ምርጫው ተጭበርብሯል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ምርጫው ተጭበርብሯል!

Postby ወንበዴው » Thu Nov 24, 2016 9:32 pm

"ባለሆቴሉ ትራምፕ ምርጫውን ያሸነፈው አጭበርብሮ ነው፤ እንደገና ይቆጠርልኝ" እያሉ ነው የቺካጎዋ የአረንጏዴ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ዶ/ር ጂል ስተን፡፡ለዚህም እንዲረዳ ባጭር ጊዜ 3 ሚልዮን ዶላር ማሰባሰብ ችለዋል፡፡ይህ ካልሆነ ግን ጥቅጥቅ ያለው የካናዳ ጫካ ውስጥ ገብቼ ትግል መጀመሬ የማይቀር ነው ሲሉ ለውስጥ አዋቂዎች ሹክ ብለዋል፡
http://www.nbcnews.com/news/us-news/green-partys-jill-stein-raises-millions-election-recount-n687801
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests