ፕሬዝዳንት ኦባማ ዋይት ሃውስን ከለቀቀ በህዋላ ቤተሰቦቹን ይዞ የት እንደሚኖር ያውቃሉ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ፕሬዝዳንት ኦባማ ዋይት ሃውስን ከለቀቀ በህዋላ ቤተሰቦቹን ይዞ የት እንደሚኖር ያውቃሉ?

Postby ክቡራን » Wed Nov 16, 2016 6:52 am

ቤቱ የተገነባው በ1928 ሲሆን የቤቱ ዋጋ 5. 3 ሚሊዮን ዶላር ይገመታል፡፡ እነ ኦባማ ቤቱን ይከራዩታል እንጂ አይገዙትም.. ማለት የሚኖሩት በኪራይ በየወሩ እየከፈሉ ይሆናል፡፡ እዚህ ቤት የሚኖሩት ሁለተኛ ልጃቸው 12ተኛ ክፍል እስከምትጨርስ ድረስ ነው ፡፡ ትምርህትዋን ካጠናቀቀች በህዋላ ግን ልጆቹም ወደ ኮሌጅ ኦባማና ሚሸል ደሞ ክስምንት አመት በፊት ወደለቀቁት የቀድሞ ቤታቸው ቺካጎ ይመለሳሉ፡፡ በነገራችን ላይ አዲሱ ቤት የሚገኘው ዋሽንግተን ዲሲ ሲሆን 8200 ፊት ስኩየር ስፋትና 9 መኝታ ቤቶች አሉት፡፡ ይናገራል ፎቶ፡፡
Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7872
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests