የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ቆቁ » Thu Oct 04, 2018 4:32 pm

በጣም ጥሩ ነው ምሳሌህ

ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ


ይሄ ነው ማወቅን አለማወቅ የሚባለው

ለምሳሌ ክቡዬን ሰው ጥራ ሲባል ራሱ ቢመጣ ምኑ ላይ ነው ችግሩ?
ክቡየ ሰው አይደለም ?

ክቡዬን ቢትወደድን ጥራ ሲባል ክቡዬ ራሱ ቢመጣስ ?
ያ ሌላ ነገር ነው ፤ አይደለም?
ልዩነቱን ግልጽ ነው ነፍሱ ?

እዚህ ላይ ክቡዬን እንደ ግመል የሚነዳው ግለሰብ ማነው ቢባል መልሱ ቀላል ነው ክቡዬን ሰው ጥራ ብሎ ያዘዘው ግለሰብ ነው ማለት ይሆናል

ክቡዬ ሰው ጥራ ስሉት ራሱ ከች ይላል
ስም ጠርተው የሆነን ግለሰብ ጥራ ሲሉት ያንን ግለሰብ ይጠራል

ስለሆነም እንደነዱት ይነ’ዳል እንዳሽከረከሩት ይሽከረከ’ራል እንደ ግመል ማለት ነው
ግመል ለጨው ንግድ ግመል ለእህል ውቂያ

እዚህ ላይ ነው እንግዲህ ክቡዬ
ምን ማለትህ ነው ሰው ጥራ ስትል ብሎ መጠየቅ እንዳለበት እያወቀ አላወቀም ማለት ይሆናል

ከዛም አልፎ ሰው ጥራ ብሎ ክቡዬን ያዘዘው ግለሰብ ክቡዬ ሰው መሆኑን እያወቀ እንደዛ ማለቱ ራሱ ማወቁን አለማወቁ ነው የሚያስረዳው

ማወቅን አለማወቅ የፖለቲካ ችግር !
ይቀጥላል

ፈላስፋው
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4232
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Thu Oct 04, 2018 6:31 pm

ወይ መአልቲ!!.. አለ ቻይና...ቅቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ቆቁ » Thu Oct 04, 2018 7:37 pm

ወይ ንጋቲ አለ ቤርሙዳ ቅ ቅ ቅ ቅ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4232
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Fri Apr 05, 2019 3:36 pm

እናንተዬ እኔን የገረመኝን ነገር ልንገራችሁ...ጠ/ሚ/ራችን ባላቸው ልዩ ጥበብ በመጠቀም ስማቸውን ካልነገሩን አገሮች 13 ቢሊዪን ዶላር እንዳመጡልን ነገሩነ...በዚህ ቅዱስ ስራቸው ስንደነቅና ስንደመም የብሄራዊ ባንክ ገዥው ደግሞ አገሪቱ ለሪዘርቭ የያዘችው በጀት ሁለት ወር አያቆያትም...ይሄ ደግሞ ለመድሃኒትና ለነዳጅ መግዣ ብቻ የሚሆን ነው ብለው ተናገሩ፡፡ እኔን የገረመኝ ሁለት መሪዎች ለህዝባቸው ይሄን የመሰለ የተራራቀ መግለጫ እንዴት ይሰጣሉ?? የብሄራዊ ባንክ
ገዥውን እንመን ወይስ ጠቅላያችንን? ለመሆኑ ግን እናቴ የሰባት አመት ልጅ እያለሁ ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች ሲሉ አጠገባቸው የነበረ ሰው ነበረ??
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Sat Apr 06, 2019 9:33 pm

ይሄ ሰውዬ እዚህ ዋርካ የምናውቀውን ፓስተር እንትናን አይመስልም??? እስኪ በደንብ እዩት፣ ባንድ ወቅት ሰባተኛ እየሄድኩ ብዙ ነፍሳትን በዚህ መልክ አድን ነበር ሲል ሰምቸዋለሁ፡፡
https://www.facebook.com/kefayalew.getu ... 150543913/
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Wed Apr 10, 2019 7:10 pm

ገሪሙኒ ፣ ገሪሙኒ፣ ዝይገሩሚኒ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Tue May 14, 2019 6:48 pm

ስለ ጌታቸው አሰፋ ዘመንፈስ ቅኔ መዝረፍ ተጀምሯል...
ያዝ እንግዲ !!
ጌታቸው አሰፋ ንስር አይን ቀልጣፋ...
መቀሌ ስትለው ይገኛል ጎምጎፋ!!
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ...
የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Wed May 29, 2019 9:07 pm

የቡድሃን ሃይማኖት የመሰረተውን የታላቁን መንፈሳዊ አባት ስም ጉተማ ቡድሃ መባሉን የሰማ አንድ የኦሮሞ አክቲቪስት ..ኢንዴ ሂንዲን ኬኛ ..አለውና አረፈው...ቂቂቂቂ..
ውብዬ እመጣለሁ ውብዬ በድል ..እያለ ያቀነቀነው ሸበቶ ዘፋኝ ግን የት ጠፋ ? ሎል
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ዞብል2 » Fri May 31, 2019 12:30 am

አጁዛው ክቡራን ብፅዕ ደብረፅዮን(ደበሳይ) ግንቦት 20 የሰራውን ፊልም መቼ ነው የሚለቀው?እውነቴን ነው የምልህ እንደዚህ ኮሚክ ሰው መሆኑን አላወኩም፤ካባ ለብሶ፤ዙፋን ላይ ተቀምጦ፤ጃንጥላ አሲዞ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እኔ የፈራሁት ክበበው ገዳ በእንጀራዬ መጣህ ብሎ በቅርቡ ዲሲ በሚከፈተው የትግራይ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ኤምባሲ ላይ የመጀመሪያው ሰልፈኛ ነው የሚሆነውቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2281
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ምክክር » Fri May 31, 2019 6:00 am

የገብረተንሣይ ባሬስታው፡- በኦሮሞ መሳለቅ ቀደም ቀረ!
ይልቅ ሰልፍ ለመውጣት ተዘጋጅ፡፡ ክንድህ እስኪዝል ”ትግራይ አይተገነፅል“ !! እያልክ ለመጮህ፡፡ ዘመም እያለች ነው መሰል፡፡ ሖድክን አይባሰው አምባሻ እየበላህ፡፡

ግና
“እንቁራሪቶች ወንዝ ዳር ተሰብስበው ስለጮሁ ወንዙ የነሱ ነው ማለት አይደለም፡፡ ለክብራቸው ሢሉ ዝም ያሉ አሳዎችም አሉ፡፤“ ፅጋዬ ገ/መድህን
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 325
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Wed Jun 05, 2019 6:50 pm

አንዱ ኢማኑ የጠፋበት ስልባቦት እኮ ነው ሰው ጥራ ሲሉት ሰው ነኝ ብሎ መጣ!! እረ አራት እግርንና ሁለት እግርን እንልይ.. ቂቂቂ አሉ የተረት ሰፈሩ ባሻ ሞትን ሲሸሹት እኮ ነው፡፡ ያስታውክህ !! የቅንለይ!! ቂቂቂ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Sun May 17, 2020 4:55 pm

ወይ መአልቲ አለ ቻይና ፣ ኮሮና እቤት ሲያስቀመጠው 'ኮ ነው ፡፡ የናፈቀኝ COVID-19 free-zone ማየትን ነው ፣ If there is one?? ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሚገርሙኝ አንዳንድ ነገሮች...

Postby ክቡራን » Sat Jun 06, 2020 5:14 pm

የዋርካ ጎመኖች አለቁ እንዴ ?
ሞጣ ቀራንዮ ምነው አይታረስ..
አየኋት ኮረናን ተጭና በፈረስ...
አለች አልቃሽ ...
ዋካ.. ዋካ ..ወዮ.. ወዮ..!!
በግ በጉ ሳር እየበላ ይሀው አለ!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests