አዲስ አድማስ - 26-11-2005
በመንግሥት እና በተቃዋሚ ሀይሎች መካከል የፖለቲካ ውይይት እንዲካሄድ ጥሪ ያቀረበችው የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና ወንጀል ፈፅመዋል የተባሉ በህግ ፍትህ እንዲያገኙ ጠየቀች፡፡ የትብብር መብትን የሚነፍግ ገዢ ፓርቲንና መተባበር የማይፈልግ ተቃዋሚ ሃይልን ማቋቋም እንደሚያስፈልግ የቤተክርስቲያኗ ጳጳሳት ሰሞኑም ባወጡት መልእክት ጠቁመዋል።
---------------------======================--------------------=========================-------------------------==========================
በ2005 ምርጫ ለወገኖቻችን ግፍና መክራ በመቆም የታሰሩ ይፈቱ ያለችና እርቅ የጠራች ባለፈው በኦሮሚያ ጉዳይ መንግስትን የተቸች ካቶሊካዊት ዘንድሮ ይህ ሁሉ ግፍ በወገኖቻችን ላይ ሲፈስ ለምን ዝም እለች?