የኢብሳ ጨፌ የኦነግ የቀድሞ አመራር ቃለ ምልልስ ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የኢብሳ ጨፌ የኦነግ የቀድሞ አመራር ቃለ ምልልስ ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Oct 18, 2016 3:36 am

ኢብሳ ኦነግ ከሽግግር መንግስቱ እንዴት ሊወጣ እንደቻለ ያስረዳል፡፡ ኢብሳን የወለደው ኦነግ ነው፡፡ አባቱ አቶ ጨፌ ከፍተኛ የኦሮሞ አመራር ነበሩ ፡፡ በ 97 በተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ ባቶ ሌንጮ ለታ ትእዛዝ አባቱ እንደተገደሉበት ኢብሳ ይናገራል፡፡ የግብጽንና የኢሳያስን ቀጥተኛ አስተዋጽኦ አንድም ሳይቀር ኢብሳ በቃለ ምልልሱ ይገልጻል፡፡ የኢብሳን ቃለ ምልልስ ለመስማት እቺን ይጫኑ፡፡ ቃለ ምልልሱን ያገኘነው ከሰላም ቲቪ ነው፡፡ እቺን ጠቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7945
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest