ኢደፓ ገዥውን ፓርቲ የሚገዳደር ጠንካራ ፓርቲ አደራጃለሁ አለ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኢደፓ ገዥውን ፓርቲ የሚገዳደር ጠንካራ ፓርቲ አደራጃለሁ አለ፡፡

Postby ክቡራን » Mon Nov 28, 2016 12:22 pm

የህዝቡ ትግል የሚመራው ወይንም እየተካሄደ ያለው በህዝቡ በራሱ እንጂ በማንም የተቃዋሚ ድርጅት ስር የተማከለ እንዳልሆነ ኢደፓ ባደረገው ግምገማ አረጋግጦአል፡፡ መንግስትም በእስቸክዋይ ጊዜ እዋጅ እገሩን ሊያስተዳድር እይችልም:: አዋጁ በተመጣጣኝ ሰላም አመጣ እንጂ ፖሎቲካዊ መፍትሄ ግን አላመጣም ሲል ኢደፓ ያምናል፡፡ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለና አንድ ነገር ካልተደረገ ኢትዮጵያ የመፍረስ አደጋ ከፊትዋ እንዳለና መንግስትም ይሄን ያልተረዳ መሆኑን ኢደፓ በመገንዘቡ እስከመዋሃድም ድረስ በመሄድ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ እንዲመሰረት ውሳኔ ላይ ደርሰናል ሲል መግለጫው ያስረዳል፡፡ ሙሉውን ለማዳመጥ እቺን ጠቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7938
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 11 guests