ከኤርትራ ለፈለሱ ስድተኞች መቋቌሚያ ኢትዮጵያ $2 ሚሊዮን ብድር ተፈቀደላት፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ከኤርትራ ለፈለሱ ስድተኞች መቋቌሚያ ኢትዮጵያ $2 ሚሊዮን ብድር ተፈቀደላት፡፡

Postby ክቡራን » Fri Sep 23, 2016 2:24 pm

የ ኣውሮጳ ህብረት ኢትዮጵያ ለምትግነባው የስድተኞች ኢንዱስትሪ መንደር ሁለት መቶ ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ተስማማ፡፡ መንደሩ ከጎረቤት ኤርትራና ሱማሊያ ባለባቸው ጭቆና ተሰደው ለመጡ 30 ሽ ስደተኞች ስራ መፍጠሪያ ይውላል፡፡ ኢትዮጵያ ከመቶ ስልሳ ኣንድ ( 161) ሽ በላይ ኤርትራውያን ስደተኞችን ባገርዋ በመቀበልዋ የኣሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በመንግስታቱ ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከፍተኛ ምስጋና ኣቅርበዋል፡፡ ቀሪውን ለስድተኞቹ የስራ መፍጠሪያ የሚሆነው የ አንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን ወጭ ያለም ባንክና ኣንጊሊዝ ለመሸፈን ተስማምተዋል:: ዝርዝሩን ያንብቡ..
The European Investment Bank is set to lend Ethiopia $200 million to build two industry parks that will employ 30,000 refugees in a move aimed at curbing migration to Europe, the bank said on Wednesday.
http://CyberEthiopia.com/eib-to-loa ... bs-scheme/
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7940
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests

cron