ተክለሚካኤል አበበ አንዳንድ አማሮች ምን ነካቸው? ሲል ይጠይቃል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ተክለሚካኤል አበበ አንዳንድ አማሮች ምን ነካቸው? ሲል ይጠይቃል፡፡

Postby ክቡራን » Fri Dec 16, 2016 2:55 am

"ወልቃይት የጎንደር ነው ወይንም ያማራ ነው ካልን አዲስ አበባም የዚህ ብሄር ነው የሚለውን አስተሳሰብ ማጽደቃችን ነው ..ይህ ደሞ ኢትዮጵያዊነታችንን እየተሸረሸረ ባንጻሩም ብሄር -ተኮርነታችን እያኮረበተን መሆናችንን ያሳየናል...ታዲያ እንደዛ ከሆነ ደግሞ ከኢህ አደግ ጋር የምንጣላው ስለምን ነው ?" ሲል ይጠይቃል፡፡
ማን?
የህግ ባለሙያው?ተክለ ሚካኤል አበበ፡፡ እቺን ጠቅ፡፡

**ማስታወሻ "እያኮረበትን" የሚለውን ቃል የፈጠርኩት እኔ ክቡራን ስሆን ኮረብታ ከሚለው ቃል ኢመርጅ አድርጌው ነው ፡፡ ሎል፡፡ **
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7874
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests