የጁሃር ልጆች እንደ ማክዶናልድ እየተባዙ ነው፡፡ ሎል...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የጁሃር ልጆች እንደ ማክዶናልድ እየተባዙ ነው፡፡ ሎል...

Postby ክቡራን » Mon Nov 07, 2016 3:44 pm

ምን ይሻላል...?? ሎል በኔ ታሪክ ኦሮሞ በራሱ ቅዋንቅዋና በራሱ ልጆች ሲተዳደር ያየሁበት ስ ር አት በኢ ህ አደግ ጊዜ ነው፡፡ ይሁን እንጂ የጁሃር ልጆች ይሄም አላረካቸውም፡፡ ሎል ፡፤ኦሮሞና አማራ ግን ተሳስረዋል ወያነን ጥለው በኦሮሞና ባማራ እንድነት ላይ የተመስረች ህዝባዊት ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንገነባለን ተብሎ እልነበረም እንዴ ? ሎል እቺን ይጫኑና ያዳምጡ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7944
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests