የዶክተር ብርሃኑ ነጋ ማንነት (በጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ብእር)

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የዶክተር ብርሃኑ ነጋ ማንነት (በጋዜጠኛ ዜናነህ መኮንን ብእር)

Postby ክቡራን » Sat Nov 12, 2016 2:51 am

(ቢሸፍቱ ተወልዶ እንዴት ኦሮሞ መሆን አይቻልም )የሚለን ብርሃኑ( በሞጋሳ) ወይስ(በጉዲፈቻ )በምን እንደሆነ ሃሳቡን አልዘለቀበትም

በቀለጠው ፖለቲካ ~በቅንጅት ሰሞን በቴሌቭዥን እስልምና እንዳለበት ነግሮናል

የብርሃኑ ግፅታዎች~ በተለይ ማንነትን በተመለከተ

~ምሁር
~ኢኮኖሚስት
~ፖለቲከኛ
~ፕሮፊሰር
~ነጋዴ
~አርበኛ
~የሃብታም ልጅ

~የንቅናቄዎች ንቅናቄ አባውራ
~የዜና ማሰራጫዎች ባለቤት
~ህብረብሄር /እንደገና የብሄር አጫዋች
~ሁለገብ ታጋይ
~ዲፕሎማት ኧረ ምኑ ቅጡ

ይህ ሁሉ ዲስኩር~ አንድ እና አንድ ነው
ደጋፊን ባዳራሽ ሰብስቦ ~ባንዲራን አስታቅፎ
በዳንኪራ ~ጭፈራ ፎጋግሮ በኪስ አውላቂነት ገንዘብ መሰብሰብ ነው

ብርሃኑ ~ብዙ ቦታ ~ድስት ጥዷል ~አንዱንም በወጉ አብስሎ አላወጣውም

ብሶተኛ ~ተቀያሚን ማጃጃል~~~~~

ህዝብ ~ከስርአቱ ጋር ያለውን ሆድ እና ጀርባ
ብርሃኑ ~ከነክለቡ ሆድ አስብሶ ገንዘብ ያተርፍበታል

ታማኝነት እና አቁዋም~

በኢህአፓ የምልመላ ዘመን ~አዲስ አበባ
እነ ዶክተር ተስፋየ ደበሳይን ~ከቦታ ቦታ የሚያመላልሶ ~የግል መኪና ያላቸው ወጣቶች ይፈለግ ነበር ~እንዱ ብርሃኑ ነበር ~ሹፌር ተመራጭ የነበረው

ሲነቃ ~ወደሰሜን አቀና~ በድስፕሊን~ለእስር ተዳረገ
ሲፈታ አሜሪካ ገባ~~

ኢህአፓ ~በነዘርጋው እና ሌሎች ውስጣዊ ችግር አፈታት እጦት ~አባላቱ ሜዳ ተበተና ~ከፊሉም ተላቅሶ እራሱን ለስደት ዳረገ

ብርሃኑ ~ከትምህርት ቆይታው በህዋላ ~ደርግ ወደቀ ~ሸገር ገባ

አስተማሪ እና ~እኔ ነኝ ያለ ነጋዴ ሆነ
ፖለቲካውን መዘወር ፈለገ ~በቅንጅት ግዜ
ቀስተደመና ሆኖ ብቅ አለ
____
ብርሃኑን በተመለከተ ፕ/መስፍን ምን ይላሉ?

ከስር ተፈተው በህንድ ሆስፒታል እያሉ ነው
ጋዜጠኛው ተክሌ ከጀርመን ራዲዎ በስልክ
ቃለመጠየቅ ያደረገላቸው

( ምን አልባት ልሞት እችል ይሆናል )ነበር
ያሉት (ከዛ በፊት ዶ/ር ብርሃኑ የሚባል ሰው አትመኑት) ነበር መደምደምያቸው

ቃለመጠየቁ ዛሬም በጀርመን ራዲዎ የድምፅ ክምችት ይገኛል

የግርጌ ማስታወሻ~~~~

ዶ/ር ብርሃኑ ~ከአሜሪካ አዲስ አበባ ሲገባ
መጀመርያ ያደመጠው ዘፈን ~የማርታ አሻግሬን ነበር

~~~~አተረማመሰው የብዙ ማንነት ባለቤት

ከሁለተኛው ያለም ጦርነት በህዋላ political
Psychologists ተፈጥረው ግለሰቦች
ፖሊሲ እና ውሳኔያቸው በህዝብ እና አገርን በመጉዳት( በስነ -መንግስት ፖለቲካ )ተካቶ የሚሰጥ ትምህርት ነው

ማሳሰብያ

ጀሌዎችን አይመለከትም :ማገናዘብ ለሚችሉ
ብቻ~~~~~~
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests