ስደት- የካቲት 11 ለመጨረሻ ግዜ ታከብሩታላችሁት!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ስደት- የካቲት 11 ለመጨረሻ ግዜ ታከብሩታላችሁት!!!

Postby ወዲ ኤረይ » Sat Feb 11, 2006 8:42 pm

ስደት,
ስለዚህ ቀሚስህን (ሴት ነገር ነህና) ለብሰህ ለመጨረሻህ ግዜ በደንብ ተደሰት:: የሚቀጥለው አመት እዛው ደደቢትህ እንድ ብለህ ትጀምረዋለህ :lol: :lol: :lol:
ወዲ ኤረይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Sat Jan 21, 2006 6:41 am

Re: ስደት- የካቲት 11 ለመጨረሻ ግዜ ታከብሩታላችሁት!!!

Postby ዛግሪ » Sat Feb 11, 2006 8:51 pm

ወዲ ኤረይ wrote:ስደት,
ስለዚህ ቀሚስህን (ሴት ነገር ነህና) ለብሰህ ለመጨረሻህ ግዜ በደንብ ተደሰት:: የሚቀጥለው አመት እዛው ደደቢትህ እንድ ብለህ ትጀምረዋለህ :lol: :lol: :lol:
.....
ዛግሪ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 966
Joined: Sat Dec 17, 2005 11:31 pm

Re: ስደት- የካቲት 11 ለመጨረሻ ግዜ ታከብሩታላችሁት!!!

Postby ስደት1 » Sat Feb 11, 2006 9:47 pm

ወዲ ኤረይ wrote:ስደት,
ስለዚህ ቀሚስህን (ሴት ነገር ነህና) ለብሰህ ለመጨረሻህ ግዜ በደንብ ተደሰት:: የሚቀጥለው አመት እዛው ደደቢትህ እንድ ብለህ ትጀምረዋለህ :lol: :lol: :lol:


በነገራችን ቀሚስ መልበስ ስድብ አደለም:: የድሮ አቦቶቻችን ምን ዓይነት እንደሚለብሱ እንደነበር ብታውቅ እንድህ ባልልክ ነበር:: ግን አይፈረድብህም ለ60 ዓመታት የፈረንጅ ..... እያጠብክ ስለነበርክ ባህሉ ስለጠፋህ አይቆጠርብህም::

በሌላ በኩል ደግሞ ሴቶችን ለማሳነስ ሞመክርህም ትልቅ ስትት ሰርተኃል:: የት ነብር እንዴ የምትኖረው??? በኢትዮጵያ ታሪክም ሆነ በኤርታራ ሴቶች ከወንዶች ያላነስ ለምብታቸው እና ለአገራቸው ወድቀዋል::

ደደቢት ገቢቸ ብጀምር እካ እንደናተ እና እንደ ሌሎቹ የተወለድኩበትን ቀን እየቆጠርኩኝ መብቴን የሚሰጠኝን አልጠብቅም:: የተነሳሁበት ስለማውቅ በአጭር ጊዜ ዓላማየን ግብ የማደርስ ነኝ:: በተግባር የታየ ነው::

ያደግሞ በደንብ ታውቀዋለህ:: አንድ ጊዜ ጀናራላችን ያለው ላስታውስህ:- "እነሱ ጉድጋድ ሁኖው መዋጋት ይችላሉ እኛ ግን ከጉድጉዳ ውስጥ አውጥን መቅበር እንችላለን:: እነሱም ያውቃሉ::" ብሎ ነበር ያጀግና UN ያራሩጣቹ::

ስለ ደደቢት ሰፊነትዋ ደግሞ ዝነኛው ወዲ ትኹል ያዜሜው ላስታውስ:- "ኣብ ደደቢት ዚወላዓ ሽምዓ ኣብ ኩሉ ሰፊሓ አብሪሀ" ብሎዋል::

ሌላ ደግሞ ከዛ ናቕፋ ወይን ደርሳ ቆፍራ እንትፍሳ ስትዘራላቹ አሁንም ወዲ ትኹል ምስጋናው ሲገልፅ:- ወይን ባዓል ሳእን........" ብሎ ነበር::

ምን ይሁን ሓጎስ አዜሞት የለ "ሰበርቲ ፃሕሎም" ብሎ
ስደት1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 459
Joined: Sun Jul 18, 2004 9:51 pm

Postby ወዲ ኤረይ » Sun Feb 12, 2006 12:21 am

ስደት
በአላቹህ ላይ: ዘፋኝ ሳይሆን አላቃሽ ነው መጥራት ያለባችሁ ;;;ጎረቤታዊ ምክሬን መለገሴ ነው :lol: :lol:
ወዲ ኤረይ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Sat Jan 21, 2006 6:41 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests