የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Sat Feb 26, 2011 3:27 am

አንዳንድ ነገሮች ይገርሙኛል እስኪ ግራሞቴን ላካፍላችሁ:: አረ አንዳንድ ነገሮች ብቻ ሳይሆኑ ቡዙ ነገሮች ይገርሙኛል:: ሰዎች ለምንድነው በህይወታቸው ጊዜ ያልነበራቸው ክብር ሲሞቱ የሚሰጣቸው? ከምር እውነቴን ነው...በህይወቱ መኪና የሌለው ኑሮ ብቻዋን ባህር ላይ እንደተተከለች ዛፍ ወዲያ ወዲህ የሚያላትመው ሰው ሲሞት የተለየ ክብር ይሰጠዋል:: ሬሳው በሊመዝን መኪና ባጃቢ ይሄዳል;: በመንገድ ሁሉ ሲያልፍ የትራፊክ መብራቶች ሁሉ ለሱ ክፍት ይሆኑለታል;: በህይወቱ እያለ ክብር ያልሰጠነውን ሰው ሲሞት ግን አጅበን እንሸኝዋለን:: ቅዱሱ የእግዚአብሄር ቃል አንድ ቦታ ላይ ደሞ ምን ይላል..."ሙታን ሙታንን ይቀብሯቸው ዘንድ ተዋቿው" ይላል:: እንዴት ነው ይሄ ነገር ..? በዚህ ቃል አገላለጽ እኮ እኔ ራሴን ምሳሌ ላድርግና እኔ አሁን በህይወት ያለሁ ይመስለኛል እንጂ ሙታን ነኝ ማለት ነው:: ዝይገርም ነገር እኮ እዩ እናንተዬ:: . :roll: እስኪ መነፈሰ-ቀና የሆናችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ...በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳባችንን እንለዋወጥ:: ከደበራችሁም ጊዜአችሁን መልስ ለመስጠት አታጥፉ ቡዙ ሚሰራ ስራ እንዳላችሁ ይገባኛል.. :wink: ዘላችሁ እለፉት:: በዚህ ጉዳይ ላይ መረጃ እንዲሆነኝ ብዬ ቡዙ የኢንፎርሜሽን ሳይቶችን ሳገላብጥ ይሄንን ሊንክ ስጫን ቡዙ ነገር አየሁ በተለይ ኢንፎርሜሽን ሳይት የሚለው ላይ በተለይ Science and Information News የሚለው ላይ ቡዙ የሳይንስ መረጃዎች አሉና እስኪ እናንተም ፈታትሹና አስተያየታችንን እንለዋወጥ::
ባክብሮት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Feb 26, 2011 4:45 pm

አይ የኔ ነገር... የሚገርሙኝን ነገሮች ላካፍላችሁ ብዬ በባዶ ቤት ጠፋሁ አይደል...እስኪ እንዳይደብረን እቺን ሙዚቃ ልጋብዛችሁ... http://www.youtube.com/watch?v=QwWwMcOS ... r_embeddedመጣሁ ቡዙ ቡዙ የሚገርሙኝ ነገሮች አሉ ..የፓስተሮች ነገር ይገርምኛል,,, ሻላላሚዶ.. :D የቄሶች ነገር ይገርመኛል... የሸካዎች ነገር ይገርመኛል..የመእምናንና መእምናት ታሪክ ይገርመኛል...ጊዜ ያነሳቸው ጊዜ የጣላቸው ሰዎች ነገር ሁሉ ይገርመኛል...ምኑን ልበላችሁ ቡዙ የሚገርመኝ ነገር አለ.....ሲመችና ( ይጠብቃል..) ሲመሽ ( ይላላል) እየመጣሁ አዋያችኌለሁ...በነገራችን ላይ የሀይሌን ነገር ሰማችሁ..?? ጉዲካ አለ.. :? ካልሰማችሁእቺን ተጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዞብል2 » Sat Feb 26, 2011 5:02 pm

ስማ ክቡራን(ዝተቱ) :Pእሩቅ ሳትሄድ ሀገር እየመራን ነው እያሉ የትግራይ ነጻአውጪ :P የነፃአውጪው ሊ/መንበር ሆኖ ደሞ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ነኝ :P በጠመንጃ አፈሙዝ እያስፈረሩ በዲሞክራሲ ተመረጥን :P የሚሉትን አይናአውጣ ፈጣጦችን ምን ትላቸዋለህ :?:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2285
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby MIMI77 » Sat Feb 26, 2011 5:20 pm

አይ ክቢቱ :idea: :idea: አውን ይቺን አጣት ናት እንደማታቅ ምቶናት?

ያንተ ወድም አማረ ምናምን...እንዴት በጋዜጣዋ እንደት እንደምታስፈራራ ተመልከታታ ቅቅቅቅቅ

ይውልማ

http://ethiopianreporter.com/index.php? ... Itemid=576
ክቡራን wrote:አይ የኔ ነገር... የሚገርሙኝን ነገሮች ላካፍላችሁ ብዬ በባዶ ቤት ጠፋሁ አይደል...እስኪ እንዳይደብረን እቺን ሙዚቃ ልጋብዛችሁ... http://www.youtube.com/watch?v=QwWwMcOS ... r_embeddedመጣሁ ቡዙ ቡዙ የሚገርሙኝ ነገሮች አሉ ..የፓስተሮች ነገር ይገርምኛል,,, ሻላላሚዶ.. :D የቄሶች ነገር ይገርመኛል... የሸካዎች ነገር ይገርመኛል..የመእምናንና መእምናት ታሪክ ይገርመኛል...ጊዜ ያነሳቸው ጊዜ የጣላቸው ሰዎች ነገር ሁሉ ይገርመኛል...ምኑን ልበላችሁ ቡዙ የሚገርመኝ ነገር አለ.....ሲመችና ( ይጠብቃል..) ሲመሽ ( ይላላል) እየመጣሁ አዋያችኌለሁ...በነገራችን ላይ የሀይሌን ነገር ሰማችሁ..?? ጉዲካ አለ.. :? ካልሰማችሁእቺን ተጫኑ::
MIMI77
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 940
Joined: Sun Jan 31, 2010 7:10 am

Postby ክቡራን » Sat Feb 26, 2011 6:07 pm

ዞብል ካውሻየርኮር ( የጉልቤ አራዳው) ሀሀሀ...
ሰሞኑን አለማችን በተለይ የአረቡ አለም ቀውጢ ሆናለች:: እድሜ ለዋርካ በልና ዜናዎችን መቼም ሳትሰማ አትቀርም... :D እና ምን ሆነልህ መሰለህ ኢራኖች Vኦኤን ጃም አድርገው ለሄኔሪ ክሊንተን መልክት ማስተላለፍ ችለው ነበር....የሚል ዜና ነበር....አንተም እንደቃምህ እቺን ቤቴን ጠልፈህ ፖኦልቲካዊ ልታደርጋት ተንደፋደፍክ:: :P አራዳነት የባነነብህ አራዳ ነህ:: እኔ እዚህ ቤት ፖሎቲካ አደልም ልጽፍ የፈለኩት:: በ ሺ የሚቆጠሩ የፖሎቲካ ርእሶች አሉ.. እኔም የምሳተፍባቸው...ይሄ ግን ገጠመኜኔ, አግራሞቴን የማሰፍርበትና ቡዙም ባይሆኑ ይሄን አይነት የህይወት ልምድ መስማት ለሚፈልጉ ያለኝን ለማካፈል ከነሱም ለመስማት የከፈትኮአት የኔ የክቡራን የመተከዣ ( የመደበሪያ ) ቤት ናት:: ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዛች ልታቀርብ ትችላለች:: ሁሉንም ነገር ፖሎቲሳይዝድ አታደርገው:: አባባሌ የሚገባህ ከሆነ:: በተረፈ አንድ ነገር ልንገርህ...ያራዳ ልጅ አራዳ ነኝ አይልም:: ዝም ይላል:: {ዞብል ካራዳ } እያልክ ስትጽፍ ሳቄ ይመጣና አፌን እይዛለሁ:: ከምር እውነቴን ነው::

ዞብል2 wrote:ስማ ክቡራን(ዝተቱ) :Pእሩቅ ሳትሄድ ሀገር እየመራን ነው እያሉ የትግራይ ነጻአውጪ :P የነፃአውጪው ሊ/መንበር ሆኖ ደሞ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ነኝ :P በጠመንጃ አፈሙዝ እያስፈረሩ በዲሞክራሲ ተመረጥን :P የሚሉትን አይናአውጣ ፈጣጦችን ምን ትላቸዋለህ :?:

ዞብል ከአራዳ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Feb 26, 2011 6:19 pm

ሚሚ ሙሙቻ ሙቻቻ...ስላም ነሽ ወይ..? 8) አይገርምሽም ምን እንዳልሽ አልገባኝም... ሶሪ ግን. :wink: ለምን በቀጥታ አማርኛ አታወሪም..? ሳይበር ላይ አይደል እንደ ያለነው...የቦሌ ይሁን የካሳንቺስ ይሄ አማርኛሽ አልገባ ብሎኛል...ሰው ላገር ሲል እኮ አይደለም በቴክስት ሀሳብ መለዋወጥ ትቶ ...ባንድ ጠረፔዛ ላይ እየትገናኘ እያመሸም ቢሆን ቡና ይዞ ይወያያል...እና እንዴት ነው ምን ይመስልሻል ይሄ ጉዳይ..? ላገራችን ሰላምና ፍቅር ለማምጣት ስንል ሀሳቦችን እየተገናኘን ብንለዋወጥ ምን ይመስልሻል ማለቴ ነው... :D

MIMI77 wrote:አይ ክቢቱ :idea: :idea: አውን ይቺን አጣት ናት እንደማታቅ ምቶናት?

ያንተ ወድም አማረ ምናምን...እንዴት በጋዜጣዋ እንደት እንደምታስፈራራ ተመልከታታ ቅቅቅቅቅ

ይውልማ

http://ethiopianreporter.com/index.php? ... Itemid=576
ክቡራን wrote:አይ የኔ ነገር... የሚገርሙኝን ነገሮች ላካፍላችሁ ብዬ በባዶ ቤት ጠፋሁ አይደል...እስኪ እንዳይደብረን እቺን ሙዚቃ ልጋብዛችሁ... http://www.youtube.com/watch?v=QwWwMcOS ... r_embeddedመጣሁ ቡዙ ቡዙ የሚገርሙኝ ነገሮች አሉ ..የፓስተሮች ነገር ይገርምኛል,,, ሻላላሚዶ.. :D የቄሶች ነገር ይገርመኛል... የሸካዎች ነገር ይገርመኛል..የመእምናንና መእምናት ታሪክ ይገርመኛል...ጊዜ ያነሳቸው ጊዜ የጣላቸው ሰዎች ነገር ሁሉ ይገርመኛል...ምኑን ልበላችሁ ቡዙ የሚገርመኝ ነገር አለ.....ሲመችና ( ይጠብቃል..) ሲመሽ ( ይላላል) እየመጣሁ አዋያችኌለሁ...በነገራችን ላይ የሀይሌን ነገር ሰማችሁ..?? ጉዲካ አለ.. :? ካልሰማችሁእቺን ተጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby MIMI77 » Sat Feb 26, 2011 7:47 pm

ቅቅቅቅቅ ጡፌን ባጣምም እኮ እንደ ወያኔይቱ አጣብቂኝ ብገባ ናት :idea: ስትክክል ብጥፍ አዳሜ የርሳሽን አሳብ እኔ ላይ እየመረግሽ ልትፍንቅጨርጰሪ (እንዲ ሚባል ቅል የለም) ሆነ....ቃሌን ሳጣምም አሳቤ ይቃናልሻል :idea: :idea: ቃሌን ሳቃና አሳቤ ይጣመምብሻል . :idea: :idea: :idea: ለዛ ናት

ኤኒዌይ...አውን ማ ይሙት የጦቢያ ሪቦርተሩ አማረ ሚያረገው ተንኮል ጠፍቶ ነው....እንደማያቅ ዮንከው ቅቅቅቅቅቅ.... ኅይሌ ገ/ስላሴ ወየንታ መነጥር ውስጥ እንደገባች አሰልጣኙ አጋልጦል....ቅቅቅቅቅ.... በቦሊስ እንዳያስፈራሩት..... አይን ያወጥች ልቶን ናት...ዝም እንዳይሏት በስራዋ ልትቀጥል ናት....ትለዚ የቁጩ ነጣ ጋዜጣ ሪቦርተር.... በአጋጣሚ በተጣፈ በሚመስል ግጥም ....ፎቶ ጎን .... ሰውየይቱ ለጥሩ ምትደክም መስላ አደገኛ እንዶነች ይገልጣል...ቅቅቅቅቅቅቅቅ ተመልሰ የሰተውን ሊንክ ደንቆል አርገ ተመልከት......ማስጠንቀቂያና ማስፈራሪያ ሞና ነው...... :idea: :idea: :idea: ብዙ ጊዜ ወያኔን ምጠላት ሚያረጉትን ስራቸውን ተጦቢያው ለየት ብየ በጠራ ትለምገነዘብ ናት......

ክቡራን wrote:ሚሚ ሙሙቻ ሙቻቻ...ስላም ነሽ ወይ..? 8) አይገርምሽም ምን እንዳልሽ አልገባኝም... ሶሪ ግን. :wink: ለምን በቀጥታ አማርኛ አታወሪም..? ሳይበር ላይ አይደል እንደ ያለነው...የቦሌ ይሁን የካሳንቺስ ይሄ አማርኛሽ አልገባ ብሎኛል...ሰው ላገር ሲል እኮ አይደለም በቴክስት ሀሳብ መለዋወጥ ትቶ ...ባንድ ጠረፔዛ ላይ እየትገናኘ እያመሸም ቢሆን ቡና ይዞ ይወያያል...እና እንዴት ነው ምን ይመስልሻል ይሄ ጉዳይ..? ላገራችን ሰላምና ፍቅር ለማምጣት ስንል ሀሳቦችን እየተገናኘን ብንለዋወጥ ምን ይመስልሻል ማለቴ ነው... :D

MIMI77 wrote:አይ ክቢቱ :idea: :idea: አውን ይቺን አጣት ናት እንደማታቅ ምቶናት?

ያንተ ወድም አማረ ምናምን...እንዴት በጋዜጣዋ እንደት እንደምታስፈራራ ተመልከታታ ቅቅቅቅቅ

ይውልማ

http://ethiopianreporter.com/index.php? ... Itemid=576
ክቡራን wrote:አይ የኔ ነገር... የሚገርሙኝን ነገሮች ላካፍላችሁ ብዬ በባዶ ቤት ጠፋሁ አይደል...እስኪ እንዳይደብረን እቺን ሙዚቃ ልጋብዛችሁ... http://www.youtube.com/watch?v=QwWwMcOS ... r_embeddedመጣሁ ቡዙ ቡዙ የሚገርሙኝ ነገሮች አሉ ..የፓስተሮች ነገር ይገርምኛል,,, ሻላላሚዶ.. :D የቄሶች ነገር ይገርመኛል... የሸካዎች ነገር ይገርመኛል..የመእምናንና መእምናት ታሪክ ይገርመኛል...ጊዜ ያነሳቸው ጊዜ የጣላቸው ሰዎች ነገር ሁሉ ይገርመኛል...ምኑን ልበላችሁ ቡዙ የሚገርመኝ ነገር አለ.....ሲመችና ( ይጠብቃል..) ሲመሽ ( ይላላል) እየመጣሁ አዋያችኌለሁ...በነገራችን ላይ የሀይሌን ነገር ሰማችሁ..?? ጉዲካ አለ.. :? ካልሰማችሁእቺን ተጫኑ::
MIMI77
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 940
Joined: Sun Jan 31, 2010 7:10 am

Postby ክቡራን » Sat Feb 26, 2011 8:51 pm

ሚሚ ወይም ማሞ ( ምርጫው ያንቺ ነው) አሁንም ለምን ግልጽ በሆነ ቆንቌ እንደማትጸፊ ሊገባኝ አልቻለም:: አማረ አረጋዊ ስለ ሀይሌ የጻፈውን ካንቺ ማየቴ ነው... አማረ ሀይሌን በተመለከተ ስላለው ጉዳይ ወይም ስለጻፈው ሀቲት ራሱን አማረን ይመለከታል:: ከኔ ጋር የሚያገናኝው ጉዳይ የለም ..ሊኖርም አይችልም:: እኔ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታ እንደሆነ ጠንቅቄ የማውቀውን ያህል አንዳንዴ የሀይሌ ነገሮች ደሞ በግሌ ያስደሙምኛል..ከመንግስት ጋር ካለበት ሰጣ ገባ ( በነገራችን ላይ ሀይሌ ከመንግስት ጋር ምን አይነት ችግር አለበት..?? ) ወይም ከአማረ ጋር ካለው እንኪያ ሰላምታ የኔን እይታ አታይዥዥው:: "ጋስፕ" የሆነ ነገር "ቫሊድ" የሆነ እውነት ነው ብሎ የሚከራከር ሰው ያናድድኛል...:: ትግስትም የለኝም:: እኔ ይልቁኑ መሬት ላይ ባለ እውነታ ላይ ብቻ ነው ማውራት ነው የምፈልገው:: Are u with me mimye..?? ይህውልሽ ይሄ ሰውዬ ባለፈው አመት ኒውዮርክ ላይ ከሩጫ ወጣሁ አለ ልብ አድርጊ እንግዲህ..ካገር ቤት ሲወጣ ስለዚህ ነገር ትንፍሽ አላለም ከውድድሩ በፊት ይሄ የመጨረሻው እንደሆነም ምንም ፍንጭ አልሰጠም...ውድድሩ ተጀመረ ሀይላችን ሰውነቱን አሟ ሙቆ ሜዳ ገባ ;; ባልታሰበ ሁኔታ ውድድሩን መቀጠል አቃተውና አቌርጦ ወጣ:: እንደ ወጣ ሽንፈቱን በጸጋ መቀበል አልፈለገም:: ስፖርት እኮ ነው ሁልጊዜ እኮ አንደኝነት የለም:: ወንድማችን ሀይሌ የሚዲያ ሰዎችን ሰበሰበና እየተንሰቀሰቀ ሩጫ በቃኝ አለ:: እንግዲህ ይሄንን ሲል የግል ማናጃሩን እንኴን አላማከረም:: የዛኑ እለት ማታ ቆጨው መሰለኝ አይ አስብበታለሁ..አለ:: ( በቲዊተር ላይ):: በሁለተኛው ቀን የለም ትናንት ክፉ ቀን ነበር...ከሩጫ አልወጣሁም አለ:: እሰየው ደግ አልን:: ...ግን አንድ ነገር አለ...ሚሚዬ ሀይሌ ከሩጫው ይልቅ ሞር ቢዝነስ ኦሪየነትድ ሆኗል:: እሱ ከመሮጡ በፊት እነማን እነማን አሉ ብሎ ማጣራት ያደርጋል ይባላል...በጣም የሚፎካከሩት ሰዎች ሲገቡ ጉልበቴን አመመኝ ብሎ ይወጣል...ባለፈው አመት ጉልበቴን ብሎ ነበር...አሁን ይሄንን ካለ አንድ አመት ሆኖታል..እንኴን ሀይሌን የሚያህል ቡዙ የጉልበት ዶክተሮች ይቅርና የእኔም አይነት ምስኪን ጉልበቱ እንዲያገግምለት አንድ አመት በቂው ነበር...ለቶኪዮ ማራቶን ላይ ከፍተኛ ልምምድ ላይ እንደንነበር አገር ምድሩ ያውቃል. ግን ..ላስት ሚኒት ላይ ጉልበቴን አለና አረፈው...እኔ ጠየኩ..b]]እንዴት ነው ይሄ ነገር..?? ስማቸው በኦሎሚፕክ አደባባይ ለመጠራት የሚከብዱ የኬንያና የኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች መሳተፋቸውን ግልጽ ሲያደርጉ ሀይሌ ጉልበቱን ይታመማል..ይሄ ነገር እንዴት ነው ..? ብዬ ግራ ገባኝ:: በዚህ የተነሳ ባግራሞት ዜናውን አወጣሁት:: ይህ በዚህ እንዳለ አንቺ ጋስፕ የሆነ ነገር ይዠሽ መጣሽ...ያንተ ወንድም አማረ ያክስትህ ልጅ ገ/ማርያም ወ.ዘ.ተ ማለት ጀመርሽ....የኔ እይታ ግን ከላይ ከጠቀስኩልሽ ውጭ ዜሮ አምስት ሳንቲም ጭማሪ የለውም:: የገረመኝን ኢሹ ማንሳት ደሞ መብቴ መሰለኝ:: እንዴት ነው አሁን ገብቶሻል አመለካከቴ አይደል ሚሚዬ..?
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዞብል2 » Sat Feb 26, 2011 10:48 pm

ስማ ክቡራን(ጃርሳው) :Pያኔ 1983ዓ/ምእናንተ ወያኔዎች እንደ ግመል ስትግተለትሉ እግዜርን ፈርቼ እንጂ በፈረንሳይ ባቡር ጭኜ ጅቡቲ ወደብ ላይ በነፍስ ወከፍ ሳይሆን በጅምላ አረብ አገር ዘበኝነት እሸጣችሁ ነበር :P

ይሄ ፖለቲካ መድረክ ነው ጥያቄዪን መልስ :P

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2285
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ክቡራን » Sun Feb 27, 2011 11:40 pm

ታድያስ ...? ያው የታዘብኩትን ያስገረመኝን አግራሞቴን አካፍላችሁለሁ ብዬ አልነበረ..መጣሁ ደሞ ላንዳንዶችም መጣሁባችሁ...በተለይ ከበላዬ ላለው ጆፌ... :P ሰው በከፈተው ቤት መጥቶ መሳደብ ምን ይሉታል....ምን አይነት ይሉኝታ ቢስ ነው እባካችሁ ጥፍራም በሬ:: እናላችሁ መቼም ሰሞኑን አለማችንን ላይ አመጽ አለ አይደብቅም...እቺ አለማችን መቸም ትንሽ መንደር እየሆነች መጥታለች...እንዳንደ ሳስበው በመጨረሻው ዘመን ያለን ይመስለኛል...አንባቢ ሆይ እርሶ መጸሀፍ ቅዱስን እንዴት እነደሚተረጉሙት አላውቅም እንጂ ለኔ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስለኛል የተለየ ትርጉም እየሰጠኝ ነው:: በመጨረሻው ዘመን ሰዎች ባንድ ቌንቌ መናገር ይጀምራሉ ይላል...ትንበተ ዳንኤል ላይ:: በሰው አይነ ሲታይ እንዴት ሆኖ ሊባል ይችላል...ዑርዱና ስልጤ በምን ቌንቌ ተግባብተው ነው አንድ ሆኑ የሚባለው ልባል እችላለሁ ...ወይም ደሞ ጉጅራትና ቶራ , ስላቪክና አረብኛ ወይም ላቲንና ኢሩባ በየትና በየት ተግባብተው አንድ ሆኑ ይባላል...ብሎ መጠየቅ ይቻላል ...በርግጥ ትክክል ነው ..ቌንቌ ድምጽ አይደለም ..ቌንቌ መግባቢያ ነው ቌንቌ ሰሜን ጥግ የተፈጠረውን ክስተት ወይም ኩነት የደቡቡ ጥግ የሚኖረው አገሬኛ ( ባላገር የሚለውን ለመተካት ነው ) የሚሰማበት ወይም ሊሰማ የሚችልበት የግኑኝነት ሀዲድ ነው:: ( ትርጉም የራሴ):: አቦ የራስ ቤት ከፍቶ እንደፈለጉ መጫርን የመሰለ ነጻነት የለም:: ዛሬ ሂማሊያ ተራራ ላይ አንድ ኔፓላዊ ቢያነጥስ እኔ እርግጠኛ ነኝ ደብረወርቅ የሚኖር ቸሬ የሚባል የ15 አመት እረኛ የዚህን ኔፓላዊ እንጥሻ ይሰማል:: እንወራርድ!! እና አለም ባንድ ቌንቌ አትናገርም ይሉኛል ውድ አንባቢ...?? እንደውም ሰምቶ ይማርህ ባይለው...!! አንዲት የሬድዮ ጔደኛዬ ሳምንታዊ የሬድዮ ፕርግራም አላት:: እዚህ አገር ሬድዮ መክፈት ቀላል ነው እንኴን የጋዜጠኝነት ባክ ግራውድ ያለው ቀርቶ ዛሬ እድሜ ለቴክኖሎጂ አዝማሪ አበበ በለውም የታወቀ የሬድዮ ጋዜጠኛ ሆኗል:: አቤ ራሱን ሲያስተዋቅ ደረቱን ወደፊት ገፋ ያደርግና ጋዜጠኛ አበበ እባላለሁ ይላል:: አራት ነጥብ:: እና ጔደኛዬ አንድ ቀን ከድርጅቶች ( ከግል ቢዝነሶች ) የሰጧትን አንዱን ማስታወቂያ ስታነብ ሳቄ መጣ...ቡዙ ጊዜ ከፕሮግራም በኌላ እንደዋለላለን ሰማሀው የዛሬውን ፕሮግራም እንዴት ነበር...ቆንጆ ነበር እላለሁ...የደበረኝም ፓርት ካለ ይሄ አልተመቸኝም እንዲህ ቢሆን ጥሩ ነበር እላታለሁ....እኔ Norm እንዳልሆንኩ ልብ ይሏል...ውድ አንባቢ ሆይ!! የራሴን እይታ ብቻ አሰጣታለሁ....እንደ ክቡራን:: ታዲያ አንዱ ማስታወቂያዋ አሳቀኝ...እዚህ ቨርጅኒያ ውስጥ የአባይ ውሀ እንዲገደብ እንኴን ገነዘብ ድንጋይ ያለወረወረወረ አንድ የሆቴል ቤት ዲታ አለ;; የዚህ ዲታ ሆቴል ቤት ስም አባይ ነው:: መቼም አባይን በስሙ ይወዳዋል...የአባይን ስም እየጠራ ባባይ ስም እየማለ ደንበኞችን ወደ ቤቱ ያመጣል...." አባይ ይገደባል ህዝቡንም ይመግባል"" እያለ:: ሰውየው መቼም እጅ የሚያቅስሮጠም ጥብስ ይሰራል...አድባር ጥብስ, ጮማ ጥብስ....ለጋ ጥብስ , ኮለኔል ጥብስ , ደጃዝማች ጥብስ....የማትሰሙት የጥብስ አይነት የለም:: ግን ከጊዜ ውደ ጊዜ ሳየው እሱ ራሱ እየሰፋ ሲሄድ እንጂ አባይን ለመገደብ ሲንቀሳቀስ አላየውም:: ምናልባት ይሄ ሰውዬ አባይ ይገደባል የሚለው ለራሱ ግድብ እንደሚያስፈልገው በሸውራሬ ሲገልጽ ይሆን እንዴ እላለሁ...ሰውየው ከኌላም ከፊትም እየተንዘረጠጠ ነው... አንድ ነገር ማድረግ አለበት:: ታዲያ ወደ ሬድዮ ጔደኛዬ ልውሰዳችሁና ... የሰጣትን ማስታወቂያ ስታነብ ያሳቀኝን ነገር ልንገራችሁ ... ጔደኛዬ የተለመደውን ማስታወቂያ ካለች በኌላ "ሆቴላችን እስካሁን ያልነበረ አዲስ አይነት ጥብስ ማቅረብ እንደጀመረ ያውቃሉ..." ብላ ቀጠለች...አዎ "" ቲኒዚያ ጥብስ" ማቅረብ ጀምረናል....አዎ ቱኒዚያ ጥብስ ...አዎ ልዩ የሆነ የትም ቦታ የማያገኙት ቱኒዚያ ጥብስ ባበደ አዋዜ ማቅረብ ጀምረናል...ቱኒዚያ ጥብስ ይመገቡ ላመጽ ይረዳዎታል.." የማስታወቂያው መጨረሻ. :D ይሄ ሰውዬ ትናንት ባባይ ይገደባል ስም ዛሬ ደሞ በቱኒዚያ ጥብስ ስም ነገ ደሞ በማን ስም አድቨርታይዝመንት ይሰራ ይሆን?? ይህን የሚያውቁት ስላሴዎች ብቻ ናቸው:: እስኪ ሰላም ይሁንልን.. ለሰላም ፈላጊዎች::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Feb 27, 2011 11:56 pm

Ooops... :D የኔ ነገር ዋናውን ጉዳይ ረስቼ መቼም የሩጫ አኪራችን ሀይሌ ከሚባለው ስም ጋር አብሮ አልሞተም:: አትሌት ሀይሌ እግሩን አሞት የቶኪዮን ውድድር መሳተፍ ባይችልም ሌላው ሀይሌ እንዳሸነፈ ሰምተዋል? ካልሰሙ እቺን ይጫኑልኝ...የኬንያውን ፓውል ቢዎትን ሁሉ ጉድ አድርጎቷል...ጉዲካ አለ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሚስተር-x » Mon Feb 28, 2011 1:30 am

ክቡራን wrote:Ooops... :D የኔ ነገር ዋናውን ጉዳይ ረስቼ መቼም የሩጫ አኪራችን ሀይሌ ከሚባለው ስም ጋር አብሮ አልሞተም:: አትሌት ሀይሌ እግሩን አሞት የቶኪዮን ውድድር መሳተፍ ባይችልም ሌላው ሀይሌ እንዳሸነፈ ሰምተዋል? ካልሰሙ እቺን ይጫኑልኝ...የኬንያውን ፓውል ቢዎትን ሁሉ ጉድ አድርጎቷል...ጉዲካ አለ:: 8)

አበበ ቢሰበር በእግር ወለምታ
ማሙዬ ይተካል በአበበ ፋንታ

ተብሎ ነበር ያኔ:: ታሪክ ተደገመ! ቸር ያሰማህ
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
ሚስተር-x
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1448
Joined: Mon Feb 02, 2009 6:16 am

Postby ክቡራን » Mon Feb 28, 2011 5:37 am

አሜን አሜን ሚስተር X ቸር ወሬ ያሰማን:: 8)

ሚስተር- X እንደጻፈው(ች)ው:
አበበ ቢሰበር በእግር ወለምታ
ማሙዬ ይተካል በአበበ ፋንታ
ተብሎ ነበር ያኔ:: ታሪክ ተደገመ! ቸር ያሰማህ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ናፖሊዮን ዳኘ » Tue Mar 01, 2011 2:47 am

ምነው ... ሚሚቱ

ምነው ቆቂቱ

ክቡ በአባዊርቱ...

ዘሀር እንዲህ መጫወቱ:: :lol:

በፍቅር ማሸነፍ ነው ክቡ ?

ናፖሊዮን ዳኘ::

ክቡራን wrote:ሚሚ ወይም ማሞ ( ምርጫው ያንቺ ነው) አሁንም ለምን ግልጽ በሆነ ቆንቌ እንደማትጸፊ ሊገባኝ አልቻለም:: አማረ አረጋዊ ስለ ሀይሌ የጻፈውን ካንቺ ማየቴ ነው... አማረ ሀይሌን በተመለከተ ስላለው ጉዳይ ወይም ስለጻፈው ሀቲት ራሱን አማረን ይመለከታል:: ከኔ ጋር የሚያገናኝው ጉዳይ የለም ..ሊኖርም አይችልም:: እኔ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታ እንደሆነ ጠንቅቄ የማውቀውን ያህል አንዳንዴ የሀይሌ ነገሮች ደሞ በግሌ ያስደሙምኛል..ከመንግስት ጋር ካለበት ሰጣ ገባ ( በነገራችን ላይ ሀይሌ ከመንግስት ጋር ምን አይነት ችግር አለበት..?? ) ወይም ከአማረ ጋር ካለው እንኪያ ሰላምታ የኔን እይታ አታይዥዥው:: "ጋስፕ" የሆነ ነገር "ቫሊድ" የሆነ እውነት ነው ብሎ የሚከራከር ሰው ያናድድኛል...:: ትግስትም የለኝም:: እኔ ይልቁኑ መሬት ላይ ባለ እውነታ ላይ ብቻ ነው ማውራት ነው የምፈልገው:: Are u with me mimye..?? ይህውልሽ ይሄ ሰውዬ ባለፈው አመት ኒውዮርክ ላይ ከሩጫ ወጣሁ አለ ልብ አድርጊ እንግዲህ..ካገር ቤት ሲወጣ ስለዚህ ነገር ትንፍሽ አላለም ከውድድሩ በፊት ይሄ የመጨረሻው እንደሆነም ምንም ፍንጭ አልሰጠም...ውድድሩ ተጀመረ ሀይላችን ሰውነቱን አሟ ሙቆ ሜዳ ገባ ;; ባልታሰበ ሁኔታ ውድድሩን መቀጠል አቃተውና አቌርጦ ወጣ:: እንደ ወጣ ሽንፈቱን በጸጋ መቀበል አልፈለገም:: ስፖርት እኮ ነው ሁልጊዜ እኮ አንደኝነት የለም:: ወንድማችን ሀይሌ የሚዲያ ሰዎችን ሰበሰበና እየተንሰቀሰቀ ሩጫ በቃኝ አለ:: እንግዲህ ይሄንን ሲል የግል ማናጃሩን እንኴን አላማከረም:: የዛኑ እለት ማታ ቆጨው መሰለኝ አይ አስብበታለሁ..አለ:: ( በቲዊተር ላይ):: በሁለተኛው ቀን የለም ትናንት ክፉ ቀን ነበር...ከሩጫ አልወጣሁም አለ:: እሰየው ደግ አልን:: ...ግን አንድ ነገር አለ...ሚሚዬ ሀይሌ ከሩጫው ይልቅ ሞር ቢዝነስ ኦሪየነትድ ሆኗል:: እሱ ከመሮጡ በፊት እነማን እነማን አሉ ብሎ ማጣራት ያደርጋል ይባላል...በጣም የሚፎካከሩት ሰዎች ሲገቡ ጉልበቴን አመመኝ ብሎ ይወጣል...ባለፈው አመት ጉልበቴን ብሎ ነበር...አሁን ይሄንን ካለ አንድ አመት ሆኖታል..እንኴን ሀይሌን የሚያህል ቡዙ የጉልበት ዶክተሮች ይቅርና የእኔም አይነት ምስኪን ጉልበቱ እንዲያገግምለት አንድ አመት በቂው ነበር...ለቶኪዮ ማራቶን ላይ ከፍተኛ ልምምድ ላይ እንደንነበር አገር ምድሩ ያውቃል. ግን ..ላስት ሚኒት ላይ ጉልበቴን አለና አረፈው...እኔ ጠየኩ..b]]እንዴት ነው ይሄ ነገር..?? ስማቸው በኦሎሚፕክ አደባባይ ለመጠራት የሚከብዱ የኬንያና የኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች መሳተፋቸውን ግልጽ ሲያደርጉ ሀይሌ ጉልበቱን ይታመማል..ይሄ ነገር እንዴት ነው ..? ብዬ ግራ ገባኝ:: በዚህ የተነሳ ባግራሞት ዜናውን አወጣሁት:: ይህ በዚህ እንዳለ አንቺ ጋስፕ የሆነ ነገር ይዠሽ መጣሽ...ያንተ ወንድም አማረ ያክስትህ ልጅ ገ/ማርያም ወ.ዘ.ተ ማለት ጀመርሽ....የኔ እይታ ግን ከላይ ከጠቀስኩልሽ ውጭ ዜሮ አምስት ሳንቲም ጭማሪ የለውም:: የገረመኝን ኢሹ ማንሳት ደሞ መብቴ መሰለኝ:: እንዴት ነው አሁን ገብቶሻል አመለካከቴ አይደል ሚሚዬ..?
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ናፖሊዮን ዳኘ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1943
Joined: Fri Apr 18, 2008 4:52 am

Postby ክቡራን » Tue Mar 01, 2011 2:26 pm

በለው ..በለው...ምንድነው ይሄ ናፒ.. :D ግጥም ነው..ወይስ ግጥም- ጥ= ግም ነው? :D እንዴት ግጥም ይጻፍል...ብለህ ብትጠይቀኝ እኮ አስተምርሀለሁ:: የጸጋየን ቤት የከበደ ሚካኤልን ቤት...የኔን የክቡራን ቤት ዩ ኔም ኢት.. :wink: ይሄ ሚሚንም ይጨምራል ቡዙ አላስከፍላትም...የወዳጅ ዋጋ ነው የምጠይቃት...ሰው ያለውን እኮ ነው ክፈል የሚባለው እንጂ የሌለውን እኮ አምጣ አይባልም.... :D እስኪ እየተጫወታችሁ.. ይሄን ጉድ አልሰማችሁም..?

ናፖሊዮን ዳኘ wrote:ምነው ... ሚሚቱ

ምነው ቆቂቱ

ክቡ በአባዊርቱ...

ዘሀር እንዲህ መጫወቱ:: :lol:

በፍቅር ማሸነፍ ነው ክቡ ?

ናፖሊዮን ዳኘ::

ክቡራን wrote:ሚሚ ወይም ማሞ ( ምርጫው ያንቺ ነው) አሁንም ለምን ግልጽ በሆነ ቆንቌ እንደማትጸፊ ሊገባኝ አልቻለም:: አማረ አረጋዊ ስለ ሀይሌ የጻፈውን ካንቺ ማየቴ ነው... አማረ ሀይሌን በተመለከተ ስላለው ጉዳይ ወይም ስለጻፈው ሀቲት ራሱን አማረን ይመለከታል:: ከኔ ጋር የሚያገናኝው ጉዳይ የለም ..ሊኖርም አይችልም:: እኔ ሀይሌ የኢትዮጵያ ባለውለታ እንደሆነ ጠንቅቄ የማውቀውን ያህል አንዳንዴ የሀይሌ ነገሮች ደሞ በግሌ ያስደሙምኛል..ከመንግስት ጋር ካለበት ሰጣ ገባ ( በነገራችን ላይ ሀይሌ ከመንግስት ጋር ምን አይነት ችግር አለበት..?? ) ወይም ከአማረ ጋር ካለው እንኪያ ሰላምታ የኔን እይታ አታይዥዥው:: "ጋስፕ" የሆነ ነገር "ቫሊድ" የሆነ እውነት ነው ብሎ የሚከራከር ሰው ያናድድኛል...:: ትግስትም የለኝም:: እኔ ይልቁኑ መሬት ላይ ባለ እውነታ ላይ ብቻ ነው ማውራት ነው የምፈልገው:: Are u with me mimye..?? ይህውልሽ ይሄ ሰውዬ ባለፈው አመት ኒውዮርክ ላይ ከሩጫ ወጣሁ አለ ልብ አድርጊ እንግዲህ..ካገር ቤት ሲወጣ ስለዚህ ነገር ትንፍሽ አላለም ከውድድሩ በፊት ይሄ የመጨረሻው እንደሆነም ምንም ፍንጭ አልሰጠም...ውድድሩ ተጀመረ ሀይላችን ሰውነቱን አሟ ሙቆ ሜዳ ገባ ;; ባልታሰበ ሁኔታ ውድድሩን መቀጠል አቃተውና አቌርጦ ወጣ:: እንደ ወጣ ሽንፈቱን በጸጋ መቀበል አልፈለገም:: ስፖርት እኮ ነው ሁልጊዜ እኮ አንደኝነት የለም:: ወንድማችን ሀይሌ የሚዲያ ሰዎችን ሰበሰበና እየተንሰቀሰቀ ሩጫ በቃኝ አለ:: እንግዲህ ይሄንን ሲል የግል ማናጃሩን እንኴን አላማከረም:: የዛኑ እለት ማታ ቆጨው መሰለኝ አይ አስብበታለሁ..አለ:: ( በቲዊተር ላይ):: በሁለተኛው ቀን የለም ትናንት ክፉ ቀን ነበር...ከሩጫ አልወጣሁም አለ:: እሰየው ደግ አልን:: ...ግን አንድ ነገር አለ...ሚሚዬ ሀይሌ ከሩጫው ይልቅ ሞር ቢዝነስ ኦሪየነትድ ሆኗል:: እሱ ከመሮጡ በፊት እነማን እነማን አሉ ብሎ ማጣራት ያደርጋል ይባላል...በጣም የሚፎካከሩት ሰዎች ሲገቡ ጉልበቴን አመመኝ ብሎ ይወጣል...ባለፈው አመት ጉልበቴን ብሎ ነበር...አሁን ይሄንን ካለ አንድ አመት ሆኖታል..እንኴን ሀይሌን የሚያህል ቡዙ የጉልበት ዶክተሮች ይቅርና የእኔም አይነት ምስኪን ጉልበቱ እንዲያገግምለት አንድ አመት በቂው ነበር...ለቶኪዮ ማራቶን ላይ ከፍተኛ ልምምድ ላይ እንደንነበር አገር ምድሩ ያውቃል. ግን ..ላስት ሚኒት ላይ ጉልበቴን አለና አረፈው...እኔ ጠየኩ..b]]እንዴት ነው ይሄ ነገር..?? ስማቸው በኦሎሚፕክ አደባባይ ለመጠራት የሚከብዱ የኬንያና የኢትዮጵያ ተወዳዳሪዎች መሳተፋቸውን ግልጽ ሲያደርጉ ሀይሌ ጉልበቱን ይታመማል..ይሄ ነገር እንዴት ነው ..? ብዬ ግራ ገባኝ:: በዚህ የተነሳ ባግራሞት ዜናውን አወጣሁት:: ይህ በዚህ እንዳለ አንቺ ጋስፕ የሆነ ነገር ይዠሽ መጣሽ...ያንተ ወንድም አማረ ያክስትህ ልጅ ገ/ማርያም ወ.ዘ.ተ ማለት ጀመርሽ....የኔ እይታ ግን ከላይ ከጠቀስኩልሽ ውጭ ዜሮ አምስት ሳንቲም ጭማሪ የለውም:: የገረመኝን ኢሹ ማንሳት ደሞ መብቴ መሰለኝ:: እንዴት ነው አሁን ገብቶሻል አመለካከቴ አይደል ሚሚዬ..?
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests