የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Postby ዲጎኔ » Sun Dec 15, 2013 1:24 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ክቡ ወያንታው አልፎ አልፎ እየሄደ በሚሰማው የወንጌል እውነት ለግፈኖች ለሆዱ ብሎ ማደሩ ስለሚሰማው ቃሉን ያላግባብም ቢሆን ይጠቅሳል እንደተጻፈ ከእሳት አውጧቸው ስለሚል አልፎ አልፎ እገባለሁ:: ዋርካ ላይ ክብር ከምሰጣቸው በኮኮቴ ሰሞኑ የተጀመረብን ጥቃት ወደለየለት ፍልሚያ እንዳሸጋገር እጸልያለሁ::
እንደሰው የማይቆጠሩ የግፈኛ ነፍጠኛ ልጆች እንዳይጋቡዋቸው ግዝት የተደረገባቸው ዛሬም አውሮፓና አሜሪካ ልጆቻቸው የሚጸየፉን የብሄርብሄረሰቦች አመታዊ በአል በየጊዜው ሲካሄድ ብዙ ስላቆች የሰሞኑ የኮኮቴም 'የዘፈን እኩልነት' አንዱ ነው::ከኮኮቴ ጋር በሌላ አምድ እየተወያየን እዚህ ገባር ለምን ተነሳ?አዎን ከሚገርሙኝ ነገሮች አንዱ ሰዎች በታሪክ የተደረጉ ግፎች መካዳቸው ነው::ስድስት ሚሊዮን አይሁድ በናዚ አልተጨፈጩም በጦቢያ የብሄሮች/ገባሮች ግፍ አልነበረም ወዘተ
ገባር ለግፈኛ በላቡና በደሙ ህይወቱ ሳይቀር የሚገብር ነው::ዲጎኔ በገባር ልጅነቱ ይኮራል የክፉው ገባር ስርአት ቅሪቶች ከትውልድ እንዲነጹ በመንፈስም በስጋ ታግሏል እስከፍጻሜ ይታገላል::
እስኪ'በዘፈን እኩልነት' የታደልን ነገር ግን ለህዝቦች ትልቅ ተዋጽኦ ያላቸው ብሄራዊ መዝሙሮች ልጥቀስ በዚህ የወያኔ መዝሙር ህዝቦችን ያወድሳልና አደንቀዋለሁ ክቡሻ ቃላቶቹን በል ልጆቼ ያውቁታል::እኔ ግን አያቶቼ በግድ ከዘመሩት ከአጼው እዘምራለሁ:-

ተጣማጅ አርበኛ ሀገር መውደድ ቀንበር
ገዳይ ድል አድራጊ ደምአፍሳሽ ወታደር
ንጉስና ሀገሩን ክብሩን የወደደ
ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ
ገና ነው ክብራችን ሰንደቅ አላማችን
ያኮራሻልና አርበኝነታችን

የደርጉ ደግሞ:-
ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ቅደሚ
በህብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ
.....
ዲጎኔ ሞረቴ በፊውዳል ከተናቀች የማይጨው ገባርአርበኛ አያት የተወለደውኮኮቴ wrote:ካርቦን ወንድሜ አማን ነው?
ይህቺ ጥሁፍህ በጣም ተመችታኛለች ... እናም ከልቤ አስቃኛለች::

አንድ ግዜ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ይግባ ... አይግባ በሚል ፓርላማ ውስጥ ክርክር ነገር ነበር:: በዚያን ግዜ ዶ/ር ነጋሶ ... እንዲህ እንዳሁኑ ... ድነው ወደ አእምሯቸው ከመመለሳቸው በፊት ... አንድ ከአፋቸው የማይጠፋ ስም ነበር ..."ሚኒሊክ" :) እናም በጉዳዩ ላይ አስተያየት ሲሰጡ ... አሁን እነ አልሽባብ የፈጠሩትን ችግር .... ከሚኒሊክ ጋር አያይዘው ለማቅረብ ሞከሩ::

ቀጥሎም መለስ .... ምላሽ ሲሰጥ ... በዶ/ር ነጋሶ ላይ አንድ የትግርኛ ተረት በአማርኛ ተርጉሞ ተሳልቆ ... አስቆባቸው ነበር:: ተረቱን በትክክል ባላስታውሰውም 'የሞኝ ዘፈን ሁልግዜ አበባዬ ነው' አይነት ተረት ነበር:: እና አንተም ... ዲጎኔ በጣም በሚወዳት 'ገባር' በምትባለው ቃል ላይ እየተሳለቅህ ... እኛን ማሳቅ ቢቀርብህ ይሻላል:)

ክቡራን wrote: ወንድሜ ዲጎኔ ከሚጽፈው እንኴን ከኦሮሞ ጋ እንጂ የሚያቃጥል ፍቅር የያዘው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እግዝፎ አያነሳትም:: የሱ ግብዐት ""ገባር ህዝቦች"" ናቸው ..የት ነው ያሉት ቢባል ወንድሜ ደሞ ግራ ይገባዋል:: እኔማ አንዳንዴ ይሄ ሰው ተስፋይ ገብረ አብ ይሆን እንዴ እላለሁ:: just kidding :lol:

በነገራችን ላይ እዚህ ግጥምህ ውስጥ የዶልካት 'አምባሻ' ባንዲራው ላይ ያለችዋ ናት ... ሌላ :lol:

ኮኮቴ

ሀይ-ኬሮ..ሰመሮ..
ዱሻ ሙሻ ማሰሮ
ኬሻ ዲሻ አምባሻ
ይሆናሉ ኢትዮጵሻ:: :D 8)
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Sun Dec 15, 2013 4:44 pm

ንጉስና ሀገሩን ክብሩን የወደደ
ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ

ነጻነቱን ሀገሩን ክብሩን የወደደ
በንጉሱ ወደ ህዋላ ተራመደ :lol: :lol: :lol:

ስድስት ሚሊዮን አይሁድ በናዚ አልተጨፈጩም በጦቢያ የብሄሮች /ገባሮች ግፍ አልነበረም ወዘተ

በጦቢያ የብሄሮች / ገባሮች ግፍ ነበር.... በናዚዎች ግን ሰደሰት ሚሊዮን አልተጨፈጨፉም ትላለች ጀሚላ ለችር ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ክቡ ወያንታው አልፎ አልፎ እየሄደ በሚሰማው የወንጌል እውነት ለግፈኖች ለሆዱ ብሎ ማደሩ ስለሚሰማው ቃሉን ያላግባብም ቢሆን ይጠቅሳል እንደተጻፈ ከእሳት አውጧቸው ስለሚል አልፎ አልፎ እገባለሁ:: ዋርካ ላይ ክብር ከምሰጣቸው በኮኮቴ ሰሞኑ የተጀመረብን ጥቃት ወደለየለት ፍልሚያ እንዳሸጋገር እጸልያለሁ::
እንደሰው የማይቆጠሩ የግፈኛ ነፍጠኛ ልጆች እንዳይጋቡዋቸው ግዝት የተደረገባቸው ዛሬም አውሮፓና አሜሪካ ልጆቻቸው የሚጸየፉን የብሄርብሄረሰቦች አመታዊ በአል በየጊዜው ሲካሄድ ብዙ ስላቆች የሰሞኑ የኮኮቴም 'የዘፈን እኩልነት' አንዱ ነው::ከኮኮቴ ጋር በሌላ አምድ እየተወያየን እዚህ ገባር ለምን ተነሳ?አዎን ከሚገርሙኝ ነገሮች አንዱ ሰዎች በታሪክ የተደረጉ ግፎች መካዳቸው ነው::ስድስት ሚሊዮን አይሁድ በናዚ አልተጨፈጩም በጦቢያ የብሄሮች/ገባሮች ግፍ አልነበረም ወዘተ
ገባር ለግፈኛ በላቡና በደሙ ህይወቱ ሳይቀር የሚገብር ነው::ዲጎኔ በገባር ልጅነቱ ይኮራል የክፉው ገባር ስርአት ቅሪቶች ከትውልድ እንዲነጹ በመንፈስም በስጋ ታግሏል እስከፍጻሜ ይታገላል::
እስኪ'በዘፈን እኩልነት' የታደልን ነገር ግን ለህዝቦች ትልቅ ተዋጽኦ ያላቸው ብሄራዊ መዝሙሮች ልጥቀስ በዚህ የወያኔ መዝሙር ህዝቦችን ያወድሳልና አደንቀዋለሁ ክቡሻ ቃላቶቹን በል ልጆቼ ያውቁታል::እኔ ግን አያቶቼ በግድ ከዘመሩት ከአጼው እዘምራለሁ:-

ተጣማጅ አርበኛ ሀገር መውደድ ቀንበር
ገዳይ ድል አድራጊ ደምአፍሳሽ ወታደር
ንጉስና ሀገሩን ክብሩን የወደደ
ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ
ገና ነው ክብራችን ሰንደቅ አላማችን
ያኮራሻልና አርበኝነታችን

የደርጉ ደግሞ:-
ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ቅደሚ
በህብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ
.....
ዲጎኔ ሞረቴ በፊውዳል ከተናቀች የማይጨው ገባርአርበኛ አያት የተወለደውኮኮቴ wrote:ካርቦን ወንድሜ አማን ነው?
ይህቺ ጥሁፍህ በጣም ተመችታኛለች ... እናም ከልቤ አስቃኛለች::

አንድ ግዜ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ይግባ ... አይግባ በሚል ፓርላማ ውስጥ ክርክር ነገር ነበር:: በዚያን ግዜ ዶ/ር ነጋሶ ... እንዲህ እንዳሁኑ ... ድነው ወደ አእምሯቸው ከመመለሳቸው በፊት ... አንድ ከአፋቸው የማይጠፋ ስም ነበር ..."ሚኒሊክ" :) እናም በጉዳዩ ላይ አስተያየት ሲሰጡ ... አሁን እነ አልሽባብ የፈጠሩትን ችግር .... ከሚኒሊክ ጋር አያይዘው ለማቅረብ ሞከሩ::

ቀጥሎም መለስ .... ምላሽ ሲሰጥ ... በዶ/ር ነጋሶ ላይ አንድ የትግርኛ ተረት በአማርኛ ተርጉሞ ተሳልቆ ... አስቆባቸው ነበር:: ተረቱን በትክክል ባላስታውሰውም 'የሞኝ ዘፈን ሁልግዜ አበባዬ ነው' አይነት ተረት ነበር:: እና አንተም ... ዲጎኔ በጣም በሚወዳት 'ገባር' በምትባለው ቃል ላይ እየተሳለቅህ ... እኛን ማሳቅ ቢቀርብህ ይሻላል:)

ክቡራን wrote: ወንድሜ ዲጎኔ ከሚጽፈው እንኴን ከኦሮሞ ጋ እንጂ የሚያቃጥል ፍቅር የያዘው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እግዝፎ አያነሳትም:: የሱ ግብዐት ""ገባር ህዝቦች"" ናቸው ..የት ነው ያሉት ቢባል ወንድሜ ደሞ ግራ ይገባዋል:: እኔማ አንዳንዴ ይሄ ሰው ተስፋይ ገብረ አብ ይሆን እንዴ እላለሁ:: just kidding :lol:

በነገራችን ላይ እዚህ ግጥምህ ውስጥ የዶልካት 'አምባሻ' ባንዲራው ላይ ያለችዋ ናት ... ሌላ :lol:

ኮኮቴ

ሀይ-ኬሮ..ሰመሮ..
ዱሻ ሙሻ ማሰሮ
ኬሻ ዲሻ አምባሻ
ይሆናሉ ኢትዮጵሻ:: :D 8)
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ኮኮቴ » Sun Dec 15, 2013 8:31 pm

ኣሻም ወገን ዲጎኔ

አይዞህ እረ ... እኔ አንተ ላይ ጥቃት የመሰንዘርም ሆነ ... ከአንተ ጋር ፍልሚያ ውስጥ ለመግባት ... እቅድም ሆነ ፕሮግራምም የለኝም :lol:

ቀደም ሲል እንደመከርኩህም ... የአንድን ጽሁፍ አላማ ... በግልጽ ሳትረዳ ... አንድ ሀርግ ከውስጡ መዘህ በማውጣት ... ለመበሳጨት አትቸኩል ነበር ያልኩህ:: ወያኔ መራሹ መንግስት ... የዜጎችን መሰረታዊ መብት ሳያከብር ...በአመት አንድ ቀን በሚከበር በአል በማዘጋጀት ... ከተለያዩ ብሄረሰቦች የተውጣጡ ዜጎች ... ባህላዊ ጭፈራ ስላሳዩ ብቻ ... የዜጎች መብት መከበሩን አያሳይም:: ጠለቅ ብሎ ላየው ሰው ..."የዘፈን እኩልነት' ብቻ ያስመስለዋል ... ነበር ለማለት የፈለኩት ... እንግዲህ .... ይሄ ብቻ በቂ እኩልነት ነው ካልክ .... ምን አደርጋለሁ ... ዲጎኔ ወንድሜ .... ከመቀበል በስተቀር :) የብሄር ብሄረሰቦችን ዘፈን በማዘፈን ብቻ እኩልነት የሚመጣ ቢሆን ኖሮማ ... ደርግም ህዝብ ለህብ የሚል ቡድን አቆአቁሞ ነበር:: እረ እንደውም የብሄር ብሄረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩጽ አቆአቁሞ አልነበር::

ሌላው ደግሞ ... የሌሎችን ባላውቅም ... ይህቺ 'ገባር' የምትለዋ ቃል .... የመጠቀሚያ ግዜዋ ካለፈ 37 የሞላው መስሎኛል:: የአሁኑ ችግር እኮ ገባሮች እና አስገባሪዎች ከሚጨቃጨቁበት የባሰ ችግር ነው ያለው ... ዜጎች ... አገራቸውን እና ነጻነታቸውን ተነጥቀው ... አገር ጥለው የሚሰደዱበት ግዜ ላይ ደርሰናል... 'እየገበሩም' ቢሆን በአገራቸው መኖር ያልቻሉበት ግዜ! እና ከቻልክ ... ለዚህኛው ችግር ሌላ ቃል ፈልግለት ነው ያልኩት :lol: የለም ... አገራዊ እርቅ ተጠርቶ ... ከተቻለ ከአስገባሪዎች መካከል በህይወት ያሉት ... ካልተቻለም ... ልጆቻቸው ወይም የልጅ ልጆቻቸው ... በአባቶቻቸው ስም ይቅርታ እስኪጠይቁ ድረስ ... ቃሉን መጠቀሜን አላቆምም ካልክደግሞ ... አስተሳሰብህን አክብሬ ዝም ከማለት በስተቀር ምን አደርጋለሁ :lol:

በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ :)

o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1291
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Postby ክቡራን » Mon Dec 16, 2013 12:56 am

ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby varka911 » Mon Dec 16, 2013 1:10 am

ኮኮ አማን ነው?

ምንድነው ነገሩ የዶማው12 ልበ-ጠማማነት ነው ወይስ የገልቡ ግልብነት ነው የተጋባብህ

እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ዲጎኔ ሁሌም ከሚናገረው የተለየ ነገር አላቀረበም:: በስጋም በነፍስም (aka በፖለቲካም በሀይማኖትም) ለገባሩ ነጻነት ታግያለሁ ወደፊትም እታገላለሁ ነው እያለ ያለው:: የወያኔ ስርዐት ከድሮዎች ይሻላል (ቢያንስ ለብሄሮች እውቅና ስለሰጠ) እንጂ እኩልነት አረጋግጧል አላለም:: ያማ ቢሆን ዋርካ ላይ ተጥዶ ከነካርቦን ጋር ምን ያታግለዋል አሁን? የድሮዎች ቅሪቶችንም እታገላለሁ ምክንያቱም ለገባሩ መገፋት እውቅና አልሰጡምና ነው እያለ ያለው ወንድማችን ዲጎኔ:: ይሄ ደግሞ የዲጎኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ ኦነጎች አመለካከትም መሰለኝ:: ማንነቴን ሳትቀበልና በታሪክ የደርሰብኝን በደል እውቅና ሰጥተህ ሳታወግዝ ስለ አንድነት አጽበከኝ ነው የሚሉት:: ለዚህ መልስ ከኮኮ የሚጠበቀው እንደተለመደው በሰከነ መንገድ እንጂ እንደ ደብተራው ዶማ12 በተንኮልና ልበ-ጠማማነት አይደለም::

አይደለም እንዴ ጋሽ ዲጎኔ? :Dኮኮቴ wrote:ኣሻም ወገን ዲጎኔ

Get your second chance On my First Aid!
varka911
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 101
Joined: Tue Oct 22, 2013 2:30 pm

Postby ወርቅነች » Mon Dec 16, 2013 5:57 am

ሌላው ደግሞ ... የሌሎችን ባላውቅም ... ይህቺ 'ገባር ' የምትለዋ ቃል .... የመጠቀሚያ ግዜዋ ካለፈ 37 የሞላው መስሎኛል :: የአሁኑ ችግር እኮ ገባሮች እና አስገባሪዎች ከሚጨቃጨቁበት የባሰ ችግር ነው ያለው ... ዜጎች ... አገራቸውን እና ነጻነታቸውን ተነጥቀው ... አገር ጥለው የሚሰደዱበት ግዜ ላይ ደርሰናል ... 'እየገበሩም ' ቢሆን በአገራቸው መኖር ያልቻሉበት ግዜ ! እና ከቻልክ ... ለዚህኛው ችግር ሌላ ቃል ፈልግለት ነው ያልኩት የለም ... አገራዊ እርቅ ተጠርቶ ... ከተቻለ ከአስገባሪዎች መካከል በህይወት ያሉት ... ካልተቻለም ... ልጆቻቸው ወይም የልጅ ልጆቻቸው ... በአባቶቻቸው ስም ይቅርታ እስኪጠይቁ ድረስ ... ቃሉን መጠቀሜን አላቆምም ካልክደግሞ ... አስተሳሰብህን አክብሬ ዝም ከማለት በስተቀር ምን አደርጋለሁ

ቅቅቅቅ..እንዴት ብለህ ነው የገባሮችና የጪሰኞችን ዘመን ከወያኔ የነጻነት ኮከብ ዘመን ጋር የምታነጻጽረው :lol: :lol: የኢትዮጵያ ሕዝብ በወያኔ ዘመን የተንጽባረቀለትን የነጻነትን ጸሀይ እየሞቀ የማንንም አሰከሬን ልጅና የልጅ ልጅ መጽዋእት አይጠብቅም :lol: :lol: እውነትህን ነው ዝም ማለቱ ይበጀሀል ትላለ ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ኮኮቴ wrote:ኣሻም ወገን ዲጎኔ

አይዞህ እረ ... እኔ አንተ ላይ ጥቃት የመሰንዘርም ሆነ ... ከአንተ ጋር ፍልሚያ ውስጥ ለመግባት ... እቅድም ሆነ ፕሮግራምም የለኝም :lol:

ቀደም ሲል እንደመከርኩህም ... የአንድን ጽሁፍ አላማ ... በግልጽ ሳትረዳ ... አንድ ሀርግ ከውስጡ መዘህ በማውጣት ... ለመበሳጨት አትቸኩል ነበር ያልኩህ:: ወያኔ መራሹ መንግስት ... የዜጎችን መሰረታዊ መብት ሳያከብር ...በአመት አንድ ቀን በሚከበር በአል በማዘጋጀት ... ከተለያዩ ብሄረሰቦች የተውጣጡ ዜጎች ... ባህላዊ ጭፈራ ስላሳዩ ብቻ ... የዜጎች መብት መከበሩን አያሳይም:: ጠለቅ ብሎ ላየው ሰው ..."የዘፈን እኩልነት' ብቻ ያስመስለዋል ... ነበር ለማለት የፈለኩት ... እንግዲህ .... ይሄ ብቻ በቂ እኩልነት ነው ካልክ .... ምን አደርጋለሁ ... ዲጎኔ ወንድሜ .... ከመቀበል በስተቀር :) የብሄር ብሄረሰቦችን ዘፈን በማዘፈን ብቻ እኩልነት የሚመጣ ቢሆን ኖሮማ ... ደርግም ህዝብ ለህብ የሚል ቡድን አቆአቁሞ ነበር:: እረ እንደውም የብሄር ብሄረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩጽ አቆአቁሞ አልነበር::

ሌላው ደግሞ ... የሌሎችን ባላውቅም ... ይህቺ 'ገባር' የምትለዋ ቃል .... የመጠቀሚያ ግዜዋ ካለፈ 37 የሞላው መስሎኛል:: የአሁኑ ችግር እኮ ገባሮች እና አስገባሪዎች ከሚጨቃጨቁበት የባሰ ችግር ነው ያለው ... ዜጎች ... አገራቸውን እና ነጻነታቸውን ተነጥቀው ... አገር ጥለው የሚሰደዱበት ግዜ ላይ ደርሰናል... 'እየገበሩም' ቢሆን በአገራቸው መኖር ያልቻሉበት ግዜ! እና ከቻልክ ... ለዚህኛው ችግር ሌላ ቃል ፈልግለት ነው ያልኩት :lol: የለም ... አገራዊ እርቅ ተጠርቶ ... ከተቻለ ከአስገባሪዎች መካከል በህይወት ያሉት ... ካልተቻለም ... ልጆቻቸው ወይም የልጅ ልጆቻቸው ... በአባቶቻቸው ስም ይቅርታ እስኪጠይቁ ድረስ ... ቃሉን መጠቀሜን አላቆምም ካልክደግሞ ... አስተሳሰብህን አክብሬ ዝም ከማለት በስተቀር ምን አደርጋለሁ :lol:

በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ :)
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ክቡ ወያንታው አልፎ አልፎ እየሄደ በሚሰማው የወንጌል እውነት ለግፈኖች ለሆዱ ብሎ ማደሩ ስለሚሰማው ቃሉን ያላግባብም ቢሆን ይጠቅሳል እንደተጻፈ ከእሳት አውጧቸው ስለሚል አልፎ አልፎ እገባለሁ:: ዋርካ ላይ ክብር ከምሰጣቸው በኮኮቴ ሰሞኑ የተጀመረብን ጥቃት ወደለየለት ፍልሚያ እንዳሸጋገር እጸልያለሁ::
እንደሰው የማይቆጠሩ የግፈኛ ነፍጠኛ ልጆች እንዳይጋቡዋቸው ግዝት የተደረገባቸው ዛሬም አውሮፓና አሜሪካ ልጆቻቸው የሚጸየፉን የብሄርብሄረሰቦች አመታዊ በአል በየጊዜው ሲካሄድ ብዙ ስላቆች የሰሞኑ የኮኮቴም 'የዘፈን እኩልነት' አንዱ ነው::ከኮኮቴ ጋር በሌላ አምድ እየተወያየን እዚህ ገባር ለምን ተነሳ?አዎን ከሚገርሙኝ ነገሮች አንዱ ሰዎች በታሪክ የተደረጉ ግፎች መካዳቸው ነው::ስድስት ሚሊዮን አይሁድ በናዚ አልተጨፈጩም በጦቢያ የብሄሮች/ገባሮች ግፍ አልነበረም ወዘተ
ገባር ለግፈኛ በላቡና በደሙ ህይወቱ ሳይቀር የሚገብር ነው::ዲጎኔ በገባር ልጅነቱ ይኮራል የክፉው ገባር ስርአት ቅሪቶች ከትውልድ እንዲነጹ በመንፈስም በስጋ ታግሏል እስከፍጻሜ ይታገላል::
እስኪ'በዘፈን እኩልነት' የታደልን ነገር ግን ለህዝቦች ትልቅ ተዋጽኦ ያላቸው ብሄራዊ መዝሙሮች ልጥቀስ በዚህ የወያኔ መዝሙር ህዝቦችን ያወድሳልና አደንቀዋለሁ ክቡሻ ቃላቶቹን በል ልጆቼ ያውቁታል::እኔ ግን አያቶቼ በግድ ከዘመሩት ከአጼው እዘምራለሁ:-

ተጣማጅ አርበኛ ሀገር መውደድ ቀንበር
ገዳይ ድል አድራጊ ደምአፍሳሽ ወታደር
ንጉስና ሀገሩን ክብሩን የወደደ
ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ
ገና ነው ክብራችን ሰንደቅ አላማችን
ያኮራሻልና አርበኝነታችን

የደርጉ ደግሞ:-
ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ቅደሚ
በህብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ
.....
ዲጎኔ ሞረቴ በፊውዳል ከተናቀች የማይጨው ገባርአርበኛ አያት የተወለደውኮኮቴ wrote:ካርቦን ወንድሜ አማን ነው?
ይህቺ ጥሁፍህ በጣም ተመችታኛለች ... እናም ከልቤ አስቃኛለች::

አንድ ግዜ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ይግባ ... አይግባ በሚል ፓርላማ ውስጥ ክርክር ነገር ነበር:: በዚያን ግዜ ዶ/ር ነጋሶ ... እንዲህ እንዳሁኑ ... ድነው ወደ አእምሯቸው ከመመለሳቸው በፊት ... አንድ ከአፋቸው የማይጠፋ ስም ነበር ..."ሚኒሊክ" :) እናም በጉዳዩ ላይ አስተያየት ሲሰጡ ... አሁን እነ አልሽባብ የፈጠሩትን ችግር .... ከሚኒሊክ ጋር አያይዘው ለማቅረብ ሞከሩ::

ቀጥሎም መለስ .... ምላሽ ሲሰጥ ... በዶ/ር ነጋሶ ላይ አንድ የትግርኛ ተረት በአማርኛ ተርጉሞ ተሳልቆ ... አስቆባቸው ነበር:: ተረቱን በትክክል ባላስታውሰውም 'የሞኝ ዘፈን ሁልግዜ አበባዬ ነው' አይነት ተረት ነበር:: እና አንተም ... ዲጎኔ በጣም በሚወዳት 'ገባር' በምትባለው ቃል ላይ እየተሳለቅህ ... እኛን ማሳቅ ቢቀርብህ ይሻላል:)

ክቡራን wrote: ወንድሜ ዲጎኔ ከሚጽፈው እንኴን ከኦሮሞ ጋ እንጂ የሚያቃጥል ፍቅር የያዘው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እግዝፎ አያነሳትም:: የሱ ግብዐት ""ገባር ህዝቦች"" ናቸው ..የት ነው ያሉት ቢባል ወንድሜ ደሞ ግራ ይገባዋል:: እኔማ አንዳንዴ ይሄ ሰው ተስፋይ ገብረ አብ ይሆን እንዴ እላለሁ:: just kidding :lol:

በነገራችን ላይ እዚህ ግጥምህ ውስጥ የዶልካት 'አምባሻ' ባንዲራው ላይ ያለችዋ ናት ... ሌላ :lol:

ኮኮቴ

ሀይ-ኬሮ..ሰመሮ..
ዱሻ ሙሻ ማሰሮ
ኬሻ ዲሻ አምባሻ
ይሆናሉ ኢትዮጵሻ:: :D 8)
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ዲጎኔ » Mon Dec 16, 2013 11:44 pm

ሰላም
ከሚገርሙኝ ነገሮች ...እንዲህ ልብአዋቂ ለዛ ያላቸውን ያፈራች ጦቢያ ማፈሪያዎችም ማፍራቷ ነው::ተባረክ ወገኔ!
varka911 wrote:ኮኮ አማን ነው?

ምንድነው ነገሩ የዶማው12 ልበ-ጠማማነት ነው ወይስ የገልቡ ግልብነት ነው የተጋባብህ

እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ዲጎኔ ሁሌም ከሚናገረው የተለየ ነገር አላቀረበም:: በስጋም በነፍስም (aka በፖለቲካም በሀይማኖትም) ለገባሩ ነጻነት ታግያለሁ ወደፊትም እታገላለሁ ነው እያለ ያለው:: የወያኔ ስርዐት ከድሮዎች ይሻላል (ቢያንስ ለብሄሮች እውቅና ስለሰጠ) እንጂ እኩልነት አረጋግጧል አላለም:: ያማ ቢሆን ዋርካ ላይ ተጥዶ ከነካርቦን ጋር ምን ያታግለዋል አሁን? የድሮዎች ቅሪቶችንም እታገላለሁ ምክንያቱም ለገባሩ መገፋት እውቅና አልሰጡምና ነው እያለ ያለው ወንድማችን ዲጎኔ:: ይሄ ደግሞ የዲጎኔ ብቻ ሳይሆን የብዙ ኦነጎች አመለካከትም መሰለኝ:: ማንነቴን ሳትቀበልና በታሪክ የደርሰብኝን በደል እውቅና ሰጥተህ ሳታወግዝ ስለ አንድነት አጽበከኝ ነው የሚሉት:: ለዚህ መልስ ከኮኮ የሚጠበቀው እንደተለመደው በሰከነ መንገድ እንጂ እንደ ደብተራው ዶማ12 በተንኮልና ልበ-ጠማማነት አይደለም::

አይደለም እንዴ ጋሽ ዲጎኔ? :Dኮኮቴ wrote:ኣሻም ወገን ዲጎኔ

አይዞህ እረ ... እኔ አንተ ላይ ጥቃት የመሰንዘርም ሆነ ... ከአንተ ጋር ፍልሚያ ውስጥ ለመግባት ... እቅድም ሆነ ፕሮግራምም የለኝም :lol:

ቀደም ሲል እንደመከርኩህም ... የአንድን ጽሁፍ አላማ ... በግልጽ ሳትረዳ ... አንድ ሀርግ ከውስጡ መዘህ በማውጣት ... ለመበሳጨት አትቸኩል ነበር ያልኩህ:: ወያኔ መራሹ መንግስት ... የዜጎችን መሰረታዊ መብት ሳያከብር ...በአመት አንድ ቀን በሚከበር በአል በማዘጋጀት ... ከተለያዩ ብሄረሰቦች የተውጣጡ ዜጎች ... ባህላዊ ጭፈራ ስላሳዩ ብቻ ... የዜጎች መብት መከበሩን አያሳይም:: ጠለቅ ብሎ ላየው ሰው ..."የዘፈን እኩልነት' ብቻ ያስመስለዋል ... ነበር ለማለት የፈለኩት ... እንግዲህ .... ይሄ ብቻ በቂ እኩልነት ነው ካልክ .... ምን አደርጋለሁ ... ዲጎኔ ወንድሜ .... ከመቀበል በስተቀር :) የብሄር ብሄረሰቦችን ዘፈን በማዘፈን ብቻ እኩልነት የሚመጣ ቢሆን ኖሮማ ... ደርግም ህዝብ ለህብ የሚል ቡድን አቆአቁሞ ነበር:: እረ እንደውም የብሄር ብሄረሰቦች ጥናት ኢንስቲትዩጽ አቆአቁሞ አልነበር::

ሌላው ደግሞ ... የሌሎችን ባላውቅም ... ይህቺ 'ገባር' የምትለዋ ቃል .... የመጠቀሚያ ግዜዋ ካለፈ 37 የሞላው መስሎኛል:: የአሁኑ ችግር እኮ ገባሮች እና አስገባሪዎች ከሚጨቃጨቁበት የባሰ ችግር ነው ያለው ... ዜጎች ... አገራቸውን እና ነጻነታቸውን ተነጥቀው ... አገር ጥለው የሚሰደዱበት ግዜ ላይ ደርሰናል... 'እየገበሩም' ቢሆን በአገራቸው መኖር ያልቻሉበት ግዜ! እና ከቻልክ ... ለዚህኛው ችግር ሌላ ቃል ፈልግለት ነው ያልኩት :lol: የለም ... አገራዊ እርቅ ተጠርቶ ... ከተቻለ ከአስገባሪዎች መካከል በህይወት ያሉት ... ካልተቻለም ... ልጆቻቸው ወይም የልጅ ልጆቻቸው ... በአባቶቻቸው ስም ይቅርታ እስኪጠይቁ ድረስ ... ቃሉን መጠቀሜን አላቆምም ካልክደግሞ ... አስተሳሰብህን አክብሬ ዝም ከማለት በስተቀር ምን አደርጋለሁ :lol:

በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ :)
ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን
ክቡ ወያንታው አልፎ አልፎ እየሄደ በሚሰማው የወንጌል እውነት ለግፈኖች ለሆዱ ብሎ ማደሩ ስለሚሰማው ቃሉን ያላግባብም ቢሆን ይጠቅሳል እንደተጻፈ ከእሳት አውጧቸው ስለሚል አልፎ አልፎ እገባለሁ:: ዋርካ ላይ ክብር ከምሰጣቸው በኮኮቴ ሰሞኑ የተጀመረብን ጥቃት ወደለየለት ፍልሚያ እንዳሸጋገር እጸልያለሁ::
እንደሰው የማይቆጠሩ የግፈኛ ነፍጠኛ ልጆች እንዳይጋቡዋቸው ግዝት የተደረገባቸው ዛሬም አውሮፓና አሜሪካ ልጆቻቸው የሚጸየፉን የብሄርብሄረሰቦች አመታዊ በአል በየጊዜው ሲካሄድ ብዙ ስላቆች የሰሞኑ የኮኮቴም 'የዘፈን እኩልነት' አንዱ ነው::ከኮኮቴ ጋር በሌላ አምድ እየተወያየን እዚህ ገባር ለምን ተነሳ?አዎን ከሚገርሙኝ ነገሮች አንዱ ሰዎች በታሪክ የተደረጉ ግፎች መካዳቸው ነው::ስድስት ሚሊዮን አይሁድ በናዚ አልተጨፈጩም በጦቢያ የብሄሮች/ገባሮች ግፍ አልነበረም ወዘተ
ገባር ለግፈኛ በላቡና በደሙ ህይወቱ ሳይቀር የሚገብር ነው::ዲጎኔ በገባር ልጅነቱ ይኮራል የክፉው ገባር ስርአት ቅሪቶች ከትውልድ እንዲነጹ በመንፈስም በስጋ ታግሏል እስከፍጻሜ ይታገላል::
እስኪ'በዘፈን እኩልነት' የታደልን ነገር ግን ለህዝቦች ትልቅ ተዋጽኦ ያላቸው ብሄራዊ መዝሙሮች ልጥቀስ በዚህ የወያኔ መዝሙር ህዝቦችን ያወድሳልና አደንቀዋለሁ ክቡሻ ቃላቶቹን በል ልጆቼ ያውቁታል::እኔ ግን አያቶቼ በግድ ከዘመሩት ከአጼው እዘምራለሁ:-

ተጣማጅ አርበኛ ሀገር መውደድ ቀንበር
ገዳይ ድል አድራጊ ደምአፍሳሽ ወታደር
ንጉስና ሀገሩን ክብሩን የወደደ
ነጻነቱን ይዞ መልካም ተራመደ
ገና ነው ክብራችን ሰንደቅ አላማችን
ያኮራሻልና አርበኝነታችን

የደርጉ ደግሞ:-
ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ቅደሚ
በህብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ
.....
ዲጎኔ ሞረቴ በፊውዳል ከተናቀች የማይጨው ገባርአርበኛ አያት የተወለደውኮኮቴ wrote:ካርቦን ወንድሜ አማን ነው?
ይህቺ ጥሁፍህ በጣም ተመችታኛለች ... እናም ከልቤ አስቃኛለች::

አንድ ግዜ የኢትዮጵያ ጦር ሶማሊያ ይግባ ... አይግባ በሚል ፓርላማ ውስጥ ክርክር ነገር ነበር:: በዚያን ግዜ ዶ/ር ነጋሶ ... እንዲህ እንዳሁኑ ... ድነው ወደ አእምሯቸው ከመመለሳቸው በፊት ... አንድ ከአፋቸው የማይጠፋ ስም ነበር ..."ሚኒሊክ" :) እናም በጉዳዩ ላይ አስተያየት ሲሰጡ ... አሁን እነ አልሽባብ የፈጠሩትን ችግር .... ከሚኒሊክ ጋር አያይዘው ለማቅረብ ሞከሩ::

ቀጥሎም መለስ .... ምላሽ ሲሰጥ ... በዶ/ር ነጋሶ ላይ አንድ የትግርኛ ተረት በአማርኛ ተርጉሞ ተሳልቆ ... አስቆባቸው ነበር:: ተረቱን በትክክል ባላስታውሰውም 'የሞኝ ዘፈን ሁልግዜ አበባዬ ነው' አይነት ተረት ነበር:: እና አንተም ... ዲጎኔ በጣም በሚወዳት 'ገባር' በምትባለው ቃል ላይ እየተሳለቅህ ... እኛን ማሳቅ ቢቀርብህ ይሻላል:)

ክቡራን wrote: ወንድሜ ዲጎኔ ከሚጽፈው እንኴን ከኦሮሞ ጋ እንጂ የሚያቃጥል ፍቅር የያዘው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እግዝፎ አያነሳትም:: የሱ ግብዐት ""ገባር ህዝቦች"" ናቸው ..የት ነው ያሉት ቢባል ወንድሜ ደሞ ግራ ይገባዋል:: እኔማ አንዳንዴ ይሄ ሰው ተስፋይ ገብረ አብ ይሆን እንዴ እላለሁ:: just kidding :lol:

በነገራችን ላይ እዚህ ግጥምህ ውስጥ የዶልካት 'አምባሻ' ባንዲራው ላይ ያለችዋ ናት ... ሌላ :lol:

ኮኮቴ

ሀይ-ኬሮ..ሰመሮ..
ዱሻ ሙሻ ማሰሮ
ኬሻ ዲሻ አምባሻ
ይሆናሉ ኢትዮጵሻ:: :D 8)
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ገልብጤ » Tue Dec 17, 2013 12:00 am

ኢሕአፓ ነበር መጀመሪያ ... ለነጻ እርምጃ ጊዜ መኢሶን ሆነ .... መኢሶን ፈረጠጠ ሲባል ሰደድ ምናምን ሆነ ....ከዚያ ጴንጤ ሆነ ... አሁን እንጃ .

ሓየት11
የገልቡ ግልብነት ነው የተጋባብህ

ቢቹ ገልቦ ይንጭህ እሺ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1697
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ኮኮቴ » Tue Dec 17, 2013 12:21 am

ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1291
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Postby ዲጎኔ » Tue Dec 17, 2013 1:10 am

ሰላም ወገን ኮኮቴ በጭራሽ የእኛ ልዩነት መለስተኛ ነው ዘመን ተሻሽሏል በውይይት ይፈታል::መሰረታዊ ልዩነቱ ያለው ከደመኛው የጦቢያ አፕርታይድ ወያኔ የግፍ አገዛዝ ጋር ነው:: እንደታላቁ የአፍሪካ ምክር ቤት ANC ተባብረን ጸረወያኔ ፍልሚያውን እንቀጥላለን!
ዲጎኔ ሞረቴው ጸራፓርታይድ ታጋይ ቄስ ሲቶሌ ክበብ

ኮኮቴ wrote:ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ገልብጤ » Tue Dec 17, 2013 2:06 am

እንደታላቁ የአፍሪካ ምክር ቤት ANC ተባብረን ጸረወያኔ ፍልሚያውን እንቀጥላለን !

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ህልምህ ባልከፋ..ያለህው ግን ከ ፒሲ ጀርባ ነው እኮ

የፒሲ አርበኛ ታስታውቃለች
ዋርካ ላይ ሆና በለው ትላለች
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1697
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Dec 17, 2013 3:19 am

የጾታውን ነገር በተመለከተ ለኔ ግልጽ ነው...ግልጽ ያልሆነላቸው መናፍስት አሉና ራስህን አጥራላቸው ነው የኔ መልክት:: :lol: ከዚህ በላይ ግን አልሄድም:: ዘመኑ ክፉ ነው ወንድሜ ሆይ::በመርከቡ ላይ ነኝ አልከኝ..??? አይ ወንድሜ ኴኴቴ .... ቡዙዎች ናቸው በመርከቡ ላይ ያሉ እየመሰላቸው የሰጠሙ!! አትሞኝ!! ነፍስህ የምትነግርህን አትስማ ያንተን ሰምቶ እኮ ወንድሜ ዲጎኔም እኮ ይሄኔዬ እኔም በመርከቡ ላይ ነኝ ይል ይሆናል:: :D እኔን መረከብ ያድርገኝ !! ያራራት ተራሮች ላይ ተንጠልጥላቹ እንዳትቀሩ ወንድም አለም:: ""በስምህ ትንቢት አልተናገርንም በስምህ አጋንት አላወጣንም ይሉኛል ..እኔ ግን ወጊዱ አላውቃቸሁም ወሮ- በሎች ( ውሮዎች ) እላቸዋለሁ "" ይላል ቃሉ!! ወንድሜ ዲጎኔ እንኴን ባንድ ወቅት አጋንት አስወጣለሁ ብሎ አጋንት አለብት የተባለው ሰው እስኪበቃው ደብድቦታል:: ከዛ ወዲህ እንዲህ አይነቷን ነገር አይሞክራትም:: :lol: የይቅርታና የፍቅር መንፈስ የሌለው ሰው በነጋ በጠባ ለበቀል እጁን ያሾለ ሰው ደሙን ጠጥቼ አጥንቱን ግጭ አጥፍቼው እኔ እኖራለሁ የሚል ያንተና የዲጎኔን የመሰለ ብዕር ስታስበው እንደው መንገስተ ሰማይ ይገባል ብለህ ታገምታለህ?? .በራሴም ወጭ ቢሆን ሄጄም ቢሆን በር ጠባቂው ጋ ( ሚካኤል ወይም ኩሪቤልና ሱራፌል ይመስሉኛል ) በሰማያዊ ህግ ፍረዱኝ ብዬ እፋለማለሁ:: እንጂ እናንተ አትገቡም:: "" ኑና እንዋቀስ"" ብሎ ዲምክራሲን የሰጠን አምላክ ነው የምናመልከው:: እና አትሳሳት ወንድሜ ሆይ መርከቡ ላይ የለኅም:: አራት ነጥብ:: ቅድም እንዳልኩት ወንድሜ ዲጎኔ ከመርከቡ ከወረደ ቆየ:: እንድትሳፈሩ ግን እጆቼን እዘረጋላችኌለሁ::

ኴኴቴ ወንድማችን wrote:ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Tue Dec 17, 2013 6:18 pm

እስቲ ወርቅነች ይሙት ይሄ የጻፍኩት ከልቤ ነው በይ ካርቦኔ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ጭርታም:: ሰው ሁሉ እንዳንቺ እውር በቅሎ እና ዱልዱም የህወሀት ካድሬ ይመስልሻል አይደል? :lol: :lol: :lol: :lol: ሰባኪም ልትሆኚ ይዳዳሻል ደግሞ? ቋንጣ:: ግን በምናቡ አለም ፈጽሞ በማታውቂ ሰው ሁሉ እንዲህ ቅናት የሚያንጨረጭርሽ ከሆነ በገሀዱ አለም ከማን ጋር ይሆን የምትኖሪው? :lol: :lol: :lol: :lol: ቀላል ምቅንቅናም መቅኔያም ነሽ! :lol: :lol: :lol: :lol: ሰሞኑን እማ የጤናሽ ይዞታ በጣም አሳስቦኛል የምር: እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር:: :lol: :lol: :lol: :lol: በ ጀሚላ ጺሞ ኒክሽ ደግሞ ደግሞ ቁራንን ስበኪን እስኪ በ አቡነ-አረጋዊ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: በግ::

ክቡራን wrote:የጾታውን ነገር በተመለከተ ለኔ ግልጽ ነው...ግልጽ ያልሆነላቸው መናፍስት አሉና ራስህን አጥራላቸው ነው የኔ መልክት:: :lol: ከዚህ በላይ ግን አልሄድም:: ዘመኑ ክፉ ነው ወንድሜ ሆይ::በመርከቡ ላይ ነኝ አልከኝ..??? አይ ወንድሜ ኴኴቴ .... ቡዙዎች ናቸው በመርከቡ ላይ ያሉ እየመሰላቸው የሰጠሙ!! አትሞኝ!! ነፍስህ የምትነግርህን አትስማ ያንተን ሰምቶ እኮ ወንድሜ ዲጎኔም እኮ ይሄኔዬ እኔም በመርከቡ ላይ ነኝ ይል ይሆናል:: :D እኔን መረከብ ያድርገኝ !! ያራራት ተራሮች ላይ ተንጠልጥላቹ እንዳትቀሩ ወንድም አለም:: ""በስምህ ትንቢት አልተናገርንም በስምህ አጋንት አላወጣንም ይሉኛል ..እኔ ግን ወጊዱ አላውቃቸሁም ወሮ- በሎች ( ውሮዎች ) እላቸዋለሁ "" ይላል ቃሉ!! ወንድሜ ዲጎኔ እንኴን ባንድ ወቅት አጋንት አስወጣለሁ ብሎ አጋንት አለብት የተባለው ሰው እስኪበቃው ደብድቦታል:: ከዛ ወዲህ እንዲህ አይነቷን ነገር አይሞክራትም:: :lol: የይቅርታና የፍቅር መንፈስ የሌለው ሰው በነጋ በጠባ ለበቀል እጁን ያሾለ ሰው ደሙን ጠጥቼ አጥንቱን ግጭ አጥፍቼው እኔ እኖራለሁ የሚል ያንተና የዲጎኔን የመሰለ ብዕር ስታስበው እንደው መንገስተ ሰማይ ይገባል ብለህ ታገምታለህ?? .በራሴም ወጭ ቢሆን ሄጄም ቢሆን በር ጠባቂው ጋ ( ሚካኤል ወይም ኩሪቤልና ሱራፌል ይመስሉኛል ) በሰማያዊ ህግ ፍረዱኝ ብዬ እፋለማለሁ:: እንጂ እናንተ አትገቡም:: "" ኑና እንዋቀስ"" ብሎ ዲምክራሲን የሰጠን አምላክ ነው የምናመልከው:: እና አትሳሳት ወንድሜ ሆይ መርከቡ ላይ የለኅም:: አራት ነጥብ:: ቅድም እንዳልኩት ወንድሜ ዲጎኔ ከመርከቡ ከወረደ ቆየ:: እንድትሳፈሩ ግን እጆቼን እዘረጋላችኌለሁ::

ኴኴቴ ወንድማችን wrote:ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ወርቅነች » Tue Dec 17, 2013 8:04 pm

እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር ::

የንጋቷ ኮከብ ጨልሞብሻል መሰለኝ...ያለነው በአጼው ዘመን እኮ አይደለም የጎዳና ሕጻናት እናትሸ የፈለፈለችበት :lol: ዘመኑ የወያኔ ነው የሰው ልጅ የተከበረበት ትላለች ጀሚላ
ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:

መራራ wrote:እስቲ ወርቅነች ይሙት ይሄ የጻፍኩት ከልቤ ነው በይ ካርቦኔ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ጭርታም:: ሰው ሁሉ እንዳንቺ እውር በቅሎ እና ዱልዱም የህወሀት ካድሬ ይመስልሻል አይደል? :lol: :lol: :lol: :lol: ሰባኪም ልትሆኚ ይዳዳሻል ደግሞ? ቋንጣ:: ግን በምናቡ አለም ፈጽሞ በማታውቂ ሰው ሁሉ እንዲህ ቅናት የሚያንጨረጭርሽ ከሆነ በገሀዱ አለም ከማን ጋር ይሆን የምትኖሪው? :lol: :lol: :lol: :lol: ቀላል ምቅንቅናም መቅኔያም ነሽ! :lol: :lol: :lol: :lol: ሰሞኑን እማ የጤናሽ ይዞታ በጣም አሳስቦኛል የምር: እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር:: :lol: :lol: :lol: :lol: በ ጀሚላ ጺሞ ኒክሽ ደግሞ ደግሞ ቁራንን ስበኪን እስኪ በ አቡነ-አረጋዊ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: በግ::

Postby መራራ » Tue Dec 17, 2013 8:15 pm

ትቆያለች እንጂ አህያ የ ጅብ ነች አለ ቻይና :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እነሆ በ 2006 የማረኩት ወርቅነህ ጺሞ የንጋት ኮኮብነቴን ዳግም አምኖ ተቀብሏል እና የ ንግስትነቷ የ ምህረት እጆች አሁንም ተዘረጉለት:: :lol: :lol: :lol: :lol: ምን ይወጥሽ ካርቦንዬ አለች አስለቃሽ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ከዚህች ቀን እና ሰአት በሗላ ማፈግፈግ እንዳይደገም ጺሞ-ወ-ጀለቢያ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ወርቅነች wrote:
እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር ::

የንጋቷ ኮከብ ጨልሞብሻል መሰለኝ...ያለነው በአጼው ዘመን እኮ አይደለም የጎዳና ሕጻናት እናትሸ የፈለፈለችበት :lol: ዘመኑ የወያኔ ነው የሰው ልጅ የተከበረበት ትላለች ጀሚላ
ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol: :lol:

መራራ wrote:እስቲ ወርቅነች ይሙት ይሄ የጻፍኩት ከልቤ ነው በይ ካርቦኔ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ጭርታም:: ሰው ሁሉ እንዳንቺ እውር በቅሎ እና ዱልዱም የህወሀት ካድሬ ይመስልሻል አይደል? :lol: :lol: :lol: :lol: ሰባኪም ልትሆኚ ይዳዳሻል ደግሞ? ቋንጣ:: ግን በምናቡ አለም ፈጽሞ በማታውቂ ሰው ሁሉ እንዲህ ቅናት የሚያንጨረጭርሽ ከሆነ በገሀዱ አለም ከማን ጋር ይሆን የምትኖሪው? :lol: :lol: :lol: :lol: ቀላል ምቅንቅናም መቅኔያም ነሽ! :lol: :lol: :lol: :lol: ሰሞኑን እማ የጤናሽ ይዞታ በጣም አሳስቦኛል የምር: እንኳን ኢትዮጽያ አልሆንሽ እንጂ መዘጋጃ ነበር የጎዳና ውሻ ብሎ በመርዝ የሚገላግልሽ የምር:: :lol: :lol: :lol: :lol: በ ጀሚላ ጺሞ ኒክሽ ደግሞ ደግሞ ቁራንን ስበኪን እስኪ በ አቡነ-አረጋዊ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: በግ::

ክቡራን wrote:የጾታውን ነገር በተመለከተ ለኔ ግልጽ ነው...ግልጽ ያልሆነላቸው መናፍስት አሉና ራስህን አጥራላቸው ነው የኔ መልክት:: :lol: ከዚህ በላይ ግን አልሄድም:: ዘመኑ ክፉ ነው ወንድሜ ሆይ::በመርከቡ ላይ ነኝ አልከኝ..??? አይ ወንድሜ ኴኴቴ .... ቡዙዎች ናቸው በመርከቡ ላይ ያሉ እየመሰላቸው የሰጠሙ!! አትሞኝ!! ነፍስህ የምትነግርህን አትስማ ያንተን ሰምቶ እኮ ወንድሜ ዲጎኔም እኮ ይሄኔዬ እኔም በመርከቡ ላይ ነኝ ይል ይሆናል:: :D እኔን መረከብ ያድርገኝ !! ያራራት ተራሮች ላይ ተንጠልጥላቹ እንዳትቀሩ ወንድም አለም:: ""በስምህ ትንቢት አልተናገርንም በስምህ አጋንት አላወጣንም ይሉኛል ..እኔ ግን ወጊዱ አላውቃቸሁም ወሮ- በሎች ( ውሮዎች ) እላቸዋለሁ "" ይላል ቃሉ!! ወንድሜ ዲጎኔ እንኴን ባንድ ወቅት አጋንት አስወጣለሁ ብሎ አጋንት አለብት የተባለው ሰው እስኪበቃው ደብድቦታል:: ከዛ ወዲህ እንዲህ አይነቷን ነገር አይሞክራትም:: :lol: የይቅርታና የፍቅር መንፈስ የሌለው ሰው በነጋ በጠባ ለበቀል እጁን ያሾለ ሰው ደሙን ጠጥቼ አጥንቱን ግጭ አጥፍቼው እኔ እኖራለሁ የሚል ያንተና የዲጎኔን የመሰለ ብዕር ስታስበው እንደው መንገስተ ሰማይ ይገባል ብለህ ታገምታለህ?? .በራሴም ወጭ ቢሆን ሄጄም ቢሆን በር ጠባቂው ጋ ( ሚካኤል ወይም ኩሪቤልና ሱራፌል ይመስሉኛል ) በሰማያዊ ህግ ፍረዱኝ ብዬ እፋለማለሁ:: እንጂ እናንተ አትገቡም:: "" ኑና እንዋቀስ"" ብሎ ዲምክራሲን የሰጠን አምላክ ነው የምናመልከው:: እና አትሳሳት ወንድሜ ሆይ መርከቡ ላይ የለኅም:: አራት ነጥብ:: ቅድም እንዳልኩት ወንድሜ ዲጎኔ ከመርከቡ ከወረደ ቆየ:: እንድትሳፈሩ ግን እጆቼን እዘረጋላችኌለሁ::

ኴኴቴ ወንድማችን wrote:ካርቦን ወንድማችን ... ዊንተር በዲ ኤም ቪ እንዴት ይዞሀል?

ሰሞኑን ... የኔ ክርስትና ነገር ... በጣም ያሳሰበህ ይመስላል ... አይዞህ ... አሁንም በ'መርከቡ' ላይ ነኝ ... እንደ ጾታዬ በክርስትናዬም ነገር ሳትጠራጠር 100% እርግጠኛ ሁን:)

ሰሞኑን በአንተ ሩም ውስጥ ... ከዲጎኔ ወንድማችን ጋር 'ጦርነት' ነገር ገጥመን ነበር ... ግን እሱ ቶሎ እየከፋው ስለመጣ ... 'ጦርነቱ'ን ለማቆም ወስኛለሁ :) የ'ጦርነቱን'ም ሜዳ ላንተ መልሼ አስረክቤአለሁ :lol:

ለገ ኮኮቴ :lol:

ክቡራን wrote:ወንድም ኮኮቴ በወንዝ ተመስሎ ይሄን ጻፈ::
በበጋም ሆነ በክረምት የማይደርቀው ወንዝ ... ለገ ኮኮቴ Smile

ተጫወቱ ጎበዝ እየጠጣቹ ታዲያ ወንድሜ ዲጎኔ የተቀደሰ ብርዝ አለ ጎንጨት በል... :D ጨዋታቹ መልካም ነው ግን አንድ የገረመኝ ነገር አለ ( ይሄ ቤት በነገራችን ላይ ባለም ላይ ያሉ የግርምቶች ስብስብ ነው) ወንድም ኮኮቴ እኔ እስከማውቅህ ድረስ አንተ ቅቅል ወንድ ነህ :: ምንም ጥርጥር የሌለብህ;; ኃይ ዌይ ኢኔትሬ ( ትራክ ) ነዳጅ ቢያልቅበት ገፍተህ ወደ ዳር ማሳያዝ የሚያስችል ፎርሳ አለህ:: እና ግን ሰሞኑን ግራ የገባኝ ( የገረመኝ ) ጉዳይ አለ:: አንዳንድ የዋርካ ጉምቱዎች ""እህቴ ኮኮቴ"" ሲሉህ እሰማለሁ ..እኔ መልስ ( ኮሜንት ታደርጋለህ ) ብዬ ስጠብቅ ዝም ብለኅል:: እውነተኛ ጾታህን ተናገር:: ከምሬ ነው:: መንፈሳዊ አመንዘራነት ዕየሰራህ ነው:: ሀማል ዘለቀን( መራራን) አጥብቀን የምንዋጋው ማንነቱን ጠንቅቀን ስላቀቅነው ነው:: እምነትህን ( ክርስትናን ) የመተው መብትህ የተጠበቀ ነው:: በኅጢያት ግን ዳኒክራ እንድትመታና ለላውንም ድቤ እንድታስትመታ ፍቃድ ያለህ አልመሰለኝም:: እንዳንተው ሲቢሳጭ ኬሚስትሪ ትዝ የሚለው አንድ ወፈፌም አለ:: በሴት ስም ሲጠሩት ዝም ይላል:: ሳትመነጠሩ..ራሳችሁን አጥሩ:: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests