ቢቢሲ ባማርኛ በትግሪኛና በኦሮምኛ ስርጭት ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቢቢሲ ባማርኛ በትግሪኛና በኦሮምኛ ስርጭት ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቀቀ፡፡

Postby ክቡራን » Sat Nov 26, 2016 1:36 am

ዜናው ላሜሪካ ድምጽ አዘጋጆች ( ሁሉንም አይመለክትም ) ወገንተኛ ለሆኑት ግን ራስ ምታት ነው ፡፡ ክሬዲታቸውን ያሣጣቸዋል፡፡ አዲሱ አበበን የመሰሉ የምድር በረከቶች ( የምድር በረከቶች ማለቴ ለምድር የቀረበ ወይንም ኩሩሩ ለማለት ፈልጌ ነው አንባቢ ሆይ ) ዋይ ዋይ ሲያሰኝ ለሌሎቹ ግን ኮምፒታቲቭና የበለጠ ሚዚናዊ ዜናና ዘገባ እንዲሰሩ ይረዳቸዋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7943
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 6 guests