ግንቦት 7 በእጅ አዙር አማራን እያስፈጀ ነው ተባለ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ግንቦት 7 በእጅ አዙር አማራን እያስፈጀ ነው ተባለ፡፡

Postby ክቡራን » Sun Nov 27, 2016 6:32 am

ሻለቃ ጥጋቡን ልብ ይልዋል፡፡

ጋዜጠኛ ደራሲና ሃያሲ ዜናነህ መኮንን ደሞ ይህን ይላል፡፡
ግንቦት 7!አማራን ወጣት እና ገብሬ
ከማስፈጀት ውጭ የሚፈይደው የለውምኢትዮጵያዊነት ~ባንዲራ! የአዚም ድግምት አርግዋታል

በራሱ ቋንቋ !እስክስታ ! አማራውን እየጠለፈው ነው

ገንዘቡ! ከራሱ ከአማራው የሚገኝ ነው

ግንቦት !ፕሮፖጋንዳ
በእዝማሪዎች ታጅቦ
ሆድ አስብሶ ትረካ በመተረክ ነው

በተለይ !በጎንደር ላይ የጠመደው የወሬ አዚም ሸንኮፉ መነቀል አለበት

የአካባቢም ሆነ ~የአማራው ችግር የሚፈታው
በራሱ ራእይ ባላቸው ልጆች ፅናት ነው

ትግሉ ከመሰል መጃጃል ድኖ ~ለራስ መሆን ነው
የግንቦት ጎዳና !ህዝብን ለተጎራባች ባርያ ማረግ ነው

የግንቦት 7እና ኦነግ ጋብቻ የለንደኑን ኮንፍረስ ተግባሪ ነው!

ይሰማል!!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests