ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱን ከጎንደር ማረሚያ ቤት በአጋዚ አስገድዶ በጨለማ ለመዉሰድ ግብግብ ላይ ነው።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱን ከጎንደር ማረሚያ ቤት በአጋዚ አስገድዶ በጨለማ ለመዉሰድ ግብግብ ላይ ነው።

Postby ኳስሜዳ » Sun Dec 18, 2016 8:21 pm

ወያኔ በአሁኑ ስዓት [እሁድ ታህሳስ 9 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 12፡00] ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱን ከጎንደር አንገረብ ማረሚያ ቤት በአጋዚ ልዩ ኮማንዶ አስገድዶ በጨለማ ለመዉሰድ ግብግብ ላይ ነው። ታራሚዉ «ኡኡ!» በማለት አንደኛዉን በር ሰብሮ ወጥቷል፤ ኮሎኔሉንም ከበዉ ይዘዋል። ይህን ስራ ለመስራት ከቀናት በፊት ኮ/ሉን ከዋናዉ ታራሚ ለይተዉ ለብቻዉ አንድ ክፍል እንዲቀመጥ ትዕዛዝ ሰጥተዉ ነበር፤ ሆኖም እሱም ታራሚዉም አይሆንም በማለት እንዳልተሳካላቸዉ የሚታወቅ ሲሆን አሁን አይናቸዉን አፍጠዉ ገብተዋል። የአማራ ልዩ ኃይልም ከአጋዚ ጋር ተፋጠጥ ላይ ነዉ።ከዳር እስከ ዳር ያለኸው ሕዝብ የወያኔን ሸፍጥና አፈና ለማክሸፍ ከወገኖችህ ጎን በአስቸኳይ እንድትቆም ከጎንደር ጥሪ እያስተጋባ ነው። ተነስ! ተነስ!! ተነስ!!!
Image
ኳስሜዳ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1973
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests

cron