ደቡብ አፍሪካዊው ፓስተር/ ነቢይ የበረሮ መግደያ ፊሊት ለሰዎች ፈውስ ነው አለ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ደቡብ አፍሪካዊው ፓስተር/ ነቢይ የበረሮ መግደያ ፊሊት ለሰዎች ፈውስ ነው አለ፡፡

Postby ክቡራን » Wed Nov 23, 2016 2:25 am

የዱም ፍሊት አምራች ዱም ለአይን መጥፎ መሆኑን በመግለፅ ሰዎች በረሮዎችን ለማጥፋት በሚረጩበት ወቅት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያስጠነቀቀ ቢሆንም ፓስተሩ ዱምን በቀጥታ የሚረጩው በሰዎች አይን ላይ ነው ። እሪ በል ሸዋ!! አንዱ ፓስተር ባለፈው በጌታ ያመኑ እባብና ጊንጥን ይረግጣሉ እነሆም ይዘላሉ ብሎ ኮብራ የሚገኝበት ቦታ አለ ዕየተባለ በሚፈራ ጉድጉዋድ ውስጥ ዘሎ ገብቶ በዛው ሳይወጣ ቀርትዋል፡፡ ቤተሰቦቹና ወዳጆቹ ለመቅበር ፈልገው ሬሳውን ለማግኘት ጥረት ቢያደርጉም ምንም አልተሳካላቸውም፡፡ ፓስተርዬ በእባቡ ተሰልቅጣለች፡፡ ህዝቤ እውቀት በማጣት እየተንደረደረ ሊማሉሙ ገደል ገባ ይላል መጽሃፍ ፡፡ መጽሃፍ በመቀጠልም አንዳንዶች ደግሞ እየተገፋፉ ሶፎመር ዋሻ ውስጥ ገብተው አለቁ ይላል፡፡
Image
ምንጭ ቢቢሲ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests