ጉድ ፈላ ጎበዝ...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጉድ ፈላ ጎበዝ...

Postby ክቡራን » Wed Nov 02, 2016 3:35 am

ያገኘሁትን ዜና ላካፍላችሁ..
ሳውዲ አረብያ ከባድ ምጥ ላይ ነች፡፡ ፈጣሪ ይማርሽ የሚላት ወዳጅ ጠፍቷል፡፡ ቱጃር ባለሃብቶችዋ የተቀደሰች የሚሏትን ቅድስት መካ ትተው የተረገመች ወደ ሚልዋት ዲሲ ጓዛቸው ጠቅልለው እግሬ አውጭኝ እየፈረጠጡ መሆኑን ዘገባዎች ይገለጻሉ፡፡ አቅመ ቢሶቹ ደግሞ ወደ ጎረቤት አረብ አገራት እየኮበለሉ ነው፡፡ የዚ ሁሉ መነሻ ምክንያት የየመን ሁቲ አማፅያን ተጠናክረው መካን ኢላማ ያደረገ ከባድ ሚሳኤል ማስወንጨፍ መጀመራቸው ነው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7874
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 4 guests