"የቀድሞውን ሰራዊት በዋናነት ያፈረሰው ወያነ ሳይሆን ኦነግ ነው" አሰፋ ጫቦ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

"የቀድሞውን ሰራዊት በዋናነት ያፈረሰው ወያነ ሳይሆን ኦነግ ነው" አሰፋ ጫቦ፡፡

Postby ክቡራን » Sun Dec 11, 2016 6:43 pm

''...ቢቸግረኝ አንድ ቀን ሌንጮንና አብዩን ቡና ጋብዤ “ይህ ይፍረስ! ይፍረስ! የምትሉት ሠራዊት ኦሮሞኮ ነው። አሁን በደመወዝ መተዳደር የለመደ፤ ከግብርናውም የተፋታውን በትነን በጭፍን እስር ቤት መክተትና ለማኝ ማድረግ…” አልኩኝ። “ማነው ኦሮሞ ነው ያለህ?” “ይህማ ግልጽ ነው! አንደኛ ሠራዊቱ አብዛኛው የተመለመለው ከደቡብ ነው። ከዚህም ሌላ በኢትዮጵያ ኦሮሞ አብላጫ ቁጥር አለውና…” አልሰሙኝም! ሊሰሙኝም አልፈለጉም! አይችሉምም! እነሱ የወያኔ ጉዳይ አስፈጻሚ እንጅ ባለጉዳይ አልነበሩም! ብቻ የኢትዮጵያ ሠራዊት ፈርሶ፣ ወደ ልመናና ወደ ስደት ተዳረገ! መፍረሱ አይቀሬ ነበር! የዚያን ዘመን የምክር ቤት ውይይት ያዳመጠ፣ አፍራሹ ኦነግ መሆኑን ያያል። ተመዝግቦ የተቀመጠ ነው!...''

ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያውራ የነበረ ነውና ዝርዝር ሃቲቱ ከዚህ አለ፡፡ ኦቦ አሰፋ ጫቦ በወቅቱ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ አብረው የሰሩ ናቸው ባሁኑ ሰአት በሀገረ አሜሪካ ዳላስ ከተማ ይኖራሉ፡፡ ለዝርዝሩ እቺን ጠቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot], Majestic-12 [Bot] and 7 guests