ጎንደር ከተማ በተኩስ ስትናወጥ አደረች!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጎንደር ከተማ በተኩስ ስትናወጥ አደረች!

Postby ኳስሜዳ » Fri Dec 16, 2016 7:57 pm

በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሌሊቱ 7 ሰዓት እስከ ንጋቱ 1 ሰዓት ድረስ ደፈጫ ወደሚባለው አካባቢ ተኩሱ አይሎ አድሯል።

ዛሬ አርብ ታሀሳስ 7 ቀን የኮረኔል ደመቀ የወያኔ የይስሙላ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን ነው። ተኩሱ ከዚሁ ጋር ይያያዝ ወይም ሌላ ሁኔታ እያጣራን ነው።
የጎንደር ህዝብ የተለመደውን ጥበቃውንና አጋርነቱን በማሳየት ጀግናውን ተግተን መከታተልና መጠበቅ እንዳለበት ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉት ወገኖች የአደራ መልእክት አስተላልፈዋል።

በተያያዘ ዜና የሰሜን ጎንደር ሚሊሻ ወንድሜን አማራን አልወጋም በማለቱ ምክንያት ህወሃት ሻዕቢያ ወረረን በሚል የውሸት ቅስቀሳ ሚሊሻዎችን
ከደቡብ ጎንደር ወደ ሰሜን ጎንደር እያጓጓዘ መሆኑ ታውቋል።
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2103
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 4 guests