የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby ክቡራን » Sat Nov 09, 2013 3:20 pm

ድርሰቱ ይመጣል መንገድ ላይ ነው....አብሽሩ የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ!! :D አንድ ነገር ልመክርዎት ትናንት እቤቴ ውስጥ ቀይ ወይን ሀኪም አዞልኝ ስጠጣ ተገለጸልኝ:: ከምሬ ነው.. :wink: ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ...?? የሰዎችን ጎዶሎነት አምነው ይቀበሉ በቃ! ይሀው ነው...ሰዎች ስንባል ጎደሎዎች ነን...ግድየለዎትም ይመኑኝ:: ከዛ ይረጋጋሉ....ሰላምዎ ይመለሳል:: ደግ የሰሩለት ስው ውለታ የዋሉለት ሰው እንደውም ከሞት ያተረፉት ሰው እረ የመንግስት ስራ ሁሉ ያስቀጠሩት ሰው ( በዚህ አገር ) ያንን ወለታዎን ቶሎ የርሳና በርሶ ላይ ተረማምዶ የራሱን እርሻ ሲያርስ ያዩታል:: ፊት ለፊት ካገኝውዎት ራሶንም ያርስውዎታል:: ሰው ያ ነው:: በቃ ተቀበሉት..እርሶ ግን ደግ ማድረግዎን አይተው...ደግ እያደረጉ ደግ ካዳረጉላቸው ሰዎች ፊት ቶሎ ይሰወሩ...አይከታቶሏቸው:: ዘመኑ ክፉ ነው:: ኢን ፋክት ዘመኑ አይደለም የዘመኑ ሰው ክፉ ነው:: እኔማ ለምርምር ና ለጥናት ስል ገዳም ልግባ ይሆን እንዴ እያልኩ አያሰብኩ ነው:: :D እንዲህ ስልዎት ግን ህይወትን ፈርቼአት አይመስልዎት እይዞዎት እጋፈጠዋለሁ:: :lol: አንዷ ሜድ ኢን ቻይና ባለፈው እንኴን እንኴን ማርያም ማረችሽ ባልኴት እና ጥሩ በተመኘሁላት ሰደበችኝ:: ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?? ኢትዮጵያዊነታችንንና ባህላችንን ምን በላው ግን...? ወይኔ ..!! ስንት በሰበነክ እጅ ያደገ አለ እባካችሁን...?! መጣሁ ባለም ዙሪያ ያሉ ( የግድ የዋርካ አባል መሆን የለብዎትም) የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ ይታገሱኝ:: እዚህማ ...ምን ይደረግ ነቢይ ባገሩ አይከበርም ተብሏል.. :D
አክባሪዎ ክቡራን ነኝ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Sat Nov 09, 2013 3:56 pm

አንጋጋው አበደ: ተነሳበት: ከ እንግዲህስ ምን ይመልሰዋል? አለ ከያኔው :lol: :lol: :lol: እረ ጎበዝ መላ በሉ! ካርቦንዬ አይናችን እያየ አበደች እኮ:: እንዴ! ይሄው ስንት ቀኗ ብቻዋን ትለፈልፈው የለ እንዴ! :lol: :lol: :lol: እኔን: እኔን: ምጽ: ምጽ: ወይኔ! ወንዱ እህታችንን ልናጣት እኮ ነው ጎበዝ: እረ መላ በሉ ወገኖች! የምሬን ነው እኔ ልእልት መራራ በጣም አሳዝናኛለች:: ለ ክብሬ የ ያየህራድ ልጆች የሰጡኝን ውዷ እና ድንቋ ሰማያዊ በጌን: እንደቀላል ላጣት ነው? አዝኛለሁ የምር:: ወይ ካርቦንዬ :roll: :roll: :roll: :roll:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat Nov 09, 2013 5:01 pm

ሌላም ልጨምርልዎት የተከበሩ አንባቢ ከላይ ከጻፍኩት ጋር አብሮ ይሄዳል...መጽሀፍ ይህን ይላል ""ቀኝህ የሚያደርገውን ግራህ አይመልከት"" ይላል:: ይሄን መሰለኝ ያብራራሁት:: እመለሳለሁ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Sat Nov 09, 2013 7:39 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: አይዞሽ ካርቡ ... አይ ኖው ሰው ክፉ ነው .. :lol: :lol: ቅጥል ድብን ይበልልሽ ጠላትሽ :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ድርሰቱ ይመጣል መንገድ ላይ ነው....አብሽሩ የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ!! :D አንድ ነገር ልመክርዎት ትናንት እቤቴ ውስጥ ቀይ ወይን ሀኪም አዞልኝ ስጠጣ ተገለጸልኝ:: ከምሬ ነው.. :wink: ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ...?? የሰዎችን ጎዶሎነት አምነው ይቀበሉ በቃ! ይሀው ነው...ሰዎች ስንባል ጎደሎዎች ነን...ግድየለዎትም ይመኑኝ:: ከዛ ይረጋጋሉ....ሰላምዎ ይመለሳል:: ደግ የሰሩለት ስው ውለታ የዋሉለት ሰው እንደውም ከሞት ያተረፉት ሰው እረ የመንግስት ስራ ሁሉ ያስቀጠሩት ሰው ( በዚህ አገር ) ያንን ወለታዎን ቶሎ የርሳና በርሶ ላይ ተረማምዶ የራሱን እርሻ ሲያርስ ያዩታል:: ፊት ለፊት ካገኝውዎት ራሶንም ያርስውዎታል:: ሰው ያ ነው:: በቃ ተቀበሉት..እርሶ ግን ደግ ማድረግዎን አይተው...ደግ እያደረጉ ደግ ካዳረጉላቸው ሰዎች ፊት ቶሎ ይሰወሩ...አይከታቶሏቸው:: ዘመኑ ክፉ ነው:: ኢን ፋክት ዘመኑ አይደለም የዘመኑ ሰው ክፉ ነው:: እኔማ ለምርምር ና ለጥናት ስል ገዳም ልግባ ይሆን እንዴ እያልኩ አያሰብኩ ነው:: :D እንዲህ ስልዎት ግን ህይወትን ፈርቼአት አይመስልዎት እይዞዎት እጋፈጠዋለሁ:: :lol: አንዷ ሜድ ኢን ቻይና ባለፈው እንኴን እንኴን ማርያም ማረችሽ ባልኴት እና ጥሩ በተመኘሁላት ሰደበችኝ:: ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?? ኢትዮጵያዊነታችንንና ባህላችንን ምን በላው ግን...? ወይኔ ..!! ስንት በሰበነክ እጅ ያደገ አለ እባካችሁን...?! መጣሁ ባለም ዙሪያ ያሉ ( የግድ የዋርካ አባል መሆን የለብዎትም) የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ ይታገሱኝ:: እዚህማ ...ምን ይደረግ ነቢይ ባገሩ አይከበርም ተብሏል.. :D
አክባሪዎ ክቡራን ነኝ::
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sat Nov 09, 2013 8:35 pm

ያሳዝናል::
People traffickers tortured and raped African migrants whose boat later sank off Lampedusa with the loss of more than 360 lives, Italian police say.
The police have arrested a Somali man on Lampedusa accused of committing crimes with the armed gang.
Most of the victims on 3 October were Eritreans and Somalis. Their fishing boat capsized near Lampedusa, a tiny Italian island off North Africa.

እቺን ይጫኑ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቀዳማይ » Sat Nov 09, 2013 8:37 pm

ክቡራን wrote:ድርሰቱ ይመጣል መንገድ ላይ ነው....አብሽሩ የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ!! :D አንድ ነገር ልመክርዎት ትናንት እቤቴ ውስጥ ቀይ ወይን ሀኪም አዞልኝ ስጠጣ ተገለጸልኝ:: ከምሬ ነው.. :wink: ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ...?? የሰዎችን ጎዶሎነት አምነው ይቀበሉ በቃ! ይሀው ነው...ሰዎች ስንባል ጎደሎዎች ነን...ግድየለዎትም ይመኑኝ:: ከዛ ይረጋጋሉ....ሰላምዎ ይመለሳል:: ደግ የሰሩለት ስው ውለታ የዋሉለት ሰው እንደውም ከሞት ያተረፉት ሰው እረ የመንግስት ስራ ሁሉ ያስቀጠሩት ሰው ( በዚህ አገር ) ያንን ወለታዎን ቶሎ የርሳና በርሶ ላይ ተረማምዶ የራሱን እርሻ ሲያርስ ያዩታል:: ፊት ለፊት ካገኝውዎት ራሶንም ያርስውዎታል:: ሰው ያ ነው:: በቃ ተቀበሉት..እርሶ ግን ደግ ማድረግዎን አይተው...ደግ እያደረጉ ደግ ካዳረጉላቸው ሰዎች ፊት ቶሎ ይሰወሩ...አይከታቶሏቸው:: ዘመኑ ክፉ ነው:: ኢን ፋክት ዘመኑ አይደለም የዘመኑ ሰው ክፉ ነው:: እኔማ ለምርምር ና ለጥናት ስል ገዳም ልግባ ይሆን እንዴ እያልኩ አያሰብኩ ነው:: :D እንዲህ ስልዎት ግን ህይወትን ፈርቼአት አይመስልዎት እይዞዎት እጋፈጠዋለሁ:: :lol: አንዷ ሜድ ኢን ቻይና ባለፈው እንኴን እንኴን ማርያም ማረችሽ ባልኴት እና ጥሩ በተመኘሁላት ሰደበችኝ:: ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?? ኢትዮጵያዊነታችንንና ባህላችንን ምን በላው ግን...? ወይኔ ..!! ስንት በሰበነክ እጅ ያደገ አለ እባካችሁን...?! መጣሁ ባለም ዙሪያ ያሉ ( የግድ የዋርካ አባል መሆን የለብዎትም) የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ ይታገሱኝ:: እዚህማ ...ምን ይደረግ ነቢይ ባገሩ አይከበርም ተብሏል.. :D
አክባሪዎ ክቡራን ነኝ::

ሰው ብዙ ነገር ነው ክቡራን ከሰው ተለይቶ መኖር ቢከብድም ቅሉ የሰውም ግን አይነት አለው:: ሰውን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ ቢልም መፅሀፉ አንዳንዶቻችን ግን እራሳችንንም መውደዳችን ያጠራጥራል:: ሰው እራሱን ሳያከብር ሌላውን ሊያከብር አይችልም:: ዋናው ነገር ግን እንዳልከው ነው ከሰው ምንም ነገር መጠበቅ የለብህም አንተ ማታ ገብትህ ስትተኛ ነብስህን የሚያስጨንቃት ነገር ላለማድረግ ሞክር ይሄው ነው:: እኔ ለሰው ሟች ነኝ እንደህ ብሎ መናገር ቢከብድም ይሄ ግን ጉድለት ይዞብኝ መጣ:: ብዙ ብዙ ነገር እያደረኩላችው ዞረው ሲያሙኝና ባላሰብኩት ነገር ሲወነጅሉኝ እጅግ እያዘንኩኝ እጠላቸው ጀመር:: ጥላቻዬ ግን እኔን እየጎዳኝ እኔን ሰላም ሲያሳጣኝ ግዜ ዛሬ አንተ የወሰንከውን ውሳኔ ወሰንኩኝ:: በቃ ሁሉንም ሰው እኩል ማየት ጀመርኩኝ ፍቅር ሲኖር ነው ጥላቻ የሚመጣው ደጋግና የዋህ ሰዎች ቶሎ ይቀየማሉ ፍቅር የሌለው ሰው ግን ጥቅሙን እስካገኘ ምንም ብትለው አይቀየምህም:: ከትንሽ እስከ ትልቁ እኩል ማየት ስጀምር ሰላምና ደስታ አገኘው እገሌ የልብ ወዳጄ ነው አልልም የምለውም ሰው የለኝም ዛሬ አወኩህ የዛሬ አስር አመት ለኔ ሰው ሰው ነው ካንተ ምንም ሳልጠብቅ የራሴን ድርሻ ብቻ እየተወጣው የሕይወትን ጎዳና እገፋዋለው:: ሰውን ብዙ አልቀርብም ብዙም አልርቀውም አደርግለታለው ይሁን እንጂ ያደረኩለትን ነገር ማስታወስም አልፈልግም:: በማይረባና በማይጠቅምህ ነገር ላይ ጉልበትና ሀይልን አታባክን የኔ ፍቅርና ጉልበትና ሀይል ለመልካሟ ሚስቴና ልጄ ብቻ ነው:: ምክር አይደለም አስተያየት ነው መልካም ቀን::
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ክቡራን » Sun Nov 10, 2013 4:32 am

ለካ ሰውም ያነበኛል ማለት ነው...አስተያየትህ ምንም የሚወድቅ የለውም ቀዳማይ ወንድሜ:: ላስተያየትህ ሳላመስግንህ ወደ መኝታዬ እንዳልሄድ ህሊናዬ እየነገረኝ ነውና ተባረክ:: ራሴን አይቸበታለሁ:: ሰላሙን እመኝልህኅለሁ:: አክባሪ ወንድምህ::ቀዳማይ wrote:
ክቡራን wrote:ድርሰቱ ይመጣል መንገድ ላይ ነው....አብሽሩ የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ!! :D አንድ ነገር ልመክርዎት ትናንት እቤቴ ውስጥ ቀይ ወይን ሀኪም አዞልኝ ስጠጣ ተገለጸልኝ:: ከምሬ ነው.. :wink: ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ...?? የሰዎችን ጎዶሎነት አምነው ይቀበሉ በቃ! ይሀው ነው...ሰዎች ስንባል ጎደሎዎች ነን...ግድየለዎትም ይመኑኝ:: ከዛ ይረጋጋሉ....ሰላምዎ ይመለሳል:: ደግ የሰሩለት ስው ውለታ የዋሉለት ሰው እንደውም ከሞት ያተረፉት ሰው እረ የመንግስት ስራ ሁሉ ያስቀጠሩት ሰው ( በዚህ አገር ) ያንን ወለታዎን ቶሎ የርሳና በርሶ ላይ ተረማምዶ የራሱን እርሻ ሲያርስ ያዩታል:: ፊት ለፊት ካገኝውዎት ራሶንም ያርስውዎታል:: ሰው ያ ነው:: በቃ ተቀበሉት..እርሶ ግን ደግ ማድረግዎን አይተው...ደግ እያደረጉ ደግ ካዳረጉላቸው ሰዎች ፊት ቶሎ ይሰወሩ...አይከታቶሏቸው:: ዘመኑ ክፉ ነው:: ኢን ፋክት ዘመኑ አይደለም የዘመኑ ሰው ክፉ ነው:: እኔማ ለምርምር ና ለጥናት ስል ገዳም ልግባ ይሆን እንዴ እያልኩ አያሰብኩ ነው:: :D እንዲህ ስልዎት ግን ህይወትን ፈርቼአት አይመስልዎት እይዞዎት እጋፈጠዋለሁ:: :lol: አንዷ ሜድ ኢን ቻይና ባለፈው እንኴን እንኴን ማርያም ማረችሽ ባልኴት እና ጥሩ በተመኘሁላት ሰደበችኝ:: ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?? ኢትዮጵያዊነታችንንና ባህላችንን ምን በላው ግን...? ወይኔ ..!! ስንት በሰበነክ እጅ ያደገ አለ እባካችሁን...?! መጣሁ ባለም ዙሪያ ያሉ ( የግድ የዋርካ አባል መሆን የለብዎትም) የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ ይታገሱኝ:: እዚህማ ...ምን ይደረግ ነቢይ ባገሩ አይከበርም ተብሏል.. :D
አክባሪዎ ክቡራን ነኝ::

ሰው ብዙ ነገር ነው ክቡራን ከሰው ተለይቶ መኖር ቢከብድም ቅሉ የሰውም ግን አይነት አለው:: ሰውን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ ቢልም መፅሀፉ አንዳንዶቻችን ግን እራሳችንንም መውደዳችን ያጠራጥራል:: ሰው እራሱን ሳያከብር ሌላውን ሊያከብር አይችልም:: ዋናው ነገር ግን እንዳልከው ነው ከሰው ምንም ነገር መጠበቅ የለብህም አንተ ማታ ገብትህ ስትተኛ ነብስህን የሚያስጨንቃት ነገር ላለማድረግ ሞክር ይሄው ነው:: እኔ ለሰው ሟች ነኝ እንደህ ብሎ መናገር ቢከብድም ይሄ ግን ጉድለት ይዞብኝ መጣ:: ብዙ ብዙ ነገር እያደረኩላችው ዞረው ሲያሙኝና ባላሰብኩት ነገር ሲወነጅሉኝ እጅግ እያዘንኩኝ እጠላቸው ጀመር:: ጥላቻዬ ግን እኔን እየጎዳኝ እኔን ሰላም ሲያሳጣኝ ግዜ ዛሬ አንተ የወሰንከውን ውሳኔ ወሰንኩኝ:: በቃ ሁሉንም ሰው እኩል ማየት ጀመርኩኝ ፍቅር ሲኖር ነው ጥላቻ የሚመጣው ደጋግና የዋህ ሰዎች ቶሎ ይቀየማሉ ፍቅር የሌለው ሰው ግን ጥቅሙን እስካገኘ ምንም ብትለው አይቀየምህም:: ከትንሽ እስከ ትልቁ እኩል ማየት ስጀምር ሰላምና ደስታ አገኘው እገሌ የልብ ወዳጄ ነው አልልም የምለውም ሰው የለኝም ዛሬ አወኩህ የዛሬ አስር አመት ለኔ ሰው ሰው ነው ካንተ ምንም ሳልጠብቅ የራሴን ድርሻ ብቻ እየተወጣው የሕይወትን ጎዳና እገፋዋለው:: ሰውን ብዙ አልቀርብም ብዙም አልርቀውም አደርግለታለው ይሁን እንጂ ያደረኩለትን ነገር ማስታወስም አልፈልግም:: በማይረባና በማይጠቅምህ ነገር ላይ ጉልበትና ሀይልን አታባክን የኔ ፍቅርና ጉልበትና ሀይል ለመልካሟ ሚስቴና ልጄ ብቻ ነው:: ምክር አይደለም አስተያየት ነው መልካም ቀን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ምክክር » Sun Nov 10, 2013 8:07 am

ክቡራን wrote:ድርሰቱ ይመጣል መንገድ ላይ ነው....አብሽሩ የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ!! :D አንድ ነገር ልመክርዎት ትናንት እቤቴ ውስጥ ቀይ ወይን ሀኪም አዞልኝ ስጠጣ ተገለጸልኝ:: ከምሬ ነው.. :wink: ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ...?? የሰዎችን ጎዶሎነት አምነው ይቀበሉ በቃ! ይሀው ነው...ሰዎች ስንባል ጎደሎዎች ነን...ግድየለዎትም ይመኑኝ:: ከዛ ይረጋጋሉ....ሰላምዎ ይመለሳል:: ደግ የሰሩለት ስው ውለታ የዋሉለት ሰው እንደውም ከሞት ያተረፉት ሰው እረ የመንግስት ስራ ሁሉ ያስቀጠሩት ሰው ( በዚህ አገር ) ያንን ወለታዎን ቶሎ የርሳና በርሶ ላይ ተረማምዶ የራሱን እርሻ ሲያርስ ያዩታል:: ፊት ለፊት ካገኝውዎት ራሶንም ያርስውዎታል:: ሰው ያ ነው:: በቃ ተቀበሉት..እርሶ ግን ደግ ማድረግዎን አይተው...ደግ እያደረጉ ደግ ካዳረጉላቸው ሰዎች ፊት ቶሎ ይሰወሩ...አይከታቶሏቸው:: ዘመኑ ክፉ ነው:: ኢን ፋክት ዘመኑ አይደለም የዘመኑ ሰው ክፉ ነው:: እኔማ ለምርምር ና ለጥናት ስል ገዳም ልግባ ይሆን እንዴ እያልኩ አያሰብኩ ነው:: :D እንዲህ ስልዎት ግን ህይወትን ፈርቼአት አይመስልዎት እይዞዎት እጋፈጠዋለሁ:: :lol: አንዷ ሜድ ኢን ቻይና ባለፈው እንኴን እንኴን ማርያም ማረችሽ ባልኴት እና ጥሩ በተመኘሁላት ሰደበችኝ:: ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?? ኢትዮጵያዊነታችንንና ባህላችንን ምን በላው ግን...? ወያኔ ..!! ስንት በሰበነክ እጅ ያደገ አለ እባካችሁን...?! መጣሁ ባለም ዙሪያ ያሉ ( የግድ የዋርካ አባል መሆን የለብዎትም) የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ ይታገሱኝ:: እዚህማ ...ምን ይደረግ ነቢይ ባገሩ አይከበርም ተብሏል.. :D
አክባሪዎ ክቡራን ነኝ::

ቂቂቂቂ ይመችች ክቡሻ
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Postby ቀዳማይ » Sun Nov 10, 2013 12:41 pm

ክቡራን wrote:ለካ ሰውም ያነበኛል ማለት ነው...አስተያየትህ ምንም የሚወድቅ የለውም ቀዳማይ ወንድሜ:: ላስተያየትህ ሳላመስግንህ ወደ መኝታዬ እንዳልሄድ ህሊናዬ እየነገረኝ ነውና ተባረክ:: ራሴን አይቸበታለሁ:: ሰላሙን እመኝልህኅለሁ:: አክባሪ ወንድምህ::ቀዳማይ wrote:
ክቡራን wrote:ድርሰቱ ይመጣል መንገድ ላይ ነው....አብሽሩ የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ!! :D አንድ ነገር ልመክርዎት ትናንት እቤቴ ውስጥ ቀይ ወይን ሀኪም አዞልኝ ስጠጣ ተገለጸልኝ:: ከምሬ ነው.. :wink: ደስተኛ መሆን ይፈልጋሉ...?? የሰዎችን ጎዶሎነት አምነው ይቀበሉ በቃ! ይሀው ነው...ሰዎች ስንባል ጎደሎዎች ነን...ግድየለዎትም ይመኑኝ:: ከዛ ይረጋጋሉ....ሰላምዎ ይመለሳል:: ደግ የሰሩለት ስው ውለታ የዋሉለት ሰው እንደውም ከሞት ያተረፉት ሰው እረ የመንግስት ስራ ሁሉ ያስቀጠሩት ሰው ( በዚህ አገር ) ያንን ወለታዎን ቶሎ የርሳና በርሶ ላይ ተረማምዶ የራሱን እርሻ ሲያርስ ያዩታል:: ፊት ለፊት ካገኝውዎት ራሶንም ያርስውዎታል:: ሰው ያ ነው:: በቃ ተቀበሉት..እርሶ ግን ደግ ማድረግዎን አይተው...ደግ እያደረጉ ደግ ካዳረጉላቸው ሰዎች ፊት ቶሎ ይሰወሩ...አይከታቶሏቸው:: ዘመኑ ክፉ ነው:: ኢን ፋክት ዘመኑ አይደለም የዘመኑ ሰው ክፉ ነው:: እኔማ ለምርምር ና ለጥናት ስል ገዳም ልግባ ይሆን እንዴ እያልኩ አያሰብኩ ነው:: :D እንዲህ ስልዎት ግን ህይወትን ፈርቼአት አይመስልዎት እይዞዎት እጋፈጠዋለሁ:: :lol: አንዷ ሜድ ኢን ቻይና ባለፈው እንኴን እንኴን ማርያም ማረችሽ ባልኴት እና ጥሩ በተመኘሁላት ሰደበችኝ:: ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?? ኢትዮጵያዊነታችንንና ባህላችንን ምን በላው ግን...? ወይኔ ..!! ስንት በሰበነክ እጅ ያደገ አለ እባካችሁን...?! መጣሁ ባለም ዙሪያ ያሉ ( የግድ የዋርካ አባል መሆን የለብዎትም) የተከበሩ አንባቢዬ ሆይ ይታገሱኝ:: እዚህማ ...ምን ይደረግ ነቢይ ባገሩ አይከበርም ተብሏል.. :D
አክባሪዎ ክቡራን ነኝ::

ሰው ብዙ ነገር ነው ክቡራን ከሰው ተለይቶ መኖር ቢከብድም ቅሉ የሰውም ግን አይነት አለው:: ሰውን እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ ቢልም መፅሀፉ አንዳንዶቻችን ግን እራሳችንንም መውደዳችን ያጠራጥራል:: ሰው እራሱን ሳያከብር ሌላውን ሊያከብር አይችልም:: ዋናው ነገር ግን እንዳልከው ነው ከሰው ምንም ነገር መጠበቅ የለብህም አንተ ማታ ገብትህ ስትተኛ ነብስህን የሚያስጨንቃት ነገር ላለማድረግ ሞክር ይሄው ነው:: እኔ ለሰው ሟች ነኝ እንደህ ብሎ መናገር ቢከብድም ይሄ ግን ጉድለት ይዞብኝ መጣ:: ብዙ ብዙ ነገር እያደረኩላችው ዞረው ሲያሙኝና ባላሰብኩት ነገር ሲወነጅሉኝ እጅግ እያዘንኩኝ እጠላቸው ጀመር:: ጥላቻዬ ግን እኔን እየጎዳኝ እኔን ሰላም ሲያሳጣኝ ግዜ ዛሬ አንተ የወሰንከውን ውሳኔ ወሰንኩኝ:: በቃ ሁሉንም ሰው እኩል ማየት ጀመርኩኝ ፍቅር ሲኖር ነው ጥላቻ የሚመጣው ደጋግና የዋህ ሰዎች ቶሎ ይቀየማሉ ፍቅር የሌለው ሰው ግን ጥቅሙን እስካገኘ ምንም ብትለው አይቀየምህም:: ከትንሽ እስከ ትልቁ እኩል ማየት ስጀምር ሰላምና ደስታ አገኘው እገሌ የልብ ወዳጄ ነው አልልም የምለውም ሰው የለኝም ዛሬ አወኩህ የዛሬ አስር አመት ለኔ ሰው ሰው ነው ካንተ ምንም ሳልጠብቅ የራሴን ድርሻ ብቻ እየተወጣው የሕይወትን ጎዳና እገፋዋለው:: ሰውን ብዙ አልቀርብም ብዙም አልርቀውም አደርግለታለው ይሁን እንጂ ያደረኩለትን ነገር ማስታወስም አልፈልግም:: በማይረባና በማይጠቅምህ ነገር ላይ ጉልበትና ሀይልን አታባክን የኔ ፍቅርና ጉልበትና ሀይል ለመልካሟ ሚስቴና ልጄ ብቻ ነው:: ምክር አይደለም አስተያየት ነው መልካም ቀን::

ምንም ችግር የለውም ክቡራን የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ለማንኘውም መልካም ለሊት::
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ክቡራን » Mon Nov 11, 2013 6:02 am

እስኪ ደሞ አሁን ዘና እንበል....
እቺን ጠቅ ማድረግ ግድ ነው ግን.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Mon Nov 11, 2013 4:07 pm

እቺ ሀኒሻ የምትባል ልጅ የቤተ ክርስቲያን ዘማሪ ናት ( የፕሮቴስታንት ዘማሪ ማለት ነው )
ጠያቂው :- ""ዘፈን እኮ ሀጢያት ነው መዝፈንሽን እንዴት ታይዋለሽ..??

ሀኒሻ :- ""አስርቱ ቃላት ላይ ዘፈን ሀጢያት ነው የሚል የለም:: እጊአዝብሄር ነው ሰውን ጥረው ግረህ ብላ ያለው ካርል ማርክስ አይደለም "" ሾሾ ሾ ሾ.. ሾሌ ሾሌ ሾሌ....!!
:D

ክቡራን wrote:እስኪ ደሞ አሁን ዘና እንበል....
እቺን ጠቅ ማድረግ ግድ ነው ግን.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Wed Nov 13, 2013 11:06 am

የ አንቺ አሳዳሪዎች ከ አወሩ መች አነሳቸው ካርቦንዬ? ቱልቱላ በያቸው:: ዜጎቹ እንዲዋረዱ የማይፈልግ መንግስት እማ በዚህ ሰአት ምን መስራት እንዳለበት ሁሉም ያውቃል:: ያ መከራ ውስጥ ያለ ወገን የፈለገው: የ አድሀኖምን መግለጫ መች ሆነ? በዚህ ቀውጢ ቀን እንኳን የ ወገኖቹን ጩኽት ማዳመጥ የማይፈልግን ኢምባሲን በበላይነት የሚያዝ ጭባ: ውጪጉዳይ ሚኒስትር መባሉም ያሳዝናል:: እንዲህ በዜጎች የቀለደ: ውርደታቸው ያልተሰማው: ለ ጩኽታቸው ጆሮ ያልሰጠ የ ዘራፊ ስብስብ ግን: መጨረሻው ምን እንደሚሆን አለማወቁ ይገርማል:: አሁን አላግጡ ግድ የለም: በሰፈራችሁበት መሰፈራችሁ አይቀርም:: አንቺ ሆድ አደርም ቀለብሽ እስከተሰፈረልሽ ድረስ ምን ገዶሽ! ሽምፍላ::

መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Thu Nov 14, 2013 1:28 am

ሰላም ነዎት የተከበሩ አንባቢ?
አንዲት ህንዳዊት ልጅ ዛሬ አገኘኍትና ወሬ ጀመርን እጆቿን እንሾሽላ ተቀብታለች:: የተቀባችው ራሱ ስዕል ይመስላል...""ምነው ምን ተፍጠረ?? ""
አልኴት መልሷ አስገረመኝ::

""ለባሌ እየጸልይኩለት"" ነው አለችኝ::

"" ምን ብለሽ ነው የምትጸልዪው?"" አልኴት::

""ረጅም እድሜና ጤና ሺቫ እንድትሰጠው እየጸለይኩለት ነው"" አለችኝ::

""ሺቫ ማናት?"" አልኴት

"" ሺቫ የፍቅር አማልካታችን ናት"" አለችኝ::

ህንዶች ድፍረት ሲፈልጉ ድፍረት የሚሰጥ ሀብት ሲፈልጉ ሀብት የሚሰጥ በትምህርት ጎበዝ መሆን ሲፈልጉ ጭንቅላታቸው የሚፈታላቸው አማልክቶች አሏቸው:: ( ሰሞኑን ወደ ማርስ ሳተላይት ዐምጥቀዋል)::
ተሰናብቼአት ከሄድኩ በኌላ ምናለ ለኛ ጉዶች ሺቫ ብትወርድ እያልኩ ሳስብ ነበር::
የሳውዲ ወገኖቻችን አንርሳቸው!! በጸሎትም በማቴሪያሊም ለመደገፍ በየአካባቢያችሁ በደቦ እየሆናችሁ ርዳታችሁን ለግሷቸው:: ለዚህ ጉዳይ ተሰባሰቡ:: ዘፋኝ መጣ ሲባል ስራ እያስፈቀዱ ከመቅረት ይሄን ለመሰለ ቀና ጉዳይ ሆ!! ብለን እንነሳ:: እግዚአብሄር እኛን ይርዳን:: በእውነቱ እኛን ነው እርሱ መርዳት ያለበት:: ወገኖቻችንም ከአሰቃዮቻቸው እጅ ይጠብቃቸው:: አሜን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Nov 14, 2013 3:19 pm

እኔን ያልገባኝ አንድ ነገር አለ:: እንዴት ነው ሰውን እየደበደቡ አላህ ዋክበር ማለት?? አላህ ሰው በደቦ ሲደበደብ ደስ ይለዋል ማለት ነው..?? የነሱን ባርባሪካዊ ግፍ ከአላህ ጋር ምን ያገኛኝዋል..?? አላህ ይሄን ጀስትፋይ ማድረግ አለበት ማለት ነው..?? .ሳውዲ አረቢያ ያለው አላህ የተለየ ነው. እንዴ..?? ሰዎች እንዲህ ሲደበደቡ እርሱ ደስታን ያገኛል ማለት ነው...? ይመረቅናል ማለት ነው..?? በውነት ነቢዩ መሀመድ ( ሱ.ዐ.ወ) ይሄን ቢያዩ ከመቀመጫቸው ተነስተው ስቅስቅ በለው አያለቅሱም..?? ወይስ ይሄ አንዱ ዘመኑ የፈጠረው የአረባዊ ጀሀድ ክፍል ነው ?? ያወያያል!! ያነጋግራል...በነገራችን ላይ እቺ ሳውዲ አረቢያ የወኅቢዝም እምነት መገኛ ምንጭ እንደሆነች ና እነዚህም ደብዳቢዎች ወሀቢስቶች ( የወሀብሲት ዶክትሪን) ተከታዮች እንደሆኑ በዚህ አጋጣሚ ለአንባቢዬ ማስገንዘብ እፈልጋለሁ:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ክቡራን and 6 guests