ዶክተር መራራ ጉዲና ቀዩን መስመር አልፈዋል ወይስ አላለፉም?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶክተር መራራ ጉዲና ቀዩን መስመር አልፈዋል ወይስ አላለፉም?

Postby ክቡራን » Sun Nov 13, 2016 4:47 pm

መውጫ የማያጡት መራራ እኔ በተጠራሁበት ስብሰባ ዶክተር ብርሃኑም መጠራቱን ያወኩት እዛው ስብሰባ ላይ ስንገናኝ ነው ይላሉ፡፡ እርሶ ምን ይላሉ? በነገራችን ላይ ግን ዶክተር ነጋሶም ተጋብዘው ነበረ ግን ዶክተር ብርሽ መኖራቸውን ሲያውቁ ኢህሃደግን በደንብ የሚያውቁት ነጋሶ እይ በጻበላችሁ እኔ እልሄድም አሉ የሚባል ወሬ ሰምቻለሁ..ሎል እስኪ እስተያየታችሁን ስጡበት አገናዛቢ መእምናን፡፡

Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests