢትዮፕያ ህዝብ ያሳዝነኛል
በይሉኝታ ተለጉሞ መቃብር ወረደ
ይሉኝታ ለሚያውቅ ነው እንጅ ይሉኝታ
ይሉኝታ ለማያቅ ይሉኝታ ምን ያደርጋል

በዬአገሩ የብቻውን እየተሰበሰበ የአቁአም መግለጫ
የሚያወጣ ትግሬ
ግረፈው ግደለው የሚለው ትግረ
ደፍሮ የዘረኞችን ብልግና መናገር
እንካ የማይደፍር ትውልድ
በይሉኝታ ታንቆ ሊሞት ነው

ቢነግሯቸው ቢነግራኦቸው
ላይገባቸው ዝምታው ምንድን
ነው
ከዚህስ በላይ ምን ይምጣ
ከሞት በላይ
ምን አለ
ምንስ ያመጣሉ ከሞት በላይ
የምን ይሉኝታ
ስድስቶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 584
Joined: Wed Jul 14, 2004 11:40 pm
Location: Meshualekia, Addis Ababa

Postby የዘመኑ ልሳን » Thu Feb 09, 2006 9:23 am

ስድስቶ በሀሳብህ ትክክል ነው:: ወያኔን በአብዛኛው በለው ግደለው የማያዳግም እርምጃ ውሰድ እያሉ የሚያስጨፈጭፉ ጥቂት የማይባሉ የትግራይ ሰዎች በተለይ በዚህ በምዕራቡ አለም ይገኛሉ:: እነዚህ ሰዎች የእጃቸውን የሚያገኙበት ግዜ እሩቅ አይደለም:: በቅርቡ በ Denver ውስጥ ከ100 የማይበልጡ የወያኔ ደጋፊ ተብዬዎች ተሰበሰቡና ግደላቸው የማያዳግም እርምጃ ውሰድ የሚል መግለጫ አውጥተው ተለያዩ::በኃላ ላይ በዴንቨር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ወያኔን ደገፉ ግደላቸው የማያዳግም እርምጃ ውሰድ አሉ ተብሎ በወያኔ የፐሮፓጋንዳ መሰራጫዎች ተዘገበ:: እዚህ ጋር ማስተዋል ያለብን ከእነዚህ ብዙህ እጥፍ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጆች በዚህ ከተማ ይኖራሉ ነገር ግን የወያኔ ስብሰባ ውስጥ ተገኝተው ግደላቸው የማያዳግም እርምጃ ውሰድ ብለው ወያኔን አላበረታቱም:: የተወሰኑት ሳይመቻቸው ስለቀረ ነው ብንል አብዛኛው ግን ወያኔን አንቅሮ ስለተፋ ነው በወያኔ ስብሰባ ያልተገኘው::ይህን በምን አወክ ብትለኝ ቅንጅት በአንድ ወቅት በጠራው ስብሰባ ላይ ቀላል የማይባሉ የትግራይ ተወላጆች በስብሰባው ላይ ተገኝተው ድጋፋቸውን ገልጸዋል::በሌላ በኩል በሌሎች የትግራይ ተወላጆች የወያኔ ተቋዋሚ ድርጅቶች ውስጥ የሚሳተፉ ደግሞ ቀላል አይባሉም:: ስለዚህ ወያኔን እየተቋወሙ ነገር ግን አማራጭ አጥተው ተቋውማቸውን በይፋ መግለጽ የፈሩ ስለሚኖሩ አማራጭ አተው ወያኔ ጋር ከሚቀላቀሉ ትግሉ እነሱንም ያካተተ እንዲሆን በጥንቃቄ ትግሉን ብናስኬደው መልካም ይመስለኛል::
የዘመኑ ልሳን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2672
Joined: Tue Jun 07, 2005 7:16 am
Location: USA

please!!!

Postby woyaneleba » Thu Feb 09, 2006 1:53 pm

የዘመኑልሳንምንነካሕ?pleasedon'treplaytothesocalledሰድሰቶ(እባብ)
woyaneleba
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 10
Joined: Sat Feb 04, 2006 6:03 pm

Postby ስድስቶ » Thu Feb 09, 2006 9:36 pm

ኤዲያ ወግድ

ከሞት በላይ ምን ሊመጣ

በይሉኝታ ታፍነን እንሙት
እየተጨፈጨፍን
ባይሆን በደላችንን ተንፍሰነው
እንሙት እንጅ
መገደላችን ላይቀር
ይሉኝታ ለማያውቅ ይሉኝታ
ምን ዋጋ አለው
ስድስቶ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 584
Joined: Wed Jul 14, 2004 11:40 pm
Location: Meshualekia, Addis Ababa


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests