Current political, socio-economic and human rights issues.
Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬
by ወንበዴው » Mon Nov 21, 2016 3:15 am
ከመለስ ሞት በኋላ፤ የመንግስት ተጠያቂነት ክፉኛ አሽቆልቁሏል፡፡ ሁሉም ባለስልጣን ሳይመሽበት ቦጭቆ ለመሄድ ስለፈለገ የሲቭል ሰርቪሱ አገልግሎት ባለበት ቆሟል፡፡መለስ ወዲ ዜናዊ- መንግስታዊ ኮምፕዩጠሩን ዘግቶ - ፓስዎርዱንም ይዞ፤ ሰው አንዴ ከሄደበት የማይመለሱበት አገር ሄደ " እያለን ነው ኦፕን ዲሞክራሲ፡፡ አንብቡት- እውቀት ፈላጊ ዋርካውያን..
https://www.opendemocracy.net/ren-lefort/ethiopia-s-crisis
-
ወንበዴው
- ኮትኳች

-
- Posts: 210
- Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
- Location: india
Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Who is online
Users browsing this forum: Google [Bot], እሰፋ ማሩ and 8 guests