ጾመ ኢትዮጵያ ታውጆዋልና እንጹመው

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጾመ ኢትዮጵያ ታውጆዋልና እንጹመው

Postby gaz » Fri Feb 10, 2006 8:07 am

ጾመ ነነዌን ጾመ ኢትዮጵያ ብለን እንድንጾመው ተጠይቀናልና ሁላችንም ለሰላማችን ላገራችን እንጹመው::
http://www.ethkogserv.org/

http://us.f602.mail.yahoo.com/ym/ShowLe ... an=1&Idx=5

http://us.f602.mail.yahoo.com/ym/ShowLe ... an=1&Idx=5

እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ
ሰላም ላገራችን
gaz
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 34
Joined: Wed Jun 15, 2005 1:32 pm
Location: ethiopia

Postby ቅሩንፉድ » Fri Feb 10, 2006 10:44 am

አዎ የነነዌ ጾም ሁላችንም ለአገራችንን ልንጾም ይገባል ካልፈው ታሪክ ትምህርት ልንወስድ ይገባልን ስንት ስዎች ከጥፋት የዳኑበትቀን ነው:: ወግኖቻችን በየእስርቤት ታጎርዋል:: አልቅሰን ልንጾም ይገባል::
ቅሩንፉድ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 346
Joined: Fri Apr 15, 2005 9:07 pm
Location: germany

Postby ካሲዮ » Fri Feb 10, 2006 12:13 pm

ያቅሙን የወረወረ ንፉግ አይባልም: እግዚአብሄር ጥላቻን, መናናቅን አስወግዶ: ለገዢዎቻችንም መልካም ልቦና ሰቶ ጥሩ ኢትዮጵያን ቢያሳየን መልካም ነው, አዎ ያደርግልናል:
ካሲዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Wed Feb 08, 2006 9:55 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests