"የሞትን ጽዋ ልጎነጭ ነው" የእንድብር ነጻ አውጪው ብርሀኑ ነጋ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

"የሞትን ጽዋ ልጎነጭ ነው" የእንድብር ነጻ አውጪው ብርሀኑ ነጋ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Oct 18, 2016 9:29 pm

የግንቦት 7/ የደቡብ ህዝቦች ነጻ አውጪ የሆኑት ብርሀኑ ነጋ ለሶስት ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ሶስተኛ ጊዜ ባሰሙት ንግግር "ከዚህ በኋላ ዳሸን ቢራና ፔፕሲ አልጠጣም፤ ለመስቀል በዐል ሀገሬ ስገባ የምሄደው በሰላም ባስ ሳይሆን በበራሪው በካቻማሊ ነው" ብለዋል....አያይዘውም "ህይወት የምንገብረው የፈጣሪያችንን ፈቃድ ለማስፈጸም ነው ማለት ነው።" በማለት የመስቀል ጦርነት ይሁን ጂሀድ በውል ያልታወቀ መለኮታዊ ትእዛዝ አስተላልፈዋል፡፡ በመጨረሻም "ስለዚህ ህይወትን መክፈል በደስታ የምንጠጣው ጽዋችን ነው!” በማለት የኑውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ የነገረንን በበረሀ ከጎናቸው የማይለያቸውን አብሶሉት ቮድካ በዋንጫቸው ቀድተው ጽዋቸውን ጠጥተዋል፡፡

ፔፕሲ ይውደም! ቮድካ ይለምልም!

ከፕሮፌሰር ብርሀኑ ንግግር እና የህንድ ፊልሞች ጋር ወደፊት!

ቡታጅራ፤ ሆሳእና፤ እንድብር፤ ቸሀ፤ አዘርነት በርበሬ፤ ወልቂጤ ነጣ ሳይወጡ፤ አንተ የት አባህ ነው ምትወጣው?.......ኸረ ባኪህ!!
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests