በጃዊ የነፃነት ሐይሎች ከሕውሃት ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ነው!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በጃዊ የነፃነት ሐይሎች ከሕውሃት ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ነው!!!

Postby ኳስሜዳ » Sun Dec 11, 2016 5:58 am

ከትላንት አመሻሽ ጀምሮ በጃዊ የነፃነት ሐይሎች ከሕውሃት ወታደሮች ጋር እየተዋጉ ነው ። በዚህ ጦርነት የወያኔ መንግስት ከታንክ ጀምሮ ሌሎች ከባድ መሳርያዎችን ያሰለፈ ሲሆን ቁጥራቸው በጣም የበዛም የኣግአዚ ወታደሮችም አዝምቷል ! ሕውሃት እስካሁን ድረስ ወደ ጃዊ አካባቢ ካዘመታቸው ወታደሮች የተመለሰ የለም የተባለ ሲሆን ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸውም ተነገራል!

በተያያዘም ዜና በዳባት ወረዳ በጃኖራ ቀበሌ ጦርነቱ እንደተፏፏመ ሲሆን ፣ ሕውሃት አካባቢውን በሙሉ በመድፍ እየደበደበ ነው። በዚህ ውግያ ከ5 በላይ የሕውሃት ወታደሮች ሞተዋል ተብላል።
ምንጭ፡ አሰግድ ታመነ
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2119
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests