ስንቶቻችን የቲውተር ተጠቃሚዎች ነን?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ስንቶቻችን የቲውተር ተጠቃሚዎች ነን?

Postby ክቡራን » Wed Oct 26, 2016 1:08 am

ቲውተር በጣምም ፈጣንና በትንሽ ቃል ሰፋ ያለ መልክት ማስተላፍ ከሚቻልበት ዘመናዊ የመገናኛ ሶሻል ሚዲያ ዘይቤዎች አንዱ ነው፡፡ ጠንካራ ጡንቻ ያላቸው ያለም መሪዎች ወይንም ፖሎቲከኞች ሰፋ ያለ ጽሁፍ ለመጻፍ ጊዜ ስለማይኖራቸው ባጭር መልክት ስሜታቸውን ለመግለጥ የሚጠቀሙብት ነው፡፡ የኢትዮጵያዊው ህብረተሰብ ወይንም መእምን ባባዛኛው የሚረባረበው ፌስቡክ ላይ ቢሆንም አሁን ግን የቲውተር ተጠቃሚው ኢትዮጵያዊው ቁጥሩ እየጨመረ መጥቶአል፡፡ ቡዙ ፖሎቲከኞችም ( ካገር ቤትም ሆነ ካገር ቤት ውጭ) ከፌስ ቡክ ይልቅ ቲውተርን ያዘወትራሉ፡፡ እርሶም የራስዎን አካውንት ከፍተው የቲውተር ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ በጣም ቀላልና ያለ ዝባዝንኬ ባንድ አረፍተነገር ወይንም ማስፈንጠሪያ ( ሊንክ) ቡዙውን ሰው መድረስ ይቻላል፡፡ እቺን ይጫኑ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests