ዋርካዎች moderators ማለት አወያይ የውይይት መሪ እንጂ ዘበኛ ማለት አይደለም፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዋርካዎች moderators ማለት አወያይ የውይይት መሪ እንጂ ዘበኛ ማለት አይደለም፡፡

Postby ክቡራን » Thu Dec 01, 2016 4:01 pm

ሰሞኑን የዋርካ ሞድሬተር ከሚለው ስር ዘበኛ 1፣ 2 ፣ 3 4 የሚል ነገር እዚህ ፎረም ላይ አየሁ፡፡ ዘበኛ የሚለው ቃል ሞድሬተር የሚለውን የእንጊሊዝኛ ቃል እይተረጉመውም፡፡ አለቃ ታምሩና አለቃ ኪዳነ ወልድ እንዲሁም አባ ይትባረክ እንዳስተማሩኝ ሞድሬተር ማለት አውያይ፣ የውይይት መሪ፣ አስተናጋጅ ፣ አደራዳሪ ፣ አቦ መንበር፣ ወይንም አበ-መንበር ፣ ሊቀ መንበር፣ የውይይት ዳኛ፣ መርሃ ግብር መሪ፣ ተቆጣጣሪ፣ በሚለው ሊፈታ ይችላል፡፡ ዘበኛ የሚለው ቃል ሞድሬተር የሚለውን አይመጥነውም፡፡
ሊቀ ሊቃውንት ክቡራን ነን፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7876
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests