የቀለጠው መንደር ...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የቀለጠው መንደር ...

Postby ክቡራን » Thu Sep 22, 2016 11:51 am

ቤተ ኣማራ ሞረሽ ወገኔ ኣማራን ከኢትዮጵያ ለማስገንጠል በትግል ላይ ነኝ ይላል
ኦነግም ለኢትዮጵያ ኣንድነት መስዋእትነት እየከፈልኩኝ ነኝ ይላል ሁለቱም ደግሞ ግምባር ፈጥረዋል ። ሎል፡፡
ይሄን ደሞ መርህ ኣድርጎ የሚንቀሳቀሰው ቤተ ኣማራው ነው "ኣማራነት ለኔ በተፈጥሮ ያገኘሁት ማንነት ደም ዘረ-መል ስነ ልቦናዬ ነው… ባንጻሩ ኢትዮጵያውነቴ ግን ፖሎቲካ ነው ምኔን ከማይመስለው ሱርማ ጉጂ ኣጋሜ ኑወር ተልተል ጉምዝ ጋር ኣንድ ነን በሚል ሰው ሰራሽ ስ ር ኣ ት ኣብሬ የምጨፍርበት መድረክ ..." የቀለጠው መንደር ይልሃል ይሄ ነው... ቅቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7872
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests