"ያያህ ጃሜህን ያመነ .... ጉም የዘገነ" አሉ ... የመርጦ ለማሪያም ምርጫ ቦርድ ሃላፊ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

"ያያህ ጃሜህን ያመነ .... ጉም የዘገነ" አሉ ... የመርጦ ለማሪያም ምርጫ ቦርድ ሃላፊ

Postby ኮኮቴ » Sat Dec 10, 2016 11:35 pm

የምርጫ ሽንፈት እና ... የእናት ሞት ..... እያደር ነው የሚሰማው ይሉ ነበር ... አቶ ምርጫው :) እንደ ሂላሪ አይነቱ ... ውሻውን ፓርክ ውስጥ ወክ እያደረገ ... የውስጡን ህመም ያስታምማል ... እንደ ያያህ ጃሜህ አይነቱ ደግሞ ... በውስጡ ያለው የአምባገነነት በሽታ ለማገርሸት ... ሳምንት እንኳን አይፈጅበትም .... እና ቃሉን አጥፎ ... አይኑን በጨው ታጥቦ..."ዘራፍ አልተሸነፍኩም" ይላል ... ይሄንን የሰማው እና ... ምርጫን እንኳን ሊያደርጋት አስቧት እንኳን የማያውቀው ... ኢሳያስ አፈወርቂ ... "መጀመሪያውኑ እንደ እኔ ባልዘፈንሽ .... ከዘፈንሽ ደግሞ ባላፈርሽ" የሚል መልእክት ለጋምቢያው አቻው የላከ ሲሆን ... ሁሌም ማሸነፍ እንጂ መሸነፍ የማይዋጥለት የእኛው መንግስት ደግሞ ..."እኛ መጀመሪያውኑም ምርጫችሁ እንደተጭበረበረ ጠርጥረን ነበር" የሚል መልእክት አስተላልፏል .... ኦቦ መገርሳም በበኩላቸው ... "ጉዲ ሰዲ" የሚል መልእክት እስተላልፈዋል :)
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1289
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests