ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby ኣቢሲንያ » Thu Feb 09, 2006 4:30 pm

ሻብያ የ ህይወቱ 98 % በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::
ከ መጥፋቱ በፊት ግን ከጠፉት አጋንንት ጋር በማበር ህውከት ለመፍጠር የሚሰራው ስራ ውጤት ሊያስገኝለት ስላልቻለ,ቀሪዋን 2 % ራሱ በ suicide (ህዝቡን ትቶ በመፈርጠጥ)ሊያጠናቅቅ ነው::
የዛሬን አያድርገውና, ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ወቅት ""ቅንጅት""ተብሎ ይጠራ ከነበረው አላዋቂ ተቃዋሚ ጋር በጋራ ይሰሩ እንደነበር::የ ሩቅ ግዜ ትዝታችን ነው::
ዓወት ንሐፋሽ ኢትዮጵያ::
ኣቢሲንያ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Feb 02, 2006 5:49 pm

Re: ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby ቃኘው » Thu Feb 09, 2006 4:54 pm

አቢሲኒያ!
ስለ ሻቢያ ራሱ ሻቢያው የወያኔው ፈጣሪ በመሆኑ ራሱ ያመጣውን የወለደውን ልጁን እንዴት መሰናበት እንደሚችል በሚገባ ያውቀዋል በሚል እገምታለሁ::

ነገር ግን ቅንጅቱ አላዋቂ ተቃዋሚ አይደለም የሚል ግምት አለኝ ምንም እንኳን የቅንጅቱ አባል ባልሆንም ስለሞራላቸው ምንጊዜም የምደግፋቸው ነኝ::

ያንቺ/ተ: ጉዳይ ነው እንጂ አንተም አቢሲኒያ የምትባል ጉድ!!!

" ያላዋቂ ሣሚ ንፍጥ ይለቀልቃ" ይባላል:: አንተም ያንን ትመስለኛለህ::

ሻቢያ ከመገንጠሉ በስተቀር በግልጽ ኢትዮጵያዊያንን ጠዋት ማታ አስቦ አልገደለም አላሰራቸውም:: ወያኔ ወንድምህ ግን አገሪቷን ከመዝረፉ በላይ ከዚያም አልፎ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ልጆቿን በእስር እያሰቃየ ይገኛል:: ከ580 የሚበልጡትን በህብረት መቃብር በማዘጋጀት ረሽኖ ደብቋል ጊዜው ሲደርስ ያሁሉ ጉዱ ይወጣል::

ፋሽስቱ ወያኔ ኢህ አዴግ ህወኃት አንድም ሁለትም ሶስትም ዓይነቶች ሰይጣናዊያን መጥፋት አለባቸው ብሎ የኢትዮጵያ ህዝብ ፈርዶባቸዋ´ እንደአንተ ያለው አጎብጓቢያቸው ግን በሌላው ላይ የራሳቺሁን ጥፋቶች ሁሉ ለመላከክ ትፈልጋላቺሁ::

21ኛ ክፍለ ዘመን እንኳን መሆናቺሁን ሳታውቁ እንደ 17ኛው ዘመን ነው እያሰባቺሁ ያላቺሁ:: አጭበርባሪ ሁሉ ቆይ ብቻ ጠብቅ ህዝቡ አንድ ቀን እንደሚሰለቅጣቺሁ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ለሆዳቸው ያደረትን ይጨምራል::

ከአክብሮት ጋር

ቃኘው
ከ(ሰሐሊን)ኣቢሲንያ wrote:ሻብያ የ ህይወቱ 98 % በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::
ከ መጥፋቱ በፊት ግን ከጠፉት አጋንንት ጋር በማበር ህውከት ለመፍጠር የሚሰራው ስራ ውጤት ሊያስገኝለት ስላልቻለ,ቀሪዋን 2 % ራሱ በ suicide (ህዝቡን ትቶ በመፈርጠጥ)ሊያጠናቅቅ ነው::
የዛሬን አያድርገውና, ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ወቅት ""ቅንጅት""ተብሎ ይጠራ ከነበረው አላዋቂ ተቃዋሚ ጋር በጋራ ይሰሩ እንደነበር::የ ሩቅ ግዜ ትዝታችን ነው::
ዓወት ንሐፋሽ ኢትዮጵያ::
tank you
ቃኘው
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Thu Oct 23, 2003 11:35 pm
Location: Man

Postby ሰባስቶፖል ዘ » Thu Feb 09, 2006 5:05 pm

አይ ግራ የገባው ዎያኔ የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ 8) ወደድክም ተላህም የኢትዮዽያ ህዝብና የኤርትራ ህዝብ ዎያኔን አስወግዶ ተከባብሮ ለመኖር ተዘጋጅቷዋል ይልቁኑ እዚህ መለቅለቁን ተውና ሄደህ ከመለስ ጋር ተቫምተህ የተረፉትን ባንኮች ዝረፍ 99% ኖረሀል ኑሮ ከተባለ ፈጣጣ ባንዳ:: ድል ለኢትዮዽያ !!!
Don't give up the fight !!!
ሰባስቶፖል ዘ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 185
Joined: Thu Feb 09, 2006 4:38 pm

Postby ራሄላ » Thu Feb 09, 2006 5:19 pm

[quote="ሰባስቶፖል ዘ ጦquot;]አይ ግራ የገባው ዎያኔ የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች አሉ 8) ወደድክም ተላህም የኢትዮዽያ ህዝብና የኤርትራ ህዝብ ዎያኔን አስወግዶ ተከባብሮ ለመኖር ተዘጋጅቷዋል ይልቁኑ እዚህ መለቅለቁን ተውና ሄደህ ከመለስ ጋር ተቫምተህ የተረፉትን ባንኮች ዝረፍ 99% ኖረሀል ኑሮ ከተባለ ፈጣጣ ባንዳ:: ድል ለኢትዮዽያ !!![/quote]

ፈሳም ሻብያ::
ራሄላ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Sat Jan 21, 2006 11:02 am

Re: ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby ራሄላ » Thu Feb 09, 2006 5:39 pm

ኣቢሲንያ wrote:ሻብያ የ ህይወቱ 98 % በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::
ከ መጥፋቱ በፊት ግን ከጠፉት አጋንንት ጋር በማበር ህውከት ለመፍጠር የሚሰራው ስራ ውጤት ሊያስገኝለት ስላልቻለ,ቀሪዋን 2 % ራሱ በ suicide (ህዝቡን ትቶ በመፈርጠጥ)ሊያጠናቅቅ ነው::
የዛሬን አያድርገውና, ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ወቅት ""ቅንጅት""ተብሎ ይጠራ ከነበረው አላዋቂ ተቃዋሚ ጋር በጋራ ይሰሩ እንደነበር::የ ሩቅ ግዜ ትዝታችን ነው::
ዓወት ንሐፋሽ ኢትዮጵያ::

ናይ እማን::ሐቅኪ(ካ)
ኣቢሲንያ ሐፍተይ(ሐወይ)::
ራሄላ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Sat Jan 21, 2006 11:02 am

Re: ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby yodit24 » Thu Feb 09, 2006 5:43 pm

ሰላም ሰላም ራሄላ ከመይ አለኺ
በጃኻትኩም እዞም ናይ ደርጊ አራዊት ዝጽሕፍዎ አርእስቲ አቲኹም መልሲ አይተሀቡ...አይርደኦምን ናይ በሐቂ ዶንጎላታት እዮም.. :lol:
ሰላምን ራህዋ
ኒደቂ ትግራይ
ዮዲ
______________________________
ዘይንድይ'ቦ ጎቦ የለን መስመር እዩ ሐይልና!
yodit24
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Thu Sep 25, 2003 4:32 pm
Location: Mekelle

Re: ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby ማንትሩ » Thu Feb 09, 2006 6:33 pm

ምን ልበልህ በዐዱ አምርኛ ተናጋሪ አበሲኒያ የስምህ ትርጉም ለኔ የተገለጥልኝ ሌላ ለአንተ ግን እኒንጃ ለማንኛው አማርኛ ዲክሽነሪ ተጠቀም ብዙ ትማራለህ ስምህና አነጋገርህ አይገናኝም እውነት ኢትዮጵያዊ ነህ?ይህን ስልህ የፓርቲ ደጋፊ ሆኜ አይደለም በአነጋገርህ አዝኜ እንጂ ለኔ ሁለቱም መሪዎች ጊንጥ ናቸው ግን ስለውነት ተናገር ኤርትራ2% ሲቀራት መለስ ከዜሮ በታች መሆኑን አትርሳ አወዳደቃቸው እንደወንበር አያያዛቸው ነው እስቲ ይህችን ሳይት ተመልከትwww.ethioforum.org ፍርጠጣው ተያይዘውለሀል ከጦሮችህ አብዛኛው የት ይገቡ ይሆ?ዘመኑ ከባድ ነው መሸሽ አይቻልም ይከፍሉዋታል አንተም ከህሊና እዳ ለመዳን ነገ ሁሉ ሲስተካከል እንዳታፍር ህሊናህን የሰው ልጅ የሚያስብበትን ቅን መንገድ አሲዘው ዛሬ ነው ቀን ሳይመሽ በርታ;;;;;

ኣቢሲንያ wrote:ሻብያ የ ህይወቱ 98 % በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::
ከ መጥፋቱ በፊት ግን ከጠፉት አጋንንት ጋር በማበር ህውከት ለመፍጠር የሚሰራው ስራ ውጤት ሊያስገኝለት ስላልቻለ,ቀሪዋን 2 % ራሱ በ suicide (ህዝቡን ትቶ በመፈርጠጥ)ሊያጠናቅቅ ነው::
የዛሬን አያድርገውና, ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ወቅት ""ቅንጅት""ተብሎ ይጠራ ከነበረው አላዋቂ ተቃዋሚ ጋር በጋራ ይሰሩ እንደነበር::የ ሩቅ ግዜ ትዝታችን ነው::
ዓወት ንሐፋሽ ኢትዮጵያ::

ቸርያሰንበተን
Last edited by ማንትሩ on Thu Feb 09, 2006 6:39 pm, edited 1 time in total.
ማንትሩ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 58
Joined: Mon May 16, 2005 9:45 pm
Location: united states

Postby ጩ ቤ ው » Thu Feb 09, 2006 6:37 pm

:(
Last edited by ጩ ቤ ው on Mon Mar 06, 2006 4:23 pm, edited 1 time in total.
ጩ ቤ ው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Tue Feb 07, 2006 4:35 pm

Re: ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby ኣቢሲንያ » Fri Feb 10, 2006 7:48 am

ማንትሩ wrote:ምን ልበልህ በዐዱ አምርኛ ተናጋሪ አበሲኒያ የስምህ ትርጉም ለኔ የተገለጥልኝ ሌላ ለአንተ ግን እኒንጃ ለማንኛው አማርኛ ዲክሽነሪ ተጠቀም ብዙ ትማራለህ ስምህና አነጋገርህ አይገናኝም እውነት ኢትዮጵያዊ ነህ?ይህን ስልህ የፓርቲ ደጋፊ ሆኜ አይደለም በአነጋገርህ አዝኜ እንጂ ለኔ ሁለቱም መሪዎች ጊንጥ ናቸው ግን ስለውነት ተናገር ኤርትራ2% ሲቀራት መለስ ከዜሮ በታች መሆኑን አትርሳ

ኣቢሲንያ wrote:ሻብያ የ ህይወቱ 98 % በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::
ከ መጥፋቱ በፊት ግን ከጠፉት አጋንንት ጋር በማበር ህውከት ለመፍጠር የሚሰራው ስራ ውጤት ሊያስገኝለት ስላልቻለ,ቀሪዋን 2 % ራሱ በ suicide (ህዝቡን ትቶ በመፈርጠጥ)ሊያጠናቅቅ ነው::
የዛሬን አያድርገውና, ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ወቅት ""ቅንጅት""ተብሎ ይጠራ ከነበረው አላዋቂ ተቃዋሚ ጋር በጋራ ይሰሩ እንደነበር::የ ሩቅ ግዜ ትዝታችን ነው::
ዓወት ንሐፋሽ ኢትዮጵያ::

ቸርያሰንበተንቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
እኔኮ በጣም የሚገርመኝ,ስለ ሻብያ ሲነሳ እንዴት እንደምትደነግጡ ነው::
ለካ ዋርካ ሻብያ ብቻ ነው የሚጠቀምባት,
አሁን ገባኝ::
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ሻብያ ፈሳም ቅዘናም ነው::
ድሮ ከ ሞተው ""ቅንጅት"" ጋር መሞት ሲገባው እግዚአብሄር አተረፈው::
ኣቢሲንያ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Thu Feb 02, 2006 5:49 pm

Re: ሻብያ 98% of his lifetime አጠናቀቀ::

Postby አቡዬ » Fri Feb 10, 2006 10:32 am

ኣቢሲንያ wrote:
ማንትሩ wrote:ምን ልበልህ በዐዱ አምርኛ ተናጋሪ አበሲኒያ የስምህ ትርጉም ለኔ የተገለጥልኝ ሌላ ለአንተ ግን እኒንጃ ለማንኛው አማርኛ ዲክሽነሪ ተጠቀም ብዙ ትማራለህ ስምህና አነጋገርህ አይገናኝም እውነት ኢትዮጵያዊ ነህ?ይህን ስልህ የፓርቲ ደጋፊ ሆኜ አይደለም በአነጋገርህ አዝኜ እንጂ ለኔ ሁለቱም መሪዎች ጊንጥ ናቸው ግን ስለውነት ተናገር ኤርትራ2% ሲቀራት መለስ ከዜሮ በታች መሆኑን አትርሳ

ኣቢሲንያ wrote:ሻብያ የ ህይወቱ 98 % በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል::
ከ መጥፋቱ በፊት ግን ከጠፉት አጋንንት ጋር በማበር ህውከት ለመፍጠር የሚሰራው ስራ ውጤት ሊያስገኝለት ስላልቻለ,ቀሪዋን 2 % ራሱ በ suicide (ህዝቡን ትቶ በመፈርጠጥ)ሊያጠናቅቅ ነው::
የዛሬን አያድርገውና, ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ ወቅት ""ቅንጅት""ተብሎ ይጠራ ከነበረው አላዋቂ ተቃዋሚ ጋር በጋራ ይሰሩ እንደነበር::የ ሩቅ ግዜ ትዝታችን ነው::
ዓወት ንሐፋሽ ኢትዮጵያ::

ቸርያሰንበተንቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
እኔኮ በጣም የሚገርመኝ,ስለ ሻብያ ሲነሳ እንዴት እንደምትደነግጡ ነው::
ለካ ዋርካ ሻብያ ብቻ ነው የሚጠቀምባት,
አሁን ገባኝ::
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ሻብያ ፈሳም ቅዘናም ነው::
ድሮ ከ ሞተው ""ቅንጅት"" ጋር መሞት ሲገባው እግዚአብሄር አተረፈው::
አሃ ወያኔ አሁን በሱሪው ላይ እንደ ቀ... ማለትህ ነው እኛ እንኳን ሻቢያ ብቀ.. ወይም ቢፈሳ ጉዳያችን አይደለም ጉዳያችን በዘመናችን ወደር ያልተገኘለትን ፋሽስታዊ ፓርቲና ናዚስት መሪዎቹን ማስወገድ ከዚያም በመቃብራቸው ላይ ዲሞክራሲን መመስረት ፋሽስም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድራችን ማጥፋት ዛሬ በመቃብሩ አፍ ላይ ቆማችሁ ለዚህ ፋሽስት ፓርቲ የምትሟገቱና የምትታገሉ ሁሉ አንድ ነገር ተገንዘቡ ፋሽስት ወያኔን እንደምንመለከተውና እንደምንሰማው ከፍተኛ የጦር መኮንኖቹ እንኳን እየከዱት ነው አንዳንድ ባለሥልጣኖችም በሄዱበት በዙያው እየቀሩ ነው የናዚ መለስስ የሃሰት ዲሞክራሲ ዕራቁቱን የወጣበትና በአምባገነንነትና በፋሽስትነት የተፈረጀበት ጊዜ ነው
ጊዜው ደግሞ ለፋሽስታዊ አመለካከት ቦታ የሚሰጥበት አይደለም በማፈን በመግደል በማሰር የዳበረ ዲሞክራሲ በየትኛውም ዓለም አልታየም ምናልባት አላውቅም አልባኒያ ካለ የወያኔ ሞዴል አልባኒያ ስለሆነ ዛሬ ናዚ መለስ እንዳበደ ውሻ ከአንዱ ወደ አንዱ እያለ የሚክለፈለፈው በሞቱ ዋዜማ ላይ እንዳለና በሥልጣን ለመቆየት የሚያደርገው ሙከራ ነው በድንጋይ ወርውረው እንዳባረሩት ውሻ ጭራውን ቆልፎና እንገቱን አቀርቅሮ ጥግጥጉን እንደሚሮጥ ውሻ ከብራስልስ አፍሮ ተመልሷል
ግን ለምን እዚህስ መድረስ አስፈለገ?ዲሞክራቲክ ነኝ ካለ የህዝቡን ልሳናት ወደ ዘብጥያ መወርወር ለምን አስፈለገ
ለምንስ ምርጫ ምርጫ አለና ሲሽነፍ የሕዝቡን መሪዎች በሃሰተኛ ወንጀል ማሰር አስፈለገው ለመሆኑ ጀሌዎቹ ይህንን ለደቂቃ ያህል እንኳን አስባችሁባታል? ወይስ በውሃ እንደተሞላ ጣሳ የተሞላችሁትን እዚህ ድህረገፅ ላይ እየመጣችሁ መትፋት ነው?
ሰውን ከእንሰሳ የሚለየው ማሰብ መቻሉ ነው ታዲያ የእናንተ ማሰቢያ የት ገባ ?ህፃናትና አዛውንት በፊታችሁ ያለ ጥፋታቸው ሲደፉ እያያችሁ እሰየው ትላላችሁ?ምን አንጀትስ ቢኖራችሁ ይህንን ጭራቅ ደግፋችሁ ትቆማላችሁ?
ጊዜው ሳይጨልም ሳይመሽባችሁ አሁኑኑ ወደ ሚያዋጣችሁ ወደ ህዝቡ ተመለሱ መልሳችሁ እምቢ ከሆነ ጊዜውን ጠብቆ የሚመጣው ሕዝባዊ ማዕበል እያላጋ እንዳይተፋችሁ ብታስቡበት የተሻለ ነው ናዚ መለስ ምን ያህል በሕዝቡ የተጠላ መሪ እንደሆነ አፋችሁ ቢክድም ልባችሁ ግን አይክድም
ሌላው ደግሞ ሻዕቢያና ቅንጂት ግንኙነት አላቸው እያላችሁ የምትወሸክቱት ውሸት ያሰለቸን ነገር ነው የእናንተን ማንነት እንኳን ኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊ ያልሆነውም በሚገባ ተርድቶላችሁዋል ድካማችሁ ሁሉ ከንቱ ነው ለማለት ነው
አቡዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 240
Joined: Tue Jan 06, 2004 6:17 pm
Location: united states

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests