የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby ክቡራን » Sat Sep 29, 2012 3:07 pm

ይድረስ ላቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ::

እንኴን ለመስቀሉ በአል አደርስዎ:: መቼም መስቀል ሀይላችን መስቀል ተስፋችን መስቀል እምነታችን...ከሚሉት ወገን ነዎት ብዬ ነው "መስቀል ይብር" የምልዎ :: ሹመት ያዳብር ልልዎ ፈለኩና ግን ካፌ መለስኩት:: የተሰጥዎት ሹመት ለክብር ለባለጽግነት እንዳልሆነ ከርሶ በፊት የነበረው ጠ/ሚ/ር መለስ ምሳሌ ይሆንዎታል:: ይሀውልዎ ዱር አዳሪ ሆኖ 21 አመት ሙሉ ሲቀመጥ የራሱ የሆነ ቤት አልነበረውም:: የሚኖረው በመንግስት ቤት ነበር:: "ወፎች ማደሪያ ጎጆ አላቸው ...በጎችም ነጣቂ እንዳይበላቸው በረት ነበራቸው:: የሰው ልጅ ግን አንገቱን የሚያስገባበት ጎጆ እንኴን የለውም"" ያለው ማን ነበር..?? መቼም መጽሀፍ ቅዱስን ከርሶ በላይ ባላቅም ...ይቺን ጥቅስ የውነትና የጽድቅ ሁሉ አስተማሪ የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ሲኖር የተናገራት መሆንን አያጡትም:: እናም ይሄ የተኩት ሰውዬ ለልጆቹና ለሚስቱ እንኴን አንድ ጎጆ ሳይቀልስ ይሀልዎ እንደወጣ ቀረ:: መቼም በርሶ ቸርነትና መልካም ፍቃድ ባለቤቱና ልጆቹ ከቤተ መንግስት እንዳይወጡ እዛው ይኑሩ ማለትዎን ስንሰማ እኚህ ሰው ምን ያህል ትሁት ናቸው ያላለ የለም:: እንግዲ ኪራይ ቤቶች ለቀድሞዋ ፈርስት ሌዲና ልጆቻችው ቤት እስከሚያገኝላቸው ድረስ ይታገሷቸው:: ቡዙ ሰዎች እንደሚሉት የፍቅርና የጽድቅ ሰው ነዎት ይላሉ እኔም ሳስብዎ ይመስሉኛል:: መልካም ነው የሚያደምጥ የሚሰማ የሚታገስ ሰው የሚወስነው ውሳኔ መሬት ላይ አትወድቅም:: ይበርቱበት:: ወደ ጠ/ሚ/ርነት ወንበር ሲዛወሩ ትንሽ የደሞዝ እድገት ይኖርዎ ይሆናል:: ባልሳሳት የቀደሞ ጠ/ሚ/ራችን ደሞዝ 6500 የኢትዮጵያ ብር አካባቢ ነበር:: እሷን ከባለቤትዎ ጋር እየቆጠቡ ልጆችዎን ለማሳደግ ኑሮዎን ለመምራት አታንስም :: ያው የመንግስት ቤት የመንግስት መኪና ወሀ መብራት ስልክ ስለማይከፍሉ ትንሽም ቢሆን የቁጠባ ሂሳብ ቢከፍቱ አይከፋም:: አንዳንዴም ትርፍ ጊዜ ሲኖሮዎ (ከቸረች መልስ ) ኢንተርኔት እየከፈቱ አስተያየቶችን ሰርፍ ማድረግ ይልመዱ:: ታዲያ የሚጠቅምዎትን ብቻ!! ስንት ስም አጥፊ ወሬኛ የወሬ ቌት አለ መሰልዎት ...ለነሱ ምላሽ አይስጡ::ግን ደሞ ጠቃሚ ጠቃሚ አስተያየትቶችም አሉ:: መሌ ከግራም ከቀኝም ከተቃዋሚም ከደጋፊም ያለውን ሳይት ""በሳይበርጎስት"" ሁሉ እየገባ ሰርፍ ያደርግ ነበር ይባላል:: አንዳንዴም የራሱ የሆነ የብዕር ስም አለው ሲባልም ሰምቻለሁ:: አቤነዘር ከሚጠቀምባቸው የብዕር ስሞች አንዱ ነበር ይባላል... ያውቁ ይሆን...መቼም አንዳንዴ ቢሮ ስለምታገሩ ለማየት እድል ይኖርዎታል ብዬ ነው:: እስኪ እርሶም ይሞክሩት :: ""ሀይ ሴሮ "" ይበሉና ጹህፍዎን ጀባ ይበሉን:: 8) ይልቅ አንድ ትልቅ ባህሪዎን ወደደክልዎ!! ሙስናንና ኪራይ ሰብሳቢነትን እንደሚጽየፉ መጽሀፍ ቅዲሳዊም ኢሀደጋዊም እንዳልሆነ የመሰከሩበትን አነበብኩ:: እዚህ ጋ ነጥብ ይያዙልኝ የኔ የብዕር ጫፍ የምታጠነጥነው እዚች ጋ ነውና :: ይበሉ እንግዲ ሀሳቤን ጀመርኩ እንጂ ገና አልጨረስኩም መጣሁ:: ዛሬ ባያነቡት አንድ ቀን ያነቡት ይሆናል:: ወይ ደሞ የርሶ ወዳጆች የሆኑ ይቺን ጽሁፍ አይተው ያደርስዎት ይሆናል:: ይህ እንኴን ባይሆን እርሶም እኔም የምናምነው ሎርድ ጂሰስ መልክቴን ያድርሰልኛል የሚል እምነት አለኝ :: እመለሳለሁ ክቡር ሆይ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቂቅ » Sat Sep 29, 2012 3:21 pm

ይግድረስ ለክብሮም ቅንቡርሱ

ቅንቡርሱ ከእበት ወጥቶ ምድር ላይ ሲንከባለል ሲድበለበል እያዬሁ በጣሙን ተገርሜ በአንክሮ ስከታተለው እያለ በድንገት የሆነ ጥቁር ነገር እየተንገታገተች እየጎተተች የምትጓዝ ከሌላ አቅጣጫ የመጣች ምስጥ አዬሁና ትኩረቴን ወደ እሷ አደረግሁ:: በኋላ የተሸከመችው ጥቁር ነገር ምን ይሆን ብዬ ቅንቡርሱን እንዳልረግጠው እየተጠነቀቅሁ ምስጧ ወደ ተሸከመችው ጥቁር ነገር በአንክሮ ማየት ጀመርኩ....በስመ አብ ወወልድ....ለካስ ከአራት ኪሎ ስላሴ ካቴድራል የወጣች ምስጥ ናት የተሸከመችው ደግሞ የመለስን ቅንድብ ከስጋው ገንጥላ ነውና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ይድረስ ላቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ::

እንኴን ለመስቀሉ በአል አደርስዎ:: መቼም መስቀል ሀይላችን መስቀል ተስፋችን መስቀል እምነታችን...ከሚሉት ወገን ነዎት ብዬ ነው "መስቀል ይብር" የምልዎ :: ሹመት ያዳብር ልልዎ ፈለኩና ግን ካፌ መለስኩት:: የተሰጥዎት ሹመት ለክብር ለባለጽግነት እንዳልሆነ ከርሶ በፊት የነበረው ጠ/ሚ/ር መለስ ምሳሌ ይሆንዎታል:: ይሀውልዎ ዱር አዳሪ ሆኖ 21 አመት ሙሉ ሲቀመጥ የራሱ የሆነ ቤት አልነበረውም:: የሚኖረው በመንግስት ቤት ነበር:: "ወፎች ማደሪያ ጎጆ አላቸው ...በጎችም ነጣቂ እንዳይበላቸው በረት ነበራቸው:: የሰው ልጅ ግን አንገቱን የሚያስገባበት ጎጆ እንኴን የለውም"" ያለው ማን ነበር..?? መቼም መጽሀፍ ቅዱስን ከርሶ በላይ ባላቅም ...ይቺን ጥቅስ የውነትና የጽድቅ ሁሉ አስተማሪ የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ሲኖር የተናገራት መሆንን አያጡትም:: እናም ይሄ የተኩት ሰውዬ ለልጆቹና ለሚስቱ እንኴን አንድ ጎጆ ሳይቀልስ ይሀልዎ እንደወጣ ቀረ:: መቼም በርሶ ቸርነትና መልካም ፍቃድ ባለቤቱና ልጆቹ ከቤተ መንግስት እንዳይወጡ እዛው ይኑሩ ማለትዎን ስንሰማ እኚህ ሰው ምን ያህል ትሁት ናቸው ያላለ የለም:: እንግዲ ኪራይ ቤቶች ለቀድሞዋ ፈርስት ሌዲና ልጆቻችው ቤት እስከሚያገኝላቸው ድረስ ይታገሷቸው:: ቡዙ ሰዎች እንደሚሉት የፍቅርና የጽድቅ ሰው ነዎት ይላሉ እኔም ሳስብዎ ይመስሉኛል:: መልካም ነው የሚያደምጥ የሚሰማ የሚታገስ ሰው የሚወስነው ውሳኔ መሬት ላይ አትወድቅም:: ይበርቱበት:: ወደ ጠ/ሚ/ርነት ወንበር ሲዛወሩ ትንሽ የደሞዝ እድገት ይኖርዎ ይሆናል:: ባልሳሳት የቀደሞ ጠ/ሚ/ራችን ደሞዝ 6500 የኢትዮጵያ ብር አካባቢ ነበር:: እሷን ከባለቤትዎ ጋር እየቆጠቡ ልጆችዎን ለማሳደግ ኑሮዎን ለመምራት አታንስም :: ያው የመንግስት ቤት የመንግስት መኪና ወሀ መብራት ስልክ ስለማይከፍሉ ትንሽም ቢሆን የቁጠባ ሂሳብ ቢከፍቱ አይከፋም:: አንዳንዴም ትርፍ ጊዜ ሲኖሮዎ (ከቸረች መልስ ) ኢንተርኔት እየከፈቱ አስተያየቶችን ሰርፍ ማድረግ ይልመዱ:: ታዲያ የሚጠቅምዎትን ብቻ!! ስንት ስም አጥፊ ወሬኛ የወሬ ቌት አለ መሰልዎት ...ለነሱ ምላሽ አይስጡ::ግን ደሞ ጠቃሚ ጠቃሚ አስተያየትቶችም አሉ:: መሌ ከግራም ከቀኝም ከተቃዋሚም ከደጋፊም ያለውን ሳይት ""በሳይበርጎስት"" ሁሉ እየገባ ሰርፍ ያደርግ ነበር ይባላል:: አንዳንዴም የራሱ የሆነ የብዕር ስም አለው ሲባልም ሰምቻለሁ:: አቤነዘር ከሚጠቀምባቸው የብዕር ስሞች አንዱ ነበር ይባላል... ያውቁ ይሆን...መቼም አንዳንዴ ቢሮ ስለምታገሩ ለማየት እድል ይኖርዎታል ብዬ ነው:: እስኪ እርሶም ይሞክሩት :: ""ሀይ ሴሮ "" ይበሉና ጹህፍዎን ጀባ ይበሉን:: 8) ይልቅ አንድ ትልቅ ባህሪዎን ወደደክልዎ!! ሙስናንና ኪራይ ሰብሳቢነትን እንደሚጽየፉ መጽሀፍ ቅዲሳዊም ኢሀደጋዊም እንዳልሆነ የመሰከሩበትን አነበብኩ:: እዚህ ጋ ነጥብ ይያዙልኝ የኔ የብዕር ጫፍ የምታጠነጥነው እዚች ጋ ነውና :: ይበሉ እንግዲ ሀሳቤን ጀመርኩ እንጂ ገና አልጨረስኩም መጣሁ:: ዛሬ ባያነቡት አንድ ቀን ያነቡት ይሆናል:: ወይ ደሞ የርሶ ወዳጆች የሆኑ ይቺን ጽሁፍ አይተው ያደርስዎት ይሆናል:: ይህ እንኴን ባይሆን እርሶም እኔም የምናምነው ሎርድ ጂሰስ መልክቴን ያድርሰልኛል የሚል እምነት አለኝ :: እመለሳለሁ ክቡር ሆይ::
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby ክቡራን » Sat Sep 29, 2012 3:57 pm

አንድ ነገር ረሳሁ የተከበሩ ሀይለማርያም ...ቅድም ኢንተርኔት ሰርች አድርጉ ስልዎት አንዳንንድ ሊንኮችን ለቅምሻ ያህል ሳልተውልዎ ሄድኩ:: እነኚህ ከታች ያሉትን ሊንኮች እኔ ቡዙ ጊዜ እወዳቸዋለሁ:: የመንግስትም የተቃዋሚም አይደሉም የማናቸው ቢሉኝ የኢትዮጵያ ሊንኮች ናቸው.. በቀላል አገላለጸ:: 8) እነዚህ ሊንኮች ውስጥ ገብተው የመንግስትን መልካም ስራ ያነቡበታል በዛው አንጻርም መንግስት ያጠፋቸውንም ያጎደላቸውንም ያዩበታል..ለሁለቱም አይነት ምልክተዎች ም በራቸውን ከፍተዋል:: (ቫሊድ የሆነ ሶርስ ዜናዎቹ እስካላቸው ድረስ:: ) ለሎች የታቃዋሚ ድህረ ገጾችም እዚህ ድህረ ገጽ ላይ እለሚገኙ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደመቱ ይቁጠሩት:: ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች ጠቅ ጠቅ ያድርጎአቸው ተራ በተራ::
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/
http://www.etthisweek.com/
http://www.CyberEthiopia.com/
ሌላም ይኖረኛል ዋነኞቹ ለጊዜው ባምሮዬ የመጡት እነዚህ ስለሆኑ ነው::

ክቡራን wrote:ይድረስ ላቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ::

እንኴን ለመስቀሉ በአል አደርስዎ:: መቼም መስቀል ሀይላችን መስቀል ተስፋችን መስቀል እምነታችን...ከሚሉት ወገን ነዎት ብዬ ነው "መስቀል ይብር" የምልዎ :: ሹመት ያዳብር ልልዎ ፈለኩና ግን ካፌ መለስኩት:: የተሰጥዎት ሹመት ለክብር ለባለጽግነት እንዳልሆነ ከርሶ በፊት የነበረው ጠ/ሚ/ር መለስ ምሳሌ ይሆንዎታል:: ይሀውልዎ ዱር አዳሪ ሆኖ 21 አመት ሙሉ ሲቀመጥ የራሱ የሆነ ቤት አልነበረውም:: የሚኖረው በመንግስት ቤት ነበር:: "ወፎች ማደሪያ ጎጆ አላቸው ...በጎችም ነጣቂ እንዳይበላቸው በረት ነበራቸው:: የሰው ልጅ ግን አንገቱን የሚያስገባበት ጎጆ እንኴን የለውም"" ያለው ማን ነበር..?? መቼም መጽሀፍ ቅዱስን ከርሶ በላይ ባላቅም ...ይቺን ጥቅስ የውነትና የጽድቅ ሁሉ አስተማሪ የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ሲኖር የተናገራት መሆንን አያጡትም:: እናም ይሄ የተኩት ሰውዬ ለልጆቹና ለሚስቱ እንኴን አንድ ጎጆ ሳይቀልስ ይሀልዎ እንደወጣ ቀረ:: መቼም በርሶ ቸርነትና መልካም ፍቃድ ባለቤቱና ልጆቹ ከቤተ መንግስት እንዳይወጡ እዛው ይኑሩ ማለትዎን ስንሰማ እኚህ ሰው ምን ያህል ትሁት ናቸው ያላለ የለም:: እንግዲ ኪራይ ቤቶች ለቀድሞዋ ፈርስት ሌዲና ልጆቻችው ቤት እስከሚያገኝላቸው ድረስ ይታገሷቸው:: ቡዙ ሰዎች እንደሚሉት የፍቅርና የጽድቅ ሰው ነዎት ይላሉ እኔም ሳስብዎ ይመስሉኛል:: መልካም ነው የሚያደምጥ የሚሰማ የሚታገስ ሰው የሚወስነው ውሳኔ መሬት ላይ አትወድቅም:: ይበርቱበት:: ወደ ጠ/ሚ/ርነት ወንበር ሲዛወሩ ትንሽ የደሞዝ እድገት ይኖርዎ ይሆናል:: ባልሳሳት የቀደሞ ጠ/ሚ/ራችን ደሞዝ 6500 የኢትዮጵያ ብር አካባቢ ነበር:: እሷን ከባለቤትዎ ጋር እየቆጠቡ ልጆችዎን ለማሳደግ ኑሮዎን ለመምራት አታንስም :: ያው የመንግስት ቤት የመንግስት መኪና ወሀ መብራት ስልክ ስለማይከፍሉ ትንሽም ቢሆን የቁጠባ ሂሳብ ቢከፍቱ አይከፋም:: አንዳንዴም ትርፍ ጊዜ ሲኖሮዎ (ከቸረች መልስ ) ኢንተርኔት እየከፈቱ አስተያየቶችን ሰርፍ ማድረግ ይልመዱ:: ታዲያ የሚጠቅምዎትን ብቻ!! ስንት ስም አጥፊ ወሬኛ የወሬ ቌት አለ መሰልዎት ...ለነሱ ምላሽ አይስጡ::ግን ደሞ ጠቃሚ ጠቃሚ አስተያየትቶችም አሉ:: መሌ ከግራም ከቀኝም ከተቃዋሚም ከደጋፊም ያለውን ሳይት ""በሳይበርጎስት"" ሁሉ እየገባ ሰርፍ ያደርግ ነበር ይባላል:: አንዳንዴም የራሱ የሆነ የብዕር ስም አለው ሲባልም ሰምቻለሁ:: አቤነዘር ከሚጠቀምባቸው የብዕር ስሞች አንዱ ነበር ይባላል... ያውቁ ይሆን...መቼም አንዳንዴ ቢሮ ስለምታገሩ ለማየት እድል ይኖርዎታል ብዬ ነው:: እስኪ እርሶም ይሞክሩት :: ""ሀይ ሴሮ "" ይበሉና ጹህፍዎን ጀባ ይበሉን:: 8) ይልቅ አንድ ትልቅ ባህሪዎን ወደደክልዎ!! ሙስናንና ኪራይ ሰብሳቢነትን እንደሚጽየፉ መጽሀፍ ቅዲሳዊም ኢሀደጋዊም እንዳልሆነ የመሰከሩበትን አነበብኩ:: እዚህ ጋ ነጥብ ይያዙልኝ የኔ የብዕር ጫፍ የምታጠነጥነው እዚች ጋ ነውና :: ይበሉ እንግዲ ሀሳቤን ጀመርኩ እንጂ ገና አልጨረስኩም መጣሁ:: ዛሬ ባያነቡት አንድ ቀን ያነቡት ይሆናል:: ወይ ደሞ የርሶ ወዳጆች የሆኑ ይቺን ጽሁፍ አይተው ያደርስዎት ይሆናል:: ይህ እንኴን ባይሆን እርሶም እኔም የምናምነው ሎርድ ጂሰስ መልክቴን ያድርሰልኛል የሚል እምነት አለኝ :: እመለሳለሁ ክቡር ሆይ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቂቅ » Sat Sep 29, 2012 4:27 pm

እኔም በመገረም ምስጢትን 'ምስጢት ሆይ ቅንድብ ምን ይሰራልሻ: ጸጉር ምን ያደርግልሻል? አልኳት:: ምስጢትም የተሸከመችውን የጠ/ሚኒስቴሩን ግንጣይ ቅንድብ አስቀመጠችና ባጠገቧ ከእበት ወጥቶ ግማሽ ገላው እበት ተለቅልቆ የሚድበለበልውን ቅምቡርስ ክብሮምን ከለም አድርጋ በትግርኛ ማውራት ጀመረች:: እንዴ ትግርኛም ትችያለሽ? አልኳት ሰርፕራይዝድ ሆኜ:: 'ዋይ አንተ ግደፍ እኛ ምስጦች ያለ ውሃ ያለ ርጥበት መኖር ስለማንችል ትግራይ በረሃ ስለሆነችብን ወደ መሃል ሃገር መጣን እንጂ ትውልዳችን እዚያ ነው' አለችኝ ንግግሯን ወደ አማርኛ ቀይራ:: ባጠገብ ቆም ብሎ ሲያዳምጥ የነበረው ቅንቡርሱ ግን ምስጥ ከሰው እኩል ቆማ እንዲያ ስትነጋገር በማየቱ ሰውነቱ እስኪያልበው በደስታ ተዋጠ:: በልቡም 'ወይ ጥሩ ዘመን ሰውና እኛ ነፍሳቶች እኩል እንዲህ እናወራለን ብየ አስቤውም አላውቅ' አለ :lol: :lol: :lol:

ቅንቡርስ ክብሮም እያሰበ ነው:: ጉዞ ሲጀምር የመለስን ቅንድብ ከተሸከመችው ከምስጢት ጋር ወጋችን እንቀጥላለን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:አንድ ነገር ረሳሁ የተከበሩ ሀይለማርያም ...ቅድም ኢንተርኔት ሰርች አድርጉ ስልዎት አንዳንንድ ሊንኮችን ለቅምሻ ያህል ሳልተውልዎ ሄድኩ:: እነኚህ ከታች ያሉትን ሊንኮች እኔ ቡዙ ጊዜ እወዳቸዋለሁ:: የመንግስትም የተቃዋሚም አይደሉም የማናቸው ቢሉኝ የኢትዮጵያ ሊንኮች ናቸው.. በቀላል አገላለጸ:: 8) እነዚህ ሊንኮች ውስጥ ገብተው የመንግስትን መልካም ስራ ያነቡበታል በዛው አንጻርም መንግስት ያጠፋቸውንም ያጎደላቸውንም ያዩበታል..ለሁለቱም አይነት ምልክተዎች ም በራቸውን ከፍተዋል:: (ቫሊድ የሆነ ሶርስ ዜናዎቹ እስካላቸው ድረስ:: ) ለሎች የታቃዋሚ ድህረ ገጾችም እዚህ ድህረ ገጽ ላይ እለሚገኙ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደመቱ ይቁጠሩት:: ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች ጠቅ ጠቅ ያድርጎአቸው ተራ በተራ::
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/
http://www.etthisweek.com/
http://www.CyberEthiopia.com/
ሌላም ይኖረኛል ዋነኞቹ ለጊዜው ባምሮዬ የመጡት እነዚህ ስለሆኑ ነው::

ክቡራን wrote:ይድረስ ላቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ::

እንኴን ለመስቀሉ በአል አደርስዎ:: መቼም መስቀል ሀይላችን መስቀል ተስፋችን መስቀል እምነታችን...ከሚሉት ወገን ነዎት ብዬ ነው "መስቀል ይብር" የምልዎ :: ሹመት ያዳብር ልልዎ ፈለኩና ግን ካፌ መለስኩት:: የተሰጥዎት ሹመት ለክብር ለባለጽግነት እንዳልሆነ ከርሶ በፊት የነበረው ጠ/ሚ/ር መለስ ምሳሌ ይሆንዎታል:: ይሀውልዎ ዱር አዳሪ ሆኖ 21 አመት ሙሉ ሲቀመጥ የራሱ የሆነ ቤት አልነበረውም:: የሚኖረው በመንግስት ቤት ነበር:: "ወፎች ማደሪያ ጎጆ አላቸው ...በጎችም ነጣቂ እንዳይበላቸው በረት ነበራቸው:: የሰው ልጅ ግን አንገቱን የሚያስገባበት ጎጆ እንኴን የለውም"" ያለው ማን ነበር..?? መቼም መጽሀፍ ቅዱስን ከርሶ በላይ ባላቅም ...ይቺን ጥቅስ የውነትና የጽድቅ ሁሉ አስተማሪ የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ሲኖር የተናገራት መሆንን አያጡትም:: እናም ይሄ የተኩት ሰውዬ ለልጆቹና ለሚስቱ እንኴን አንድ ጎጆ ሳይቀልስ ይሀልዎ እንደወጣ ቀረ:: መቼም በርሶ ቸርነትና መልካም ፍቃድ ባለቤቱና ልጆቹ ከቤተ መንግስት እንዳይወጡ እዛው ይኑሩ ማለትዎን ስንሰማ እኚህ ሰው ምን ያህል ትሁት ናቸው ያላለ የለም:: እንግዲ ኪራይ ቤቶች ለቀድሞዋ ፈርስት ሌዲና ልጆቻችው ቤት እስከሚያገኝላቸው ድረስ ይታገሷቸው:: ቡዙ ሰዎች እንደሚሉት የፍቅርና የጽድቅ ሰው ነዎት ይላሉ እኔም ሳስብዎ ይመስሉኛል:: መልካም ነው የሚያደምጥ የሚሰማ የሚታገስ ሰው የሚወስነው ውሳኔ መሬት ላይ አትወድቅም:: ይበርቱበት:: ወደ ጠ/ሚ/ርነት ወንበር ሲዛወሩ ትንሽ የደሞዝ እድገት ይኖርዎ ይሆናል:: ባልሳሳት የቀደሞ ጠ/ሚ/ራችን ደሞዝ 6500 የኢትዮጵያ ብር አካባቢ ነበር:: እሷን ከባለቤትዎ ጋር እየቆጠቡ ልጆችዎን ለማሳደግ ኑሮዎን ለመምራት አታንስም :: ያው የመንግስት ቤት የመንግስት መኪና ወሀ መብራት ስልክ ስለማይከፍሉ ትንሽም ቢሆን የቁጠባ ሂሳብ ቢከፍቱ አይከፋም:: አንዳንዴም ትርፍ ጊዜ ሲኖሮዎ (ከቸረች መልስ ) ኢንተርኔት እየከፈቱ አስተያየቶችን ሰርፍ ማድረግ ይልመዱ:: ታዲያ የሚጠቅምዎትን ብቻ!! ስንት ስም አጥፊ ወሬኛ የወሬ ቌት አለ መሰልዎት ...ለነሱ ምላሽ አይስጡ::ግን ደሞ ጠቃሚ ጠቃሚ አስተያየትቶችም አሉ:: መሌ ከግራም ከቀኝም ከተቃዋሚም ከደጋፊም ያለውን ሳይት ""በሳይበርጎስት"" ሁሉ እየገባ ሰርፍ ያደርግ ነበር ይባላል:: አንዳንዴም የራሱ የሆነ የብዕር ስም አለው ሲባልም ሰምቻለሁ:: አቤነዘር ከሚጠቀምባቸው የብዕር ስሞች አንዱ ነበር ይባላል... ያውቁ ይሆን...መቼም አንዳንዴ ቢሮ ስለምታገሩ ለማየት እድል ይኖርዎታል ብዬ ነው:: እስኪ እርሶም ይሞክሩት :: ""ሀይ ሴሮ "" ይበሉና ጹህፍዎን ጀባ ይበሉን:: 8) ይልቅ አንድ ትልቅ ባህሪዎን ወደደክልዎ!! ሙስናንና ኪራይ ሰብሳቢነትን እንደሚጽየፉ መጽሀፍ ቅዲሳዊም ኢሀደጋዊም እንዳልሆነ የመሰከሩበትን አነበብኩ:: እዚህ ጋ ነጥብ ይያዙልኝ የኔ የብዕር ጫፍ የምታጠነጥነው እዚች ጋ ነውና :: ይበሉ እንግዲ ሀሳቤን ጀመርኩ እንጂ ገና አልጨረስኩም መጣሁ:: ዛሬ ባያነቡት አንድ ቀን ያነቡት ይሆናል:: ወይ ደሞ የርሶ ወዳጆች የሆኑ ይቺን ጽሁፍ አይተው ያደርስዎት ይሆናል:: ይህ እንኴን ባይሆን እርሶም እኔም የምናምነው ሎርድ ጂሰስ መልክቴን ያድርሰልኛል የሚል እምነት አለኝ :: እመለሳለሁ ክቡር ሆይ::
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby ኮኮቴ » Sat Sep 29, 2012 4:42 pm

ዋርካም ይመጣ ነበር በለኛ

ስሙ ግን; በ ቪኦኤ እንደሰማነው; "አቤቤ' ነው ወይስ አቤኔዘር? :lol: :lol: :lol:

እሱን አጣራ እስቲ ...ላማትዊው ጋዜጠኛ :lol:

ኮኮቴ
ክቡራን wrote:ይድረስ ላቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ::
መሌ ከግራም ከቀኝም ከተቃዋሚም ከደጋፊም ያለውን ሳይት ""በሳይበርጎስት"" ሁሉ እየገባ ሰርፍ ያደርግ ነበር ይባላል:: አንዳንዴም የራሱ የሆነ የብዕር ስም አለው ሲባልም ሰምቻለሁ:: አቤነዘር ከሚጠቀምባቸው የብዕር ስሞች አንዱ ነበር ይባላል... ያውቁ ይሆን...መቼም አንዳንዴ ቢሮ ስለምታገሩ ለማየት እድል ይኖርዎታል ብዬ ነው::
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1291
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Postby ክቡራን » Sun Oct 21, 2012 2:08 pm

ዋርካ ውስ ጥ በፍናፍንትነቱ የታወቀ ግለሰብ ""ቂቅ"" ብሎ አዲስ ያሰፋውን የሴት ቀሚስ በመልበስ በመመጣት ለክቡር አቶ ሀይለማርያም ላስተላልፍላቸው የፈለኩትን እንዳላስተላልፍ እንቅፋት ሆነብኝ:: ማንነትህን እንኴን እኔ የክብርነታችን ሾተል ንብረቶች እንኴን ተገንዝበውታል:: :lol: እኔን ቂቅ ያድርገኝ!! ቅሪላ!!

ለማንኛውም አንድ ቀን ጸሀይዋ ስትጠልቅ የስነ ጽሁፍ አድባር አንተን መሰሎችን ከዋርካ ስትጠርግልኝ ከዖቦ ሀይለማርያም ጋር የማደርገውን ምናባዊ ውይይት እቀጥላለሁ:: እሳቸው ደሞ ጌታ በመንፈስ ቅዱስ የሞላቸው ሰለሆኑ ያነቡኛል ብዬ አምናለሁ:: ኦ ሀሌሉያ ሽላላሚዶ.. ጂሰስ ኢዝ ሎርድ...! 8)

ዛሬ ግን እግረ መንገዴን ወይም እጀ መንገዴን ኢትዮጵያውያን ምን አይነት ፔንጤናዊ እምነት ቢክተሉ ላገራቸውም ለራሳቸውም ጠቃሚ ዜጎች ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ ሳስብ የዳኔል ጣሰውን መልክት ሰማሁ:: በጣም ደስ አለኝ:: ፔንጤ ከሆኑ አይቀር እንደ ዳንኤል ነው .... እመቤቴን ነው የምላቹ.. 8) የኛዎቹ እኮ በመነፈስ ቅዱስ ተሞላን እያሉ እንደ ዶርዜ ጭፈራ ላይ እየተነሱ መፍረጥ ሆነ ....( ወንድሜ ዲጎኔን ይጠቅሷል) :D እቺን ጠቅ አድርጉልኝ እኔ ሳያጠፋኝ ላምልጥ... :D :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Oct 23, 2012 11:49 pm

አንዳንዴ አንዳንድ ነገሮች ይገርሙኛል ,...ግን ስለገረመኝም አይደል ይቺን ቤቴን የከፈትኴት:: እናላቹ መኪናዬ ውስጥ ሆኜ የመጨረሻውን የኦባማና ያራምኒ ውይይት ሳመሪ እየሰማሁ ነበር:: አንዱ ሄቪ አክሰንት ያለው ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ዋርካ ፍቅር ላይ ራምኒን ሩምኒ ሲለው ጉሮሮው በትዕዛዝም ቢሞረድ ምንም ፍንክች እንደማይል ልረዳለት ችያለሁ:: እንዲህ አይነት ጉሮሮ ያላቸው ሰዎች ግን ለይርጋ ዱባለ ዘፈን የተመቹ ናቸው :: ዘመድ ወዳጆቹ ቢያማክሩት ጥሩ ነበር:: :D ግራሞትን ግራሞት ያነሰዋልና ወደ ጀመርኩት ጉዳይ ልውሰዳቹ:: የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እጩዎች በህዝቡ ተቀባይነት እንዲያገኙና ""ዚ ቤስት ካንዲዴት"" እንዲባሉ ባለም ዙሪያ አንድ ነገር ( የነሱ እጅ የሚገባበት ) መፈጠር አለበት:: ለምሳሌ ስለ ውጭ ፖሊሲ ሲነሳ አሜሪካ የምትመራበትን የውጭ ፖሊሲ ሳይሆን ተወዳዳሪዎቹ የሚገምግሙት በቅርብ ጊዜ ባሜሪካ ኢንተረስት ላይ ወይም ዜጎች ላይ ስስለደረሱ ነገሮች ላይ ነው ትኩረቱ:: ቤንጋዚ ውስጥ ያሜሪካ አምባሳደር ና አራት የኤምባሲው ሰራተኞች መገደላቸው ዋናው የውጭ ፒሊሲ መለኪያ ፓራሜትር ነበር:: የራምኒ አርጉዩመንት ""ኦባማ መልስ የሰጠው ዘግይቶ ነው..ስለዚህ የውጭ ፒሊሲው ደካማ መሆኑን ያሳያል"" ሲል ይከራከራል:: ኦባማ ደሞ ""የናሺናል ሴኩሪቲ ጉዳይ በመሆኑ ና ደሞም እንደ ጦር ሀይሎች አዛዥነቴ ጉዳዩን ሳላጣራ መልስ ከመስጠት ተቆጥቤያለሁ..."" ይላል... እንደውም"" ይሄን ጉዳይ ፖሎቲካዊ መልክ ላስይዘውም አልፈልግም.. ከፖሎቲካዊ ፋይዳነቱ በላይ የደህነንት ፋይዳው ያመዘነ ነው "" ሲል ያስረዳል::: ሁለቱም ቻይና ቢዝነሳችንን ወስዳ ባዶ እጃችንን አስቀርታናለች ይላሉ እግረ መንገዳቸውንም ቻይናን ያወግዛሉ ... በቻይና ላይ ይዝታሉ:: ሁለቱም ግን ባንድም ሆነ በሌላው መልክ ከቻይና ጋር እጅና ጔንት ናቸው:: እንደ እውነቱ ከሆነ አሜሪካ የምትንቀሳቀሰው ራሷ በቻይና ብር ነው:: ኢኮኖሚን በተመለከተ ኦባማ ሀብታሞቹ ላይ ታክስ በመጨመር የማገኘውን ገንዘብ ሚድል ክላስን እደግፈበትለሁ ሲል ይሄ ሀሳብ ጎቨርነር ራምኒን አያስደስትም:: ሁለቱም ግን ድርቅ ብለው ለሚድል ክላስ ከኛ በላይ ማንም የለም ይላሉ:: በበኩሌ ራምኒ ሞላጫ ነገር ይመስለኛል:: ታክስ ላለመክፈል ሲል ብቻ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ሲውስ ባንክ እንዳለው በመረጃ ተገኝቷል:: እሱ ያገሩን ኢንተርስት ሳይጠብቅ ሌላው እንዲጠብቅለት ይፈልጋል: እንዴ..?? አቤት ይቺ ነገር ኦባማ ላይ ተገኝታ ቢሆን ኖሮ ሚዲያዎች የሚወርዱበት ውርጅብኝ ታየኝ:: !! አሜሪካ የሁሉም ዘር እኩልነት የሚገለጽባት ት አገር ናት እየተባለች ትወደስ እንጂ ውስጥ ውስጡን ንጣትና ጥቁረት ""ዳይቨርስቲ"" እየተባሉ ፖሎቲካውን እንደ እንዝርት ያሾሩታል:: ለማንኛውም ኖቨምበር 6 ሁሉም ነገር ይለይለታል:: ሌላ የታዘብኩን ነገር እስካገኝ ድረስ ሰላም ይሁኑ የተከበሩ የዚች ቤት አንባቢየ ሆይ:: ክቡራን ነን እረፍት ከማደርግበት ከኦሞ ወንዝ ዳርቻ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Oct 26, 2012 1:52 am

ሳተናው ባቡሬ መጣ ገሰገሰ ገባ ....ከፍልውሀ!!
ሳተናውውውው....
ባቡሬ መጣ ገሰገሰ ገባ ክፍልውሀ...
ያገጣጣሚ እህልና ውሀ...
ሳተናው..!ሳ..ተ...ና..ው...!
በየመንገዱ ዳር ...በየመንገዱ ዳር እሳት እየጣለ..
የድሀ ጎጆየን ቤቴን አቃጠለ..

ሳተናው.. የሀሙስ ምሽት ምርጫዬ ናት..እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Oct 28, 2012 2:19 pm

አንድ ዘመዴ አለች:: ዊኬንድ ላይ እረፍት ሲኖራት ትመጣለች:: እና በመጣች ቁጥር አዲስ ነገር ትነግረኛለች:: ከየት እንደምታመጣው አላውቅም...
""ይሄን ነገር ማን ነገረሽ..?"ስላት
""አሉ"" ነው የምትለኝ...
ባለፈው ለምሳሌ አንድ ሰው ጉንፋን ሲያመው ወይም ሲጀምረው ውሀ በብዛት መጠጣት ጥሩ ነው አለችኝ:: ይሄንኑ ነገር አጋጣሚ ሆኖ ካንድ ቻይናዊት ልጅ ጋር ስናወራ 3 ሊትር ሙቅ ውሀ ብትጠጣ ትፈወሳለህ ብላኝ ነበር:: የቻይናዋና የዘመዴ ጝኝት ተቀራረበብኝ:: ቻይናዎች እንኴን ከምግብ በፊት ላፒታይት እያሉ ሙቅ ውሀ ይጠጣሉ ይባላል:: እኔ ኬምስትሪውን አላውቅም እንጂ ጉንፋ ሲጀምረኝ ነጭ ሽንኩርት ከትፌ ወትት ውስጥ በመጨምር በማይክሮዌቭ አሞቀዋለሁ:: ከዛ እሱን ስጠጣ ባራት ሰአት ጊዜ ውስጥ ለብ በላብ አድርጎ ነቅሎ ያወጣልኛል:: እስኪ እርሶም ይሞክሩት የተከበሩ አንባቢ:: ዘመዴ የማትለው ነገር የላትም:: ትናንት ደሞ የስጋ መጥበሻ ይዛልኝ መጣችና ይሄን እንደውም ጔር ትከለው ለስጋ መጥበሻ ብቻ ሳይሆን ሽሮም ሲሰራ ሽሮ ላይ ሁሉ ይጨመራል አለችኝ..
ገርሞኝ ማን ነገርሽ ?አልኴት
"" አሉ "" አለችኝ እንደተለመደው::
ቆይ ደሞ አንድ ቀን ኬክ እጋግርና አበላሀለሁ አለችኝ:: "እንዴት ነው የምትሰሪው ኬኩን..?""
"ዱቄቱን በኦራንጅ ጁዊስ በደንብ አድርገን እናቦከዋላን ከዛ ኩፍ እንዲል ቅመማ ቅመም ( ይስት ) እንጨምርበታለን"" አለችኝ::
""ማን ነገረሽ ይሄን ስንዱ..?? ""
ሴቶቹ እንደዚህ አሉ"" አለችኝ ኮስተር ብላ!! ወይ ዘንድሮ..እኔማ አንድ ቀን መሞከሪያ አድርጋ እንዳትገለኝ ፈራሁ.. :D :D
ሰላማት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 2:02 pm

እንዴ እንዴ አህያም ጉንፋን ይይዛታል ማለት ነው :roll: :lol: :lol: ታላቁ መሪያችን ስንቱን ሲነግሩን እንዴት ይህንን አልተናገሩም :roll: :lol: :lol: እንዴት የአህያ ሆስፒታልስ እንዲቋቋም ሀሳብ አልጠነሰሱም :roll: :lol: :lol: :lol: ሆስፒታል ስላልተቋቁዋመ መሆን አለበት ያላወቅሁት :roll: :lol: :lol: :lol: አህያ ጉንፋን እንደሚይዛት የሰበታ አህያ ራሷ ተናገረች መድሀኒቱም የፈላ ውሀ መጠጣት ነው አለች ተብሎ ተነግሮ ተሰምቶ የማይታወቅ ድንቅ መፍትሄ ነው ስትል አህያዋ ራስዋ መሰከረች :lol: :lol: :lol: :lol: ታላቁ መሪያችን ስንቱን ሲነግሩን የአህዮች ሆሲፕታልን ጉዳይ ግን ሳይነግሩን ሞተ ቀደማቸው :cry: :cry: አስበውት እንደሚሆን ግን አንጠራጠርምና የአህዮች ሆስፒታል ሰበታ ላይ እንዲቋቋም በማረግ ያልተናገሩትንም ራያቸውን እናስፈጽማለን እስናፈጽማለን እናስፈጽማለን ክቡራንንም እዚያ እናሳክማታለን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:አንድ ዘመዴ አለች:: ዊኬንድ ላይ እረፍት ሲኖራት ትመጣለች:: እና በመጣች ቁጥር አዲስ ነገር ትነግረኛለች:: ከየት እንደምታመጣው አላውቅም...
""ይሄን ነገር ማን ነገረሽ..?"ስላት
""አሉ"" ነው የምትለኝ...
ባለፈው ለምሳሌ አንድ ሰው ጉንፋን ሲያመው ወይም ሲጀምረው ውሀ በብዛት መጠጣት ጥሩ ነው አለችኝ:: ይሄንኑ ነገር አጋጣሚ ሆኖ ካንድ ቻይናዊት ልጅ ጋር ስናወራ 3 ሊትር ሙቅ ውሀ ብትጠጣ ትፈወሳለህ ብላኝ ነበር:: የቻይናዋና የዘመዴ ጝኝት ተቀራረበብኝ:: ቻይናዎች እንኴን ከምግብ በፊት ላፒታይት እያሉ ሙቅ ውሀ ይጠጣሉ ይባላል:: እኔ ኬምስትሪውን አላውቅም እንጂ ጉንፋ ሲጀምረኝ ነጭ ሽንኩርት ከትፌ ወትት ውስጥ በመጨምር በማይክሮዌቭ አሞቀዋለሁ:: ከዛ እሱን ስጠጣ ባራት ሰአት ጊዜ ውስጥ ለብ በላብ አድርጎ ነቅሎ ያወጣልኛል:: እስኪ እርሶም ይሞክሩት የተከበሩ አንባቢ:: ዘመዴ የማትለው ነገር የላትም:: ትናንት ደሞ የስጋ መጥበሻ ይዛልኝ መጣችና ይሄን እንደውም ጔር ትከለው ለስጋ መጥበሻ ብቻ ሳይሆን ሽሮም ሲሰራ ሽሮ ላይ ሁሉ ይጨመራል አለችኝ..
ገርሞኝ ማን ነገርሽ ?አልኴት
"" አሉ "" አለችኝ እንደተለመደው::
ቆይ ደሞ አንድ ቀን ኬክ እጋግርና አበላሀለሁ አለችኝ:: "እንዴት ነው የምትሰሪው ኬኩን..?""
"ዱቄቱን በኦራንጅ ጁዊስ በደንብ አድርገን እናቦከዋላን ከዛ ኩፍ እንዲል ቅመማ ቅመም ( ይስት ) እንጨምርበታለን"" አለችኝ::
""ማን ነገረሽ ይሄን ስንዱ..?? ""
ሴቶቹ እንደዚህ አሉ"" አለችኝ ኮስተር ብላ!! ወይ ዘንድሮ..እኔማ አንድ ቀን መሞከሪያ አድርጋ እንዳትገለኝ ፈራሁ.. :D :D
ሰላማት::
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby ክቡራን » Mon Nov 05, 2012 8:04 pm

ዛሬ ዜና ላይ የሰማሁት ነው...የዙምባቤ መንግስት የገንዘብ እጥረት ስላጋጠመው አገሪቱ ግምጃ ቤት ያለውን ሰነድ ሊሸጠው ነው:: እንደ ዜናው በግምጃ ቤት ያለው ያገሪቱ ሰነድ 40 ሚልዮን ዶላር ያወጣል ተብሏል...አውች!! ...ይሄን ነገር አሰብኩና ...እነ እንትና ትናንት ካገር ሲወጡ የሸጡትን ሰነድ. ላወራው ፈለኩና ...ብቻ ይቅር .. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Nov 06, 2012 3:41 pm

ሰላም::ስለ እሜሪካኖች ፖሎቲካዊ ባህሪይ የተሰማኝን ትንሽ ነገር ላውራቹ:: እነዚህ ስዎች አንዳንዴ በየሰአቱ የሚሞሉ ሴኮ ወይም ሮመር ሰአቶች ናቸው ብል አልተሳሳትኩም.. ዝም ብዬ ታዝቤቸውለሁ:: "ፍራጃይል" የሚባል ነግር ታውቃላቹ..በቃ እንደዛ ናቸው...አይታወቁም... ለማን እንሚያጋድሉ ወዴት እንደሚሄዱ የሚወስነው እስካሁን ለእጩነት የወጡት ተወዳዳሪዎች ኤክስፔሪያንስና የስራ ብቃት ሳይሆን ሳይሆኑ የቀኑ ሙዳቸውና እጩዎቹ በመድረክ ላይ የሚያቀርቡት መሳጭ ንግግር ነው:: ለዚህም ይመስለኛል ኦባማ ፊቲ ዘይቱና የጠገበች ባስቲ እስኪመስል ድረስ ራምኒ ደሞ ሳምባ መስሎ ሳምባ እንዳማራት ድመት አይኑን እያቁለጨለጨ በኦሀዮ , በፍሎሪዳ , በአይዋ , ወ.ዘ.ተ ምረጡኝ , አደራ እያሉ የሚማጸኑት :: ስለ ድመት ሳነሳ አንዳንዴ የራምኒ አይን ዝም ብዬ ሳየው የድመት እየመሰለኝ ተቸግሬአለሁ...ትናንት ባንድ ካምፔን ላይ እምባው ሁሉ መጥቶ ነበር:: የሚስቱን ድምጽ ሰምቶ እንደማያውቀው ሁሉ እሷ ስትናገር እንደ ማለቅስ አሰኝው:: ነገሩ ቅድም እንዳልኩት ነው አሜሪካኖች ምርጫን በተመለከተ በየሰአቱና በየሰኮንዱ መሞላት አለባቸው ሪቻርጅ መደረግ አለባቸው...እንደ ንፋስ ናቸው...ወዴት እንደሚያዘነብሉ አይታወቁም የምላቹ.....ያንን ለማስመስከር እጭዎች ጥሩ ሾው ማቅረብ አለባቸው:: ያለ ኦባማ ሰው ያለ የማይመስላት አንዷ አሜሪካዊት በሆነ ኦኬሽን ራምኒ ያደረገው ንግግር ከማረካት ""ኢምፕሬስድ"" ሆንኩ ወይም እምፕሬስ አደረገኝ ብላ ሀሳቧን ልትቀየር ትችላለች:: ለዚህ ነው የቴሌVዥን አድ በሚሊዮን ዶላር እየተከፈለ የሚሰራው... ለዚህ ነው ካንድ ስቴት ወደሌላ ስቴት እየተኬደ የማራቶን ካምፔይን የሚዘጋጀው..ቡዙ ጊዜ ሰብስታንስ ላይ አይደለም ትኩረቱ ያለው:: ትኩረቱ ያለው አድሬስ የሚያደርጉት ኢሹ ላይ ነው:: ያቺን በምትማርክ መንገድ ማቅረብ አንድ ታላቅ ጥበብና ብልጠት ነው:: ከትናንት ወዲያ ፍሎሪዳ .. ላይ ለምሳሌ ኦባማ አንድ ፊልድ ጃኬት አድርጎ ነበር ካምፔይን ሲያደርግ የነበረው ..ማታ ላይ ራምኒ ፊልድ ጃክት አድርጎ ብቅ አለ... :lol: በርግጥ በፓርቲ አባልነት ተመዝገበው ለፓርቲያቸው ና ለእጭዎቻቸው ያለምንም ማወላወል የቆሙ መራጮች አሜሪካን አሏት:: አስተያየቴ እነዚህን አያጠቃልልም:: ግን ኢንዲፔንደንትና አን ዲሳይድድ አመሪካኖች አሉ:: የነዚህን ልብና አንጀት ጨጔራና ኩላሊት አስፈላጊም ከሆነ ጉበት ለማግኘት ነው ትግሉና ሩጫው:: እነዚህ አንዲሳይድድ ቮተርስ በየቀኑ ሪቻርጅ መደረግ አለባቸው:: ጥሪ ጥሩ ስፒች ( ንግግር ) የሚያደርግ ተናጋሪ ያስፈልጋቸዋል:: መሞላት አለባቸው:: fire up !!ይሉታል fire up መደረግ አለባቸው አለበለዛ ወይ ወጥተው አይመርጡም..ወይም ደሞ ድምጻቸውን ላሪፉ አክተር ይሰጡታል:: በበኩሌ የኦባማ ደጋፊ ነኝ:: ኦባማን የምደግፈው ማናልባት እንደኔ ጠይም በመሆኑም ይሆናል:: የቀይ ዳማም ባይሆን! :D ግን ከራምኒ ይልቅ ኮንሲታትንሲነት በኦባማ ላይ አያለሁ...ቃሉን ይጠብቃል... የሚወስናቸው ውሳኔዎች ሁሉ ላሜሪካኖች የተመቹ ( ፖፑላር ) ናቸው ማለት አይደለም:: ግን ፊውቸር አላቸው:: ላሜሪካ የኢኮኖሚ ዝቅጠት ተጠያቂው እኮ ኦባማ አይደለም..ዋይት ሀውስ ሲገባ ባዶ ጠረጴዛና ወንበር ነው የጠበቀው:: የቴክሳሱ አርበኛ ጆርጅ ቡሽ ዋይት ሀውስን ሲለቅ እኮ በገንዘቤ ነው የገዛሁት ብሎ አንድም የቤት እቃ አልተወላቸውም...በዩ-ሀውል አስጭኖ ወደ ቴክሳስ ይዞት ሄዷል:: ከጆርሽ ቡሽ ሌላ አሜሪካን ያከሰሯት ራምስፊልድ, ዲክ ቼኔኒና አጋሮቻቸው ናቸው:: ICC ልብ የለውም እንጂ ሄግ ላይ ለጦር ፍርድ ቤት ማቅረብ የነበረበት ሰዎች ናቸው እነዚህ ግለሰቦች!! ለኦባማ ከድህረ ቡሽ በኌላ ጉዞው ከስክራች ( ከባዶ) እንደመነሳት ነው:: በሌላ በኩል ራምኒ ቅድም ልገለጸው እንደሞከረኩት አይኖቹ የድመት ናቸው..ድመት አይኗ ሳምባ ላይ እንዳለ ሁሉ የራምኒም አይኖች ብር ላይ ናቸው:: ራምኒ ባመት እስከ 20 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እንዳለው ይነገርለታል:: ሌባም ብጤ ይመስለኛል..ባለፈው ሰሞን ታክስ ለማሸሽ በሚል ገንዘቡን ሲውስ ባንክ ማስቀመጡን መረጃዎች አጋልጠዋል:: ያገሩን ኢንተረስት ዲፌንድ የማያደርግ ሰው ሌላውን ዲፌንድ እንዲያድርግና ሲስብክና ሲናገር አይስገርምም?? በዛ ላይ ሀብታሞች ታክስ እንዲከፍሉ አይፈልግም:: "ቡዙ ለተሰጠው ቡዙ ይጠበቅበታል" የሚለውን የመጽሀፍ ቃል ረግጦት ሄዷል:: ሆዳም ነገር ነው ራምኒ!! እኔማ የኅብታሞች ስፖክስ ፐረሰን ይመስለኛል:: እቺን ጽሁፌን እምታነቡ ያሜሪካ ዜግነት ያላቹ ተመስጣቹ ለኦባማ ድምጻችሁን ትሰጣላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ:: ጎ ብራዘር ኦባማ!! ሜይ ጋድ ዊል ቢ ዊዝ ዩ ኤንድ ዊዝ ዩር ፋሚሊ!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Nov 07, 2012 3:14 am

US General Election,
This pages updates automatically, click the following link ( እቺን ጠቅ ) for the latest result . እንጃ ነገሩ ከኦባማ እጅ እየሾለከ ይመስላል..........እስኪ መጨረሻውን አብረን እንይ... እስከዚች ሰት ድረስ ይሄን ማስታወሻ ስጽፍ ሚት ራምኒ 141 ቮት ባራክ ኦባማ 109 ቮት አግኝተዋል:: ለማሸነፍ 270 ቮት ማግኘት ግድ ይላል... በየደቂቃው የሚለዋወጠውን ውጤት ለመከታተል ከላይ ያስቀመጥኩትን ጠቅ የሚደረገውን ሊንክ ጠቅ ያድርጉት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Nov 07, 2012 5:21 am

According to Aljazeera , latest projections don’t seem in favor of Governor Mitt Romeeny , Obama has 250 electoral vote whereas the governor of Massachuset has saved 203 electoral vote for himself, it seems very good for Obama campaign , it is now officially confirmed Obama wins in Ohio …one of the ground battle state , I repeat this with full confidence things do not look good for Mr Romany…… which is cool ... 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Nov 09, 2012 9:13 pm

ቢዝነስ የምታጧጥፍ አንድ አበሻ ልጅ ባጋጣሚ ሞል ውስጥ ተዋውኩ:: ልጅቷ ሞል ( ሞል ማለት ያሜሪካ የገበያ አዳራሽ ) ውስጥ ያሉ ኪዮስኮችን አንዱን ተከራይታ በድፍረት ትሰራለች:: ቡዙ ጊዜ የኛ ሰዎች ለህንዶች ወይም ለኮርያዎች ተቀጥረው ሲሰሩ ወይም ስንሰራ እንጂ የራሳችንን ኪዮስክ own የማድረግ ባህሉ ወይም ድፍረቱ የለንምና ውሳኔዋን አደነኩ:: ተግባብተን ዐንዳንድ ነገር ማውራት ጀመረን::
"ቢዝነስ እንዴት ነው?'ስል ጠየኩ::
""...ምንም አይልም...ግን ስሎው ነው ሁሌም አይመችም..ምናልባት ከሰባቱ ቀናት ውስጥ የምትሰራባቸው ቀናት አርብና ቅዳሜ ናቸው .. ሌሎቹ ቀናት የቤት ኪራይና ሰራተኛ ካለህ ደሞ ለሰራተኛ የምትከፍለው ብቻ እንጂ ላንተ የሚሆን ትርፍ የለሌበት ነው.....ስለዚህ ስትራግል ነው...ግን ስትራግል ነው ብለህ አትተወወም ..መግባት አለብህ....ሪስክ መውሰድ ግድ ነው...ውሀ ዋና ለመማር ውሀ ውስጥ መግባት ግድ ይላል...ዋናው የምትወስደውን ሪስክ በልክ አድርገው ስረ መሰረትህን እዳያናጋው"" አለችኝ:: ምክሯ ከልምዷና ከምታነባቸው መጽህፍቶች መሆኑን ነግራኝ ከመለያየታችን በፊት ጠቃሚ ነው ያለችኝን የዋረን ቡፌትን አባባሎች አዋሰቸኝ:: ዋረን ቡፌት የናጠጠ ከበርቴ ነው:: እንዴት ከበርቴ ሊሆን እንደቻለ ባባሎቹ ታገኝቱላቹ:: ለኔና ለናንተ ( ለቀናዎቹ ና ፖዞቲቭ አሳቢዎቹ ) excluding ....ቂቅን ለመሰለ ፍናንፍንት ...በሌላ መጠሪያው ሞንማናውን ..
ዋረን ቡፌት ከሰራው ና ካደረገው እኔስ ለምን አልሰራውም የሚል መንፈስን የዛሬዋ አርብ እንድትጭርልን ጸሎቴም ምልጃዬም ነው:: አባባሉን ላስነብባቹ..
here we go...
"" On investment: do not put all eggs in one basket
On expectations: Honesty is very expensive gift. Do not expect it form cheap people.
On earning: never depend on single income; make investment to create on second resource.
On spending: if you but things you don’t need soon you will have to sell things you need.
On taking risk: never test depth of river both the feet

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8139
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests