አንድ የፌስ ቡክ ጋደኛዬ ዶናልድ ትራምጵ የተወለደው ፓኪስታን ነው ትላለች፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አንድ የፌስ ቡክ ጋደኛዬ ዶናልድ ትራምጵ የተወለደው ፓኪስታን ነው ትላለች፡፡

Postby ክቡራን » Wed Nov 16, 2016 1:33 pm

እቺ ልጅ ዜናውን ያገኘችበትን ምንጭም አብራ ጠቅሳለች፡፡ ከዜናው መረዳት እንደሚቻለው የዶናልድ ትራምፕ የውልደት ስሙ ዳውድ ኢብራሂም ካህን መሆኑን ነው፡፡ አበሻ ስለሆንኩ ጠርጥር እንዳትመነጠር በሚል መርህ አምናለሁ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡


Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7974
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests