ጸጥ ረጭ አረገው....ወያኔ አንበሳው!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጸጥ ረጭ አረገው....ወያኔ አንበሳው!

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Oct 20, 2016 7:44 pm

ጎንደር፤ ባህርዳር፤ አማራ ተጋድሎ፤ በወሬ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል የነበሩ እንደው ለአመል እንኳን ለሁለት ቀን ሳይተኩሱ ጭጭ ምጭጭ አሉ.....ወያኔ ነዋ!

ጃዋር ሞኙም ወያኔን ልጥለው ሶስት ወር፤ ስድስት ወር ሲል የዘረጋው ሴል በሳምንት ተበጣጥሶ ለቅሶውን ጀምሯል....እምበር ተጋዳላይ እንደዚህ ነዋ!

የወንዶቹን ሥራ ለእኛ፤ የአፍ ጀግንነቱን ለእነሱ!

አሸው፤ አንበሳው.....ይቀጥላል

አደባየው በደጁ ነኝ
ከኮማንድ ፖስት ዋን ማዘዣ ጣቢያ አጥገብ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests