በሊቦ ከበከብ ወረዳ ብቻ የተገደሉ የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ከ100 በላይ ሆኑ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በሊቦ ከበከብ ወረዳ ብቻ የተገደሉ የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ከ100 በላይ ሆኑ

Postby ዘረ ያቆብ » Sun Oct 30, 2016 11:53 pm

በዛሬው የአማራ ድምጽ ራድዮ ዘገባ የሚከተሉት ዜናዎች እና ሌሎችም ተካተዋል ያድምጡት

* በሊቦ ከበከብ ወረዳ ብቻ የተገደሉ የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች ከ100 በላይ ሆኑ
* በሽማግሌዎች ውትወታ ጠመንጃቸውን ያስረከቡ ወጣቶች ባህርዳር ፖሊስ ጣቢያ ተደብድበው ታዩ
* የባህርዳር የአማራ ተጋድሎ መሪዎች የተለያዩ ማስጠንቀቂያዎችን አስተላለፉ
* የወያኔ ካድሬ በአማራ ታጋዮች እርምጃ ተወሰደበት

ለዝርዝሩ የአማራ ድምጽ ራዲዎ ያዳምጡ
ዘረ ያቆብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 123
Joined: Fri Aug 22, 2003 1:10 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests