የጎንደር የ12ቱ ክፈለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ወስጥ 8ቱ ሲታገዱ 4ቱ ታስረዋል።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የጎንደር የ12ቱ ክፈለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ወስጥ 8ቱ ሲታገዱ 4ቱ ታስረዋል።

Postby ኳስሜዳ » Sun Dec 18, 2016 11:38 pm

ወያኔ የሚይዘው የሚጨብጠው ጠፍቶበታል።
Image
በጎንደር ከተማ ትናንት ሌሊት የነበረውን ከባድ ተኩስ ምክንያት አድርጎ ወያኔ ወጣቶችን እያፈሰ እያሰረ ነው። በሰላም ሰርተው የሚኖሩ ወጣቶችን ማሳደዱ ሁላቹህም ጫካ ግቡ ብሎ ማወጅ ነው ብለውታል የጎንደር ወጣቶች። አንድ አካባቢ ተደራጅተው የኮብል ስቶን ስራ ላይ ቆይተው ሲመለሱ 6 ወጣቶች እንደታፈኑና ወደ እስር እንደተጋዙ የአይን እማኞች ገልፀዋል።

በጎንደር በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት የቅስቀሳ
ወረቀቶች እየተበተኑ ነዉ። ይህ ለወያኔ የማያቋርጥ

የአፈና እርምጃና የጦርነት ውርጅብኝ የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ ቅስቀሳ ነው። በሁሉም የጎንደር ወረዳወች ወያኔ ውጥረት ላይ ሲሆን ዱር ቤቴ ብሎ ከወያኔ ጋር የሚዋደቀው ጎንደሬ ቁጥር በገፍ እየጨመረ እንደሆነ ከቦታው የምናገኘው መረጃ ያረጋግጣል። ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየአካባቢው ተመሳሳይ ትግል
እንዲያደርግ ተከታታይ ጥሪ ከጎንደር እየቀረበ ነው።
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests