ኢንዴ ኢንዴት ነው ነገሩ?? ኢኔ ኢቺ ነገር አልገባችኝም...ሎል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኢንዴ ኢንዴት ነው ነገሩ?? ኢኔ ኢቺ ነገር አልገባችኝም...ሎል

Postby ክቡራን » Tue Dec 13, 2016 6:57 pm

የዲሲ ታክሲ ፎርስ የሚባለው በቀድሞ ቻይና ግሩፕ በነ ጆኒ ( ዮሃንስ ታከለ ) የሚመራው ቡድንና በመላው አለም ያሉ የሰብአዊ መብት ታጋዮች የሚባል ታፔላ የለጠፉ ( አርቲስት ታማኝ በየነንም ይጨምራል) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ተጨማሪ ሽብርና ግርግር አገራችን ላይ ከማምጣታቸው ወይንም ከማስነሳታቸው በፊት በኢትዮጵያ ልዩ የጽጥታ ሃይሎች በተደረገ ሚስጥራዊ ኦፕሬሽን በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርግዋል፡፡ ያን ተከትሎ የሰብአዊ መብት፣ የግንቦት 7 መብት፣የግንቦት 21 መብት፣ የዲሲ ታክሲ ፎርስ፣ ወዘ.ተ በመባል ራሳቸውን ያደራጁ ወገኖቻችን ይሃው አመት ሙሉ ላቶ አንዳርጋቸው ( ብርድና ዝናብ ሲሆን እይወጡም እንጂ..ሎል ) አንዳርጋቸው ይፈታ!! እያሉ እየጮሁ ነው ፡፡ በተመሳሳይ ከየመን ሳይሆን ከቦሌ ዶክተር መራራ በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደረገ፡፡ ዶክተር መራራ ይፈቱ ብሎ የጮሀ ግን የለም፡፡ !! የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ነን የሚሉ ወገኖች ሰልፍ የሚወጡት በዘር ከነሱ ጋር የሚመሳሰለውን እየመረጡ ነው ማለት ነ ው? የነ ኮኮቴ ጉድ እኮ ተወርቶ አያልቅም፡፡ ወይ የሰብአዊ መብት ተከራካሪነት..ቅቅቅቅ!! እዚ ነገር እዚስ ዝይገርመና አለና ወይለየከ አነ..! !! ሎል፤፤
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7938
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests