ዶ/ር መራራን አስመልክቶ መድረክ ምን ይላል?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶ/ር መራራን አስመልክቶ መድረክ ምን ይላል?

Postby ክቡራን » Tue Dec 13, 2016 1:52 pm

መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ እንዲፈቱ እና መንግሥት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር እንዲጀምር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጥሪ አሰምቷል፡፡
ዶ/ር መረራ የታሠሩበትን ምክንያት ሰንካላ ሠበብ ነው ያለው መድረክ በተቃዋሚዎችና በገዥው ፓርቲ የተደረሰውን መግባባትን የጣሰ እንደሆነ በመግለፅ ከሷል፡፡
የዶ/ር መረራ መታሠር የሀገሪቱን ሠላምና መረጋጋትም አደጋ ውስጥ ሊከተው እንደሚችል ያለውን ስጋት መድረክ ገልጿል፡፡ ለዝርዝሩ እቺን ጠቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7938
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Majestic-12 [Bot] and 5 guests