የወያኔ ሃሰት ማከፋፈያ ምንደኛ ሲጋለጥ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔ ሃሰት ማከፋፈያ ምንደኛ ሲጋለጥ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Dec 19, 2016 7:03 pm

ከወያኔ ቅጥረኞች ሚኒስትር ይሁን ምሁር በሚድያ ይሁን በሙያ ህሊና ያለው ይገኛል ማለት በሬ ወለደ ማለት ነው፡፡ የሰሞኑ የሃሰት ቱልቱላ ዶክተር ተብየ ነገሪ አለቆቹ ዶክተር መረራ ከውጭሃገር ሲመለሱ የታሰሩት አስቸኩዋይ ጊዜውን ተላልፈው ነው ብለው ያመኑትን ለደህነታቸው ሲባል ነው ብሎ አረፈው፡፡ከእርሱ የቀደሙት የህዛብችንን ረሃብ ቢቢሲ ሲዘግብ እድገታችን ለማሳጣት ነው ያሉት ሳያንስ ይህ ጉድ ደግሞ የራሱ መንግስት ያመነውን የግፍ እስራት በደህንነት ጥበቃ ቀየረው እንከፍ! የእርሱ መሰሎች ወደትግራይ ያስገቡትን ራስ ዳሽን ተራራ ማስተባበያ እንደሰጡት ነገ መቀባጠሩ እይቀርም፡፡እንደነጋሶ እኪጣል ድረስ ዛሬ ከርሱን ይሙላ እኛ ግን ይህ ዱርየ ሃሰተኛ ቡድን እየተጠቀመ እንደኮንዶም የሚጥላቸውን ባንዳዎች እያየን ሳቅ በሳቅ እንሆናለን ቅቅቅቅቅ
http://www.ethiomedia.com/1000codes/eth ... encho.html
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests