ይሄን ቪዲዮ እንዴት ታዩታላችሁ ወድ ዋርካዎች..? ሎል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ይሄን ቪዲዮ እንዴት ታዩታላችሁ ወድ ዋርካዎች..? ሎል

Postby ክቡራን » Wed Dec 07, 2016 4:53 pm

ድራማ ይሆን ?? ድራማ ከሆነ ተዋናዮቹና ደራሲው ማነው ? ቅቅቅ፡፡ ለማስታወስ ያህል እነዚህ የደቡብ ሰዎች ቃለ ምልልስ የተደረገላቸው በኢሳቱ ፉርኖ ዳቦ መሳይ መኮንን ሲሆን ( ፉርኖ ዳቦ ያልኩት ለስድብ ሳይሆን ልብ ብላቹ ካያችሁት የፉርኖ ዳቦ ቅርጽ ስላለው ነው ቅቅ) እናም እዛ ኤርትራ ውስጥ በራሱ ኢንተርቪ የተደረጉ ሲሆኑ ያ ዶኪሜንት ሳይጠፋ ኢሳት አይ ነዚህ እኛ ንተርቪው ያደርግናቸው የግንቦት 7 ሰዎች እይደሉም!!! ብለው ቁጭ፡፡ ፍርዱን እንግዲ እውነተኛ ህሊና ላለው ኢትዮጵያዊ እንተወዋለን፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=tnnL3y-0Z5c
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7938
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests