ዶክተር ብርሃኑ ኤርትራ ምን ይሰራሉ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶክተር ብርሃኑ ኤርትራ ምን ይሰራሉ?

Postby ክቡራን » Tue Oct 18, 2016 3:49 am

እኔ ያልገባኝ ዶክተር ብርሃኑ በወልቃይት ጸገዴ በዳንሻ ወይም በታች አርማጭሆ አድርገው ወይንም በዚህ በወንዶቹ አገር በሳንጃ ወይንም ጃናሞራ በኩል ገብተው የተጀመረውን ትግል ለምን አያግዙም ? ኤርትራ ምን ይሰራሉ? ይሃው ብረት ያለው ወንድ ዱር ቤቴ እያለ በረሃ እየወረደ እኮ ነው፡፡ መንግስት ያስቸክዋይ ጊዜ እዋጅ ያወጀበትም አንዱ ምክንያት ይሀው ነው ፡፡ እና ዶክተር ብርሃኑ ና የቅርብ አጋሮቻቸው ለህዝቡ በዚህ ጊዜ አለንልህ ካላሉት ከሃሬና ወይንም ከካናዳ ያንድ የገጠር መንደር ሆኖ አለንልህ እያሉ ቪዲዮ መልቀቅ ምን ይረባል? መግባት ነው እንጂ ምናባቱ !! የጎበዝ አለቃ ይሄን ነው የሚያደርግ..አይደለም እንዴ አድባሩ!! ሎል
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests