የተናቀ እንትን ሴት ልጅን እንትን ያደርጋል ሃጂ ሙስጠፋ ናቸው ያሉት..

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የተናቀ እንትን ሴት ልጅን እንትን ያደርጋል ሃጂ ሙስጠፋ ናቸው ያሉት..

Postby ክቡራን » Wed Nov 09, 2016 5:49 pm

ሃጂ ሙስጠፋ ተረት ሰፈር ይኖራሉ ተረት ሰፈርን የማታ ውቁ የዋርካ መ እምና ን ካላችሁ ዲጎኔን ጠይቁ ፡፡ እሱ ነው ያቀናው ...እዲስ ሴቶች ለስራ ሲመጡ የመጀመሪያ ቀማሽ እሱ ነበር፡፡ ሎል...ሃጂ ሙስጠፋ ደሞ ይከተላሉ፡፡ ሃጂ የሚሉት ለአላህ ፍሬ ላብዛለት ዘር ላበርክትለት እያሉ ቡዙ ሙሽሪቶችን ሞሽረዋል፡፡ አላህ በዚህ አይቀየምም ሃጂም ያላቸውን ሃብት ለሁሉም እኩል ያካፍላሉ፡፤ እንድዋን ከሌላዋ አያበላልጡም፡፡ በስጋም በመንፈስም ሃጂ ፌይር ናቸው፡፤ አንዳድን ወዶ ገቦች ደሞ የሃጂን ጻባየ መልካምነትና ደግነት በማየት ወዲህም እድሜአቸን በመገመት ሃጂ ቤት ጎራ ብለው ይወጣሉ፡፡ ቡና ለመጠጣት እያሉ ..ከ 9 ወር በህዋላ ግን የወንድ ወይንም የሴት ልጅ እናት ሆነው በሃጂም በእላህም ይባረካሉ፡ የሃጂ እንትን አይስትም... ለተርት ሰፈር ሴቲች በረከት ነው፡፡ ሎል፡፡ ያልጠበቅነውየጠበቅነው ሆነና ለሆቴል ቤት ሲ ኢ ኦ ስናስበው የነበረው ሰውዬ ግዋዙን ሸክፎ ዋይት ሃውስ ሊገባ ነው፡፡ ገና ካሁኑ ዋይት ሃውስ መታደስ አለበት በሚል ከሪል ስቴት ኮንትራክተሮች ጋራ ድርድር ተጀምርዋል፡፡ አፍሪካ ራስሽን ቻዪ ከንግዲህ... ቢዝነስ ማን ነው አሜሪካንን የሚገዛት፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7876
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests