የህወሀት ኮማንድ ፓስት የሰሜኑ አየር ሀይል ማዘዣ ና አብራሪዎች ላይ ያነጣጠረ ድንገተኛ አፈና፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የህወሀት ኮማንድ ፓስት የሰሜኑ አየር ሀይል ማዘዣ ና አብራሪዎች ላይ ያነጣጠረ ድንገተኛ አፈና፡

Postby ኳስሜዳ » Thu Dec 15, 2016 2:49 pm

የህወሀት ኮማንድ ፓስት የሰሜኑ አየር ሀይል ማዘዣ ና አብራሪዎች ላይ ያነጣጠረ ድንገተኛ አፈና ሊያካሄድ እንደሆነ ታማኝ የመረጃ ምንጮች አሳዉቀዋል።

መረጃዋች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በሰሜን ጎንደር አካባቢ እየተካሄደ በሚገኘው ጀግና የአማራ ገበሬዋችና የ አርበኞች ግንቦት 7 ሐይሎች በተሰባጠረ መልኩ የከፈቱትን የህወሃት በቃን ዘመቻን ለመመከት እንዲሁም ለማጥቃት በተለይም ለእግረኛ የወይን ቅጥረኛ ወታደሮች ቅኝት እና ሽፋን ለመስጠትና ብሎም ጭራሹን የተባበሩትን የነፃነት ሐይሎችን የመደምሰስ ግዳጅ ተሰጥቶአቸው ግዳጃቸውን በብቃት አልተወጡም፡ እንዲሁም ሆን ብለው ለግመዋል እን…ዲሁም ለህዝባዊ ነበልባሉ ወግነዋል የተባሉ የአየር ሐይል አባላቶች እንዲታፈኑ ኮማንድ ፓስቱ ዛሬ ትእዛዝ አዉጥቶአል።

ይህ መረጃ እጅግ በሚስጥር የተወሰነ መሆኑን ከምንጮቻችን ጠቁሞአል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
( ጉድሽ ወያኔ )
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2114
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests