ማስታወሻ ለቀናኢ ኢትዮጵያውያን ብቻ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ማስታወሻ ለቀናኢ ኢትዮጵያውያን ብቻ

Postby ራስ ንጉስ » Fri Feb 10, 2006 10:36 am

"ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" የሚሰራበት ዘመን አበቃ :!:

እናም ወገኖች እድሜ ለቴክኖሎጅ!በያላችሁበት በሁሉ መልክ አገራችንን በማጅራቷ እያረዱ ያሉ ነገ ከሚመጣው ህዝባዊ መንግስት ጋር ካባ ለውጠው ከህዝብ ሊቀላቀሉ ኑሮን በተከረባበት እንጅ ለህዝባችን ደምና እንባ ደንታ የሌላቸው ብዙ አድርባዮች መሀላችን አሉና የእነዚህን ሰዎች የክፋት ድርጊት በተለያየ በዘመኑ ቴክኖሎጅ ውጤት እየተጠቀምን ለመረጃነት እንሰብስብ በግሌ እያደረኩ ነው

ያ የፍርድ ቀን ሲመጣ ወለምዘለም የለም አፍጫቸውን ይዘን በነቂስ ለፍርድ እናቀርባቸዋለን ለዚህም ሁላችንም በያለንበት መረጃ እንሰብስብ እዚህ ላይ የመረጃ ስብሰባውን ዘዴ ለቀባሪ አረዱት እንዳይሆን መዘርዘር አያስፈልገኝም

ዋናው ነገር ብቻ አልተናገርኩም :!: አላደረኩም :!: አልነበርኩም! እኔ አይደለሁም :!: አይመለከተኝም :!:እኔ አላቅም ወዘተ. እንዳይሉ እንዳይፈናፈኑ ለማረግ መረጃ እያንዳንዳችን በያለንበት እንሰብስብ!
Etiopia Tikdem!
ራስ ንጉስ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 376
Joined: Mon Dec 08, 2003 8:10 pm
Location: Jupiter

Postby ፎንቃው » Fri Feb 10, 2006 7:42 pm

ምን እንደምትል የገባው የለም... ይልቅ ተመልሰህ ናና እነ እከሌ እኛ በምንመሰርታት (ምን?!) ስልጣን እንዳያገኙ ስማቸውን እናውጣ በል የሆንክ ጅል ነገር!!!!!!!!!

አንተና ዘመዶችህ ኢትዮጵያ ልትገቡ እንደማትችሉ ግን እኔ አረጋግጥልሀለሁ:: ነብሰ ገዳይ ኢሰፓ... እስከአሁን ድረስ ለፍርድ ይቀርቡ ዘንድ ይፈለጋሉና....ይልቅ እንጣጥ አትበል መሰበሪያህ መድረሱን በርግጠኝነት ካላወክ በስተቀር!!!
ድንጋይ ራስ!!!!
Don't let yesterday use up too much of today.
ፎንቃው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 222
Joined: Thu Oct 20, 2005 6:44 pm
Location: jamaica

Re: ማስታወሻ ለቀናኢ ኢትዮጵያውያን ብቻ

Postby ዶኑ » Fri Feb 10, 2006 7:51 pm

[
quote="ራስ ንጉስ"]"ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላ
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ" የሚሰራበት ዘመን አበቃ :!:

እናም ወገኖች እድሜ ለቴክኖሎጅ!በያላችሁበት በሁሉ መልክ አገራችንን በማጅራቷ እያረዱ ያሉ ነገ ከሚመጣው ህዝባዊ መንግስት ጋር ካባ ለውጠው ከህዝብ ሊቀላቀሉ ኑሮን በተከረባበት እንጅ ለህዝባችን ደምና እንባ ደንታ የሌላቸው ብዙ አድርባዮች መሀላችን አሉና የእነዚህን ሰዎች የክፋት ድርጊት በተለያየ በዘመኑ ቴክኖሎጅ ውጤት እየተጠቀምን ለመረጃነት እንሰብስብ በግሌ እያደረኩ ነው

ያ የፍርድ ቀን ሲመጣ ወለምዘለም የለም አፍጫቸውን ይዘን በነቂስ ለፍርድ እናቀርባቸዋለን ለዚህም ሁላችንም በያለንበት መረጃ እንሰብስብ እዚህ ላይ የመረጃ ስብሰባውን ዘዴ ለቀባሪ አረዱት እንዳይሆን መዘርዘር አያስፈልገኝም

ዋናው ነገር ብቻ አልተናገርኩም :!: አላደረኩም :!: አልነበርኩም! እኔ አይደለሁም :!: አይመለከተኝም :!:እኔ አላቅም ወዘተ. እንዳይሉ እንዳይፈናፈኑ ለማረግ መረጃ እያንዳንዳችን በያለንበት እንሰብስብ![/quote]


ራስ-ንጉስ

ጥሩ አባባል ነው! በተለይ በተለይ የገለልተኝነት አቋም ይዘው ህዝብ ማገልገል በሚገባቸው ቦታ ላይ ሆነው ለግል ጥቅማቸው በማደር ከማፊያው 'መንግስት" ጋር በማበር ድርሻቸውን የማይወጡ ድርጅቶችም ሆኑ ግለሰቦች ስራቸው በሚገባ ተመዝግቦ ሊቀመጥ ይገባል:: ለምሳሌ የሀገራችን ብቸኛው የዕውቀት ማፍሪያ ቁንጮ የሆነውን ዩንቨርስቲ የሚመራው እንድሪያስ እሸቴ በኤርትራ ግንጠላ ጊዜ ከተናገራቸው ሀሳቦች ጀምሮ እስካሁን ድረስ እየፈጸመ ያለው ድርጊት: እንዲሁም በሀይማኖታቸው ጥልቀትና በስነ ምግባራቸው ብቃት ሳይሆን በዘር ሀረጋቸው ተሹመው የኢ/ያን ቤተክርስቲያን በማፍረስ ላይ ያሉት "ፓትሪያርክ' እየፈጸሙት ያለው ድርጊትና የመሳሰለው ሁሉ በስነ ስርአት ተመዝግቦ ቢቀመጥ መጪው ትውልድ የአንድ ወቅት አሳዛኝ የህገሩን ታሪክ ከአይን እማኞች የመስማት እድል ያገኛል ማለት ::እ/ሔር ኢ/ያን ከከሀዲ ልጆቿ ይሰውራት!!
ዶኑ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 411
Joined: Fri Apr 01, 2005 5:31 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google Adsense [Bot], ዞብል2 and 9 guests